የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 4 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 4 Guests :: 1 Bot

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share
 

 አዲሱ የኳስ ቻናል

Go down 
AuthorMessage
adminn
Admin
adminn

Posts : 251
Points : 757
Reputation : 154
Join date : 2014-12-16

አዲሱ የኳስ ቻናል  Empty
PostSubject: አዲሱ የኳስ ቻናል    አዲሱ የኳስ ቻናል  EmptyTue May 01, 2018 5:03 pm

ሰላም ጤና ይስጥል የሳሚ ዲሺ ተከታታዮች ስለ አዲሱ የኳስ ቻናል ትንሽ ነገር ልበላቹ ቻናሉ የጀመረው March 22 ነበር ይህን ቻናል ለመስራት ትልቁ ሰሀን (180 cm) ዲሽ እና C band lnb ሚያስፈልግ ሲሆን በማንኛውም HD ሪሲቨር ይሰራል ግን ሪሲቨሩ biss key ሚቀበል መሆን አለበት
------------------------------------------------------------------
ወደ አሰራሩ ስንገባ ዲሹን ልክ ወደ ናይል ሳት አቅጣጫ እናዞረዋለን በመቀጠል strong Tp 3906 H 26500 እናረጋለን ግን ሲባንድ ውስጥ ሳሙና መኖር አለበት በመቀጠል ዲሹን ከናይል ሳት ወደ መሬት 18 degree west ዝቅ ማድረግ አለብን ከዛን በ xcruser ፋይንደር እስከ 76 ኳሊቲ ይመጣል በመቀጠል ዋናውን የቻናሉ ፍሪኪዌንሲ 3730 H 38333 በመሙላት ሰርች ማደረግ ነው በውስጡ ከ 10 በላይ ቻናሎች አሉት በነገራችን ላይ አሰራሩ በጣም ቀላል ነው በሁሉም ሀገራችን (ኢትዮጲያ) ይሰራል ኳሊቲውም በጣም ዘጭ ነው 
------------------------------------------------------------------
ይህ የሁሉም የቻናሎች biss key ነው
 3778732276873734
------------------------------------------------------------------
ይህን ሳተላይት ከናይል ሳት ጋር LNB በመጨመር በአንድ ዲሽ ሁለቱንም መስራት ይቻላል

ጥያቄ ካላቹ ኮመንት ላይ ብቻ እናስተናግዳለን 
------------------------------------------------------------------

Code:
#Sami_dish


 
0921014175
☎️0947383333
Back to top Go down
selubmwPosts : 3
Points : 3
Reputation : 0
Join date : 2018-03-29

አዲሱ የኳስ ቻናል  Empty
PostSubject: Re: አዲሱ የኳስ ቻናል    አዲሱ የኳስ ቻናል  EmptySun May 20, 2018 1:19 pm

ሲባንድ ውስጥ ሳሙና መኖር አለበት ስትል ምን ማለት ነው፤ የሳሙና አረፋ ውስጡ መደረግ ማለትህ ነው? የምን የምን ሃገር ኳስ ነው የሚተላለፈው?
Back to top Go down
ashe9726
Member


Posts : 25
Points : 31
Reputation : 2
Join date : 2016-02-02

አዲሱ የኳስ ቻናል  Empty
PostSubject: Re: አዲሱ የኳስ ቻናል    አዲሱ የኳስ ቻናል  EmptyMon May 21, 2018 10:57 am

what lol!
Back to top Go down
biruk456Posts : 2
Points : 2
Reputation : 0
Join date : 2015-09-22

አዲሱ የኳስ ቻናል  Empty
PostSubject: Re: አዲሱ የኳስ ቻናል    አዲሱ የኳስ ቻናል  EmptyThu Jul 05, 2018 2:22 pm

እባክሀ የ power sky receiver update ለላከክለልኝ
Back to top Go down
Sponsored content
አዲሱ የኳስ ቻናል  Empty
PostSubject: Re: አዲሱ የኳስ ቻናል    አዲሱ የኳስ ቻናል  Empty

Back to top Go down
 
አዲሱ የኳስ ቻናል
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: አጠቃላይ ኢንፎርሜሽን: ሳተላይት ቲቪ :: የየቀኑ የሳተላይት ቲቪ ዜና-
Jump to: