የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 5 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 5 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share | 
 

 Power Vu ምንድነው ሙሉውን ያንብቡት

Go down 
AuthorMessage
adminn
Admin
avatar

Posts : 251
Points : 756
Reputation : 153
Join date : 2014-12-16

PostSubject: Power Vu ምንድነው ሙሉውን ያንብቡት    Tue Aug 02, 2016 5:17 pm

✔️ Power Vu ምንድነው Question
✔️ Auto role ስንል ምን ማለት ነው Question
✔️ Power Vu ለመጠቀም ምን ምን ያስፈልጋል Question

✔️ Power Vu አሪፍ ሚባለው ሪሲቨር የቱ ነው ዋጋቸውስ Question

✔️ በ Power Vu ሪሲቨር ምን ምን ቻናል ይገባል Question
07:19:11 08.02.2016✔ Power Vu ምንድነው ?

ፓወርቩ በክፍያ የሚታዩ ቻናሎች ሰዎች በነፃ ሳይከፍሉ እንዳያዩየቲቪ ካምፓኒዎች ቻናሎቻቸውን ከሚዘጉበት Biss key irdto ,,ከሚባሉት መንገዶች አንዱ ነው ወይም በአጭሩ encryption system (የመቆለፊያ ዘዴ ነው መጀመርያ የተሠራውም ሳይንቲፊክ አትላንታ የተባለ የአሜሪካን ካምፓኒ ነው በእዚህ ፓውርቩ ኮድ መጀመርያ መጠቀም የጀመሩት ታዋቂዎቹ Bloomberg Television, Discovery Channel AFRTS, ABS-CBN GMA Network, እና American Forces Network የሚባሉ ናቸው:: power vu ሪሲቨር ስንል ደግሞ በዚህ መንገድ የተዘጉትን ቻናሎች በነፃ ያለካርድ የሚከፍት ነው ስለዚህ power vu የረሲቨር ስም ሳይሆን encryption system (የመቆለፊያ ዘዴ) ነው

በ Power vu የተዘጉ ቻናሎችን ለመጠቀም ቢያንስ አንድ ትልቁ ዲሽ (180 cm dish) እና C band lnb ያስፈልጋል እርሶ አሁን ናይል ሳት ተጠቃሚ ከሆኑ ከሁለት ሰሀን በላይ ሊኖሮት ግድ ነው ምክንያቱም ናይል ሳት ያለበት አቅጣጫው ተቃራኒ ስለሆነ ናይል ሳቱ ለብቻው ትንሹ ዲሽ ሲያስፈልገው ለ POWER VU ቻናሎች ደሞ ሁለተኛ ትልቅ ዲሽ እና C BAND LNB ያስፈልጎታል ማለት ነው

 Auto role ምን ማለት ?

አብዛኛውን ጊዜ ሪሲቨሮች ፖስት ስናደርግ auto role ያደርጋል auto role አያደርግም እያልን እንለቃለን እንደሚታወቀው አብዛኛው Power Vu ቻናሎች በየሳምንት አሊያም በየ ወር ኮድ(key) ይቀይራሉ ታዲያ key ሲቀይሩ ግዴታ እኛ key መሙላት አለብን ግን ሪሲቨሩ Auto role ካደረገ በየሳምንቱ key ሲቀየር እራሱ ሪሲቨሩ key አስገብቶ ይከፍተዋል እኛ key መፈለግ የለብንም በ ሰከንዶች ፍጥነት እራሱ ሲየር ይቀይራል ስለዚህ @[0:1: auto role ሚያደርጉ ሪሲቨሮች ምርጥ ናቸው

ባሁን ሳት Power Vu ቻናል ለመጠቀም አሪፍ ሚባለው ሪሲቨር የቱ ነው?

ባሁን ሳት Power Vu ለመጠቀም በአንደኝነት G SKY V6 ሚያክል ሪሲቨር የለም በሁለተኝነት FREESAT V8 ናቸው እነዚህ ሪሲቨር ምርጥ የተባሉበት ምክንያት BRAND ናቸው የራሳቸው ዌብሳይት አላቸው አዳዲስ ነገር ሲኖር ሶፍትዌሮችን ቶሎ ቶሎ ይለቃሉ በዚህ ሁለቱም ሞዴሎች አንደኛ ናቸው

G SKY V6 3500 ብር እየተሸጠ ይገኛል አይ ብሩ በዛብኝ አካላቹ ደግሞ ይህ ሪሲቨር ሚሰራውን ሚሰራ በቅናሽ ዋጋ ከፈለጋቹም LIFESTAR 2020, 3030,4040 ሞደል አሪፍ ሪሲቨር ናቸው ሶስቱም ሞዴሎች ከ ሳይዝ በስተቀር ምንም ሚለያዩበት ነገር የለም Animale planet ውጪ ሌሎችን key Auto role ያደርጋል LIFESATR እኔ ወድጄዋለሁ BRAND አለመሆኑ ነው ይህ ደግሞ አዲስ ነገር ቢመጣ ሶፍትዌር ለማግኘት ከባድ ነው ምክንያቱም LIFE SATR ወይም CORONET ብለው ሚሸጥበትን ዋጋ ኢንተርኔት ላይ ብትፈልጉ ምንም አይመጣላቹም ልክ እንደነ supermax ibox eurosatr የራሱ Official ዌብሳት ሊኖራቸው ይገባል ግን G SKY የመግዛት አቅም ከሌላቹ lifestar ቢገዙም አሪፍ እቃ ነው በደምብ አርገን ሞክረነዋል CORONET ገዝታቹ የነበሩ መፍትሄ ልንገራቹ ሪሲቨሩን ያስመጡት ሰዎች አናግረናቸው ነበር አዲስ ሶፍትዌር እንለቃለን ብለዋል እንደዚሁም ሌላኛው አማራጭ CORONET ላይ ብር ጨምራቹ መቀየር ነው እሱን መርካቶ ጎንደር በረንዳ አከባቢ ያማክሯቸው እንደዛ ሲያደርጉ ስላየን ነው ያው ኮሮኔት SPORT 24 ስለማይከፍት ነው

አንድ ላይ መሰራት ሚችሉት

Nss12@57e ከ intelsat20@68 e እንዚህ አንድ ላይ ሲሰሩ Sony ወይም 3900 H 22222 ኳሊቲያቸው ደካማ ስለሆነ አንድ ላይ አይገቡም ሌሎች ግን ይገባሉ

Apstar@76e ከ intelsat@68e አንድ ላይ ይሰራል ሙሉ ቻናል ይገባል

Mesat @91e ለብቻው ነው ሚሰራው

እነዚህን ሁሉ አንድ ላይ መስራት አይቻልም

ከታች ካለው ፅሁፍ ጋር እያያቹ ምትፈልጉት ሳተላይት መምረጥ ይችላሉ

Nss12@57e ላይ ሚገቡ ቻናሎች

MSNBC
Fox News Channel
CNBC US
Sky Sports News UK
Sports 24
Prime US
Prime Telly

Apstar@76e ላይ ሚገቡ ቻናሎች

BBC Knowledge HD Asia
CBeeBies Asia
BBC Entertainment
BBC Lifestyle
Diva HD
Diva 2 Hd
Syfy HD,
E! HD
Universal HD
Philippines Hd
GMA Pinoy TV Europe
GMA Life TV
Disney Channel Group
Disney XD
Disney Channel
Disney Junior
Animax
Axn
Sony Channel

Intelsat902@68e ላይ ሚገቡ ቻናሎች


NHK Premium
Aath TV
Sony Six,
Sony ESPN
Sony Pix
Sony SAB
Sony Max
Sony Max 2,
SET
HBO
Discovery Channel
ID
Discovery Science
Discovery Turbo
TLC India
Discovery Kids
Sky News
CNBC Africa
Australia Plus TV
SIS Digital

Mesat@ 91e ላይ ሚገቡ ሚገቡ ቻናሎች

History HD
History 2 HD
TGC
FYI HD
Crime Investigation HD(CI)
Lifetime HD

እነዚህ ቻናሎ ውስጥ ሶስት ምርጥ የኳስ ቻናሎች አሉት
HD SPORT 24 ሚያሳየው ጨዋታዎች ፕሪሚዬርሊግ ፣ ሻምፒዮን ሊግ ፣ካፒታል ዋን እና ኢሮፓ ሊግ በቀጥታ ያሳያል በተጨማሪ LIVE NBA bascket ball፣ formula one፣ ground tenis ያሳያል

SONY ESPN እና SONY SIX ሙሉ ላሊጋ ፣ ጣሊያን ሰሪያ እና ትወዳጁን FA CUP ሙሉ ምንም አይነት ጨዋታ ሳያልፋቸው በ እንግሊዘኛ በሁለት ቻናል ያሳያሉ

‪#‎Note‬

Power vu እኛ ሀገር በ 90 cm dish አይሰራም

power vu ግድ ትልቅ ዲሽ ይፈልጋል

@[0:1: Powervu አብዛኛው 98% ቻናል በ @[1: C band lnb ነው ሚሰራው


አብዛኛው ሰው ግራ ስለተጋባ ግልፅ ለማድረግ ነው ፅሁፉን ሰፋ ያደረግነው

ስላነበባቹልን ከልብ እናመሰግናለን ያልገባቹን ጠይቁን ቶሎ ቶሎ ለመመለስ እንሞክራለን

ላይክ ማለታቹ አዳዲስ ነገር ቶሎ ቶሎ ፖስት እንድናደርግ ይረዳናል ላይክ ያርጉልን

ከተመቻቹም ለሚወዱት ጓደኛዎት ሼር ያድርጉልን

ማሰራት ለምትፈልጉ ሰዎች ሚያስፈልገውን እቃ ይዘን መተን እንሰራሎታን

በዚህ አጋጣሚ ኦሪጂናል ዲጂታል ፋይንደር ሪሲቨሮች ሲፈልጉ በቅናሽ ያሉበት ቦታ ድረስ እናመጣሎታለን አዲስ አበባ ውስጥ ብቻ


Code:
SAMI


09 47 38 33 33 Basketball


09 21 01 41 75
Back to top Go down
bomfre
Member


Posts : 59
Points : 106
Reputation : 11
Join date : 2015-10-13

PostSubject: Re: Power Vu ምንድነው ሙሉውን ያንብቡት    Tue Aug 02, 2016 8:42 pm

Hello there tanks for sharing if you don't mind would you mind giving as a step by step instructions on how to install Nss12@57e ከ intelsat20@68 with 180cm dish I mean like which one should we install in the middle and where to add the second lnb something like that
Tanks in advance
Back to top Go down
tekdish
Member


Posts : 81
Points : 104
Reputation : 7
Join date : 2015-02-11

PostSubject: Re: Power Vu ምንድነው ሙሉውን ያንብቡት    Thu Aug 04, 2016 1:50 pm

help me to get the conical scaler ring,pls
Back to top Go down
bomfre
Member


Posts : 59
Points : 106
Reputation : 11
Join date : 2015-10-13

PostSubject: Re: Power Vu ምንድነው ሙሉውን ያንብቡት    Thu Aug 04, 2016 8:56 pm

Is it because you guys don't know how to do it or you just ignore it because we are not valued members of this forum you told as it's possible to install 2 sattelites but when we ask how or the steps you guys step back so if it is a knowledge sharing forum some one who know the answer should step up and give a solution if that's the main reason of this page for example the administration said we can install nss12 57 and Intelsat 78 with one dish but doesn't give us any clue how so do your part and make this forum active again cause I feel it became very slow or inactive but it used to be hot
Back to top Go down
bomfre
Member


Posts : 59
Points : 106
Reputation : 11
Join date : 2015-10-13

PostSubject: Re: Power Vu ምንድነው ሙሉውን ያንብቡት    Fri Aug 05, 2016 9:21 am

Is it because you guys don't know how to do it or you just ignore it because we are not valued members of this forum you told as it's possible to install 2 sattelites but when we ask how or the steps you guys step back so if it is a knowledge sharing forum some one who know the answer should step up and give a solution if that's the main reason of this page for example the administration said we can install nss12 57 and Intelsat 78 with one dish but doesn't give us any clue how so do your part and make this forum active again cause I feel it became very slow or inactive but it used to be hot
Back to top Go down
laeldan
Junior member


Posts : 19
Points : 25
Reputation : 6
Join date : 2014-11-20

PostSubject: Re: Power Vu ምንድነው ሙሉውን ያንብቡት    Thu Aug 11, 2016 12:43 am

Hi Admin

how i enter a biss key to LIFE STAR 4040 HD reciver?

thanks
Back to top Go down
adminn
Admin
avatar

Posts : 251
Points : 756
Reputation : 153
Join date : 2014-12-16

PostSubject: Re: Power Vu ምንድነው ሙሉውን ያንብቡት    Thu Aug 11, 2016 7:49 am

Goto ሚለውን በመንካት
Back to top Go down
laeldan
Junior member


Posts : 19
Points : 25
Reputation : 6
Join date : 2014-11-20

PostSubject: Re: Power Vu ምንድነው ሙሉውን ያንብቡት    Sat Aug 13, 2016 7:44 am

ውድ አድሚን

ለፈታን መልስህ አመሰግንአለሁ አሁንም ወደ ጥያቄዬ ስገባ የተዘጋን ቻናል ከከፈትኩ በኌላ ጎቱን ብጫንመ ምንም አይነት ጹሁፍ አያሳይም ምንአልባት መመሪያ ካለው ብታብራራልኝ ሪሲቨሬ ላይፍስታር ኤስ ኤል 4040 ኤች ዲ ነው፡፡

አመሰግንአለሁ
Back to top Go down
mulukenararsa89
Member


Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 32
Location : Aleta chuko

PostSubject: Re: Power Vu ምንድነው ሙሉውን ያንብቡት    Sat Aug 13, 2016 9:07 am

leaden tiyakehin lememeles limokir Receiverhin mejeSoftware chanibet
Back to top Go down
laeldan
Junior member


Posts : 19
Points : 25
Reputation : 6
Join date : 2014-11-20

PostSubject: Re: Power Vu ምንድነው ሙሉውን ያንብቡት    Sat Aug 13, 2016 9:19 am

አመሰግናለሁ ሙሉቀን

ሶፍትዌሩን እንዴት ማግኘት እችላለሁ
Back to top Go down
mulukenararsa89
Member


Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 32
Location : Aleta chuko

PostSubject: Re: Power Vu ምንድነው ሙሉውን ያንብቡት    Sun Aug 14, 2016 6:52 pm

laelden bezih silk dewuleh Samin agignew erisu yinegirihal 0921014175 or 0947383333
Back to top Go down
laeldan
Junior member


Posts : 19
Points : 25
Reputation : 6
Join date : 2014-11-20

PostSubject: Re: Power Vu ምንድነው ሙሉውን ያንብቡት    Wed Aug 17, 2016 9:07 am

Hi all

I just try to call him but my phone is not rechable.So is thier any means to send or post the softwear
on this page pleas bcz so many LIFESTAR-4040 reciver users are have a problem of intering a BISS KEY cod.
thanks.
Laeldan
Back to top Go down
mulukenararsa89
Member


Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 32
Location : Aleta chuko

PostSubject: Re: Power Vu ምንድነው ሙሉውን ያንብቡት    Wed Aug 17, 2016 11:06 am

laelden kelay bezih ries beamarigna yetetsafewun bedenib alanebebik yihonal lemanignawum le lifstar 4040 software esikeahun alitelekekem silekek ezihu forum lay posit yideregal biye aminalew
Back to top Go down
laeldan
Junior member


Posts : 19
Points : 25
Reputation : 6
Join date : 2014-11-20

PostSubject: Re: Power Vu ምንድነው ሙሉውን ያንብቡት    Wed Aug 17, 2016 12:32 pm

Thanks all

laeldan
Back to top Go down
Sponsored content
PostSubject: Re: Power Vu ምንድነው ሙሉውን ያንብቡት    

Back to top Go down
 
Power Vu ምንድነው ሙሉውን ያንብቡት
Back to top 
Page 1 of 1
 Similar topics
-
» Wanted: Webley Mk. VI & Inglis Hi-Power Pistol... DEWAT/Deactivated
» Nuclear Power and Capitalism
» Browning Hi Power Holster
» Canadian Hi Power..... airsoft
» NHS - The McCanns Abuse of Power

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: Installation Guides and Tutorials-
Jump to: