የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 2 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 2 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share
 

 Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች

Go down 
AuthorMessage
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች Empty
PostSubject: Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች   Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች EmptyTue Aug 02, 2016 11:50 pm

Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች
የመክፈቻ ሰርሞኒ አርብ ሃምሌ-29 ለሊት ለቅዳሜ አጥብያ በ8:00 ላይ ይጀምራል
ቀን
ሰአት
ጾታ
ርቀት
የዙር አይነት
ተወዳዳሪ አትሌቶች
አርብ ነሃሴ-6
10:10 ቀን
800ሜ
ማጣሪያ
መሃመድ አማን
11:10 ቀን
10,000ሜ
ፍጻሜ
ጥሩነሽ ዲባባ፣ ገሌቴ ቡርቃ፣ አልማዝ አያና
8:30ለሊት
1,500ሜ
ማጣሪያ
ገንዘቤ ዲባባ፣ ዳዊት ስዩም፣ በሱ ሳዶ
ቅዳሜ ነሃሴ-7
10:05ቀን
3,000ሜ መሰ
ማጣሪያ
ሶፍያ አሰፋ፣ ህይወት አያሌው፣ እቴነሽ ዲሮ
9:25ለሊት
10,000ሜ
ፍጻሜ
ይገረም ደመላሽ፣ ታምራት ቶላ፣ አባዲ ሃዲስ
10:05 ለሊት
800ሜ
ግማሽ ፍጻሜ
ማጣርያውን ያለፉት
እሁድ ነሃሴ-8
9:30ቀን
ማራቶን
ፍጻሜ
ትግስት ቱፋ፣ ማሬ ዲባባ፣ ትርፌ ፀጋየ
9:30ለሊት
1,500ሜ
ግማሽ ፍጻሜ
ማጣርያውን ያለፉት
ሰኞ ነሃሴ-9
10:25ቀን
3000ሜ መሰ
ማጣሪያ
ታፈሰ ሰቦቃ፣ ጫላ በዩ፣ ሀ/ማርያም አማረ
11:15ቀን
3000ሜ መሰ
ፍጻሜ
ማጣሪያ ያለፉት
10:25ለሊት
800ሜ
ፍጻሜ
ለፍጻሜ ያለፉት
ማክሰኞ ነሃሴ-10
9:30ቀን
5,000ሜ
ማጣሪያ
አልማዝ አያና፣ ሰንበሬ ተፈራ፣ አባብል የሻነህ
10:30ቀን
1,500ሜ
ማጣሪያ
አማን ወጤ፣ መኮንን ገ/ምድህን፣ ዳዊት ወልዴ
10:30ለሊት
1,500ሜ
ፍጻሜ
ለፍጻሜ ያለፉት
ረቡዕ ነሃሴ-11
10:05ቀን
5,000ሜ
ማጣሪያ
ሙክትራ እድሪስ፣ ደጀን ገ/መስቀል፣ ሃጎስ ገ/ህይወት
10:55ቀን
800ሜ
ማጣሪያ
ሀብታም አለሙ፣ ጉዳፍ ጸጋየ፣ ትዕግስት አሰፋ
11:50ቀን
3,000ሜ መሰ
ፍጻሜ
ማጣርያውን ያለፉት
ሀሙስ ነሃሴ-12
8:45ለሊት
1,500ሜ
ግማሽ ፍጻሜ
ማጣርያውን ያለፉት
9:15ለሊት
800ሜ
ግማሽ ፍጻሜ
ማጣርያውን ያለፉት
ዓርብ ነሃሴ-13
2:30ምሽት
20ኪሜ ርምጃ
ፍጻሜ
የኋልዬ በሰጠው፣ አስካለ
9:40ለሊት
5,000ሜ
ፍጻሜ
ማጣርያውን ያለፉት
ቅዳሜ ነሃሴ-14
9:00ለሊት
1,500ሜ
ፍጻሜ
ለፍጻሜ ያለፉት
9:15ለሊት
800ሜ
ፍጻሜ
ለፍጻሜ ያለፉት
9:30ለሊት
5,000ሜ
ፍጻሜ
ማጣርያውን ያለፉት
ዕሁድ ነሃሴ-15
9:30ቀን
ማራቶን
ፍጻሜ
ለሚ ብርሃኑ፣ ተስፋየ አበራ፣ ፈይሳ ሌሊሳ

⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡


Last edited by kstar on Wed Aug 03, 2016 11:31 am; edited 5 times in total
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች Empty
PostSubject: Re: Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች   Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች EmptyTue Aug 02, 2016 11:52 pm

Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ የፍጻሜ ውድድሮች
ቀን
ሰአት
ጾታ
ርቀት
የዙር አይነት
ተወዳዳሪ አትሌቶች
አርብ ነሃሴ-6
11:10 ቀን
10,000ሜ
ፍጻሜ
ጥሩነሽ ዲባባ፣ ገሌቴ ቡርቃ፣ አልማዝ አያና
ቅዳሜ ነሃሴ-7
9:25ለሊት
10,000ሜ
ፍጻሜ
ይገረም ደመላሽ፣ ታምራት ቶላ፣ አባዲ ሃዲስ
እሁድ ነሃሴ-8
9:30ቀን
ማራቶን
ፍጻሜ
ትግስት ቱፋ፣ ማሬ ዲባባ፣ ትርፌ ፀጋየ
ሰኞ ነሃሴ-9
11:15ቀን
3000ሜ መሰ
ፍጻሜ
ማጣሪያ ያለፉት
ሰኞ ነሃሴ-9
10:25ለሊት
800ሜ
ፍጻሜ
ለፍጻሜ ያለፉት
ማክሰኞ ነሃሴ-10
10:30ለሊት
1,500ሜ
ፍጻሜ
ለፍጻሜ ያለፉት
ረቡዕ ነሃሴ-11
11:50ቀን
3,000ሜ መሰ
ፍጻሜ
ማጣርያውን ያለፉት
ዓርብ ነሃሴ-13
2:30ምሽት
20ኪሜ ርምጃ
ፍጻሜ
የኋልዬ በሰጠው፣ አስካለ
ዓርብ ነሃሴ-13
9:40ለሊት
5,000ሜ
ፍጻሜ
ማጣርያውን ያለፉት
ቅዳሜ ነሃሴ-14
9:00ለሊት
1,500ሜ
ፍጻሜ
ለፍጻሜ ያለፉት
ቅዳሜ ነሃሴ-14
9:15ለሊት
800ሜ
ፍጻሜ
ለፍጻሜ ያለፉት
ቅዳሜ ነሃሴ-14
9:30ለሊት
5,000ሜ
ፍጻሜ
ማጣርያውን ያለፉት
ዕሁድ ነሃሴ-15
9:30ቀን
ማራቶን
ፍጻሜ
ለሚ ብርሃኑ፣ ተስፋየ አበራ፣ ፈይሳ ሌሊሳ

⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች Empty
PostSubject: Re: Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች   Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች EmptyWed Aug 03, 2016 6:36 pm

..
Back to top Go down
Lexi
Member
Lexi

Posts : 216
Points : 305
Reputation : 49
Join date : 2015-03-10
Age : 37

Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች Empty
PostSubject: Re: Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች   Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች EmptyThu Aug 04, 2016 5:03 pm

+ + +
Back to top Go down
mulukenararsa89
Member


Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 34
Location : Aleta chuko

Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች Empty
PostSubject: Re: Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች   Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች EmptyMon Aug 08, 2016 3:42 pm

wow mirit mereja new Kstar enameseginalen
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች Empty
PostSubject: Re: Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች   Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች EmptyMon Aug 15, 2016 11:55 am

..
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች Empty
PostSubject: Re: Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች   Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች EmptySun Aug 21, 2016 8:41 am

ወርቅ(1)
በ10 ሺህ ሜትር ሴቶች አልማዝ አያና

ብር(2)
-በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ገንዘቤ ዲባባ
-በወንዶች ማራቶን ፈይሳ ሌሊሳ

ነሐስ(5)
-በ10 ሺህ ሜትር ሴቶች ጥሩነሽ ዲባባ፣
-በ10 ሺህ ሜትር ወንዶች ታምራት ቶላ
-በ5 ሺህ ሜትር ሴቶች አልማዝ አያና
-በ5 ሺህ ሜትር ወንዶች ሀጎስ ገብረህይወት
-በሴቶች ማራቶን ማሬ ዲባባ

ኬኒያ
-6ወርቅ፣ 6ብር፣ 1ነሃስ
-ከአለም 15ተኛ ደረጃ ላይ

ኢትዮጵያ
-1ወርቅ፣ 2ብር፣ 5ነሃስ
-ከአለም 43ተኛ ደረጃ


⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡
Back to top Go down
mulukenararsa89
Member


Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 34
Location : Aleta chuko

Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች Empty
PostSubject: Re: Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች   Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች EmptyMon Aug 22, 2016 8:48 am

yemiyasafir wutet kemilew belay
Back to top Go down
Sponsored content
Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች Empty
PostSubject: Re: Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች   Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች Empty

Back to top Go down
 
Rio Olympic 2016 የኢትዮጵያ ውድድሮች
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: አጠቃላይ ኢንፎርሜሽን: ሳተላይት ቲቪ :: የየቀኑ የሳተላይት ቲቪ ዜና-
Jump to: