የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 2 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 2 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share
 

 Only orinal Splitter can replace Dual purchase cost more than a half

Go down 
AuthorMessage
villa3444Posts : 8
Points : 24
Reputation : 4
Join date : 2015-09-06

Only orinal Splitter can replace Dual  purchase cost more than a half Empty
PostSubject: Only orinal Splitter can replace Dual purchase cost more than a half   Only orinal Splitter can replace Dual  purchase cost more than a half EmptySat Apr 02, 2016 11:47 pm

ብዙዎቻችን እንደምናውቀው Dual LNB ለሁለት
ቤቶች በመጋራት በጥራት የተለያዩ ቻናሎችን በአንዴ
እየቀያየሩ ለማየት ያስችላል ፡፡ ( የባለፈው ፅሁፌ ላይ
ትንሽ ለማብራራት ሞክሬያለሁ)
ነገር ግን አብዛኛዎቻችን ይህ አይነት LNB የለንም ፡፡
ይልቁንም የሚኖረን ባለ አንድ የሚያሰካ LNB ብቻ ነው፡፡
ስለዚህ ይህንን ባለ አንድ LNB ወደ ፈለግነው መጠን
የሚቀይሩ Splitter የሚባሉ መሣሪያዎች አሉ፡፡
"Splitter" 1ማውጫ ካለው LNB ወደ ብዙ ዲኮደሮች
የሚያከፋፍል መሳሪያ ነው፡፡ ጣሪያ ላይ ተወጥቶም ሆነ
መውጣት ሳያስፈልግ ቀጥታ ከጎረቤታችን ቤት ሳተላይት
ለመውሰድ ያስችለናል፡፡ እስካሁን ገበያ ላይ የምናውቃቸው
የጥራት ችግር ያለባቸው ሲሆን ከጊዜያት በሗላ ሁለቱም
ላይ ወይም አንደኛው ዲኮደር ላይ የመቆራረጥ ችግር
ያመጣሉ፡፡ ይሁን እንጅ እቃዎቹ original ከሆኑ ምንም
አይነት ችግር ሳይኖርባቸው የDual LNB ተግባርን
ተክተው ይሰራሉ ፡፡ ዋጋቸውም ከ Dual LNB ጋር
ሲነፃፀር በጣም ዝቅተኛ ነው፡፡ ምናልባትም ኦሪጅናል
እቃው ምን ይመስላል የሚለውን ለማወቅ ምስሉን
ይመልከቱት ገዝተውም ይሞክሩት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

Only orinal Splitter can replace Dual  purchase cost more than a half Empty
PostSubject: Re: Only orinal Splitter can replace Dual purchase cost more than a half   Only orinal Splitter can replace Dual  purchase cost more than a half EmptySun Apr 03, 2016 11:31 am

ለመረጃ ያክል ባለ አንድ LNBን splitter ብቻ በመጠቀም እንደ dual LNB ለመጠቀም አይቻልም፡፡
ምንም አይነት ብራንድ ብንጠቀም ሁለቱም ሪሲቨሮች ተመሳሳይ ባንድ እና ፖላራይዜሽን ላይ የሆኑትን ብቻ ነው በዚ መልኩ ማየት የሚቻለው፡፡
ያም ማለት ለምሳሌ አንድኛው ሪሲቨር ላይ ሆሪዞንታሊ ፖላራይዘድ የሆነ high ባንድ ቻናል እየታየ ከሆነ ሌላኛው ላይም እንደዚሁ አይነት
ቻናሎችን ብቻ ነው መመልከት የሚቻለው፡፡ ለዚህም ምክንያቱ በአብዛኞቻችን ቤት የሚገኘው ባለ አንዱ LNB ሲግናሉን አራት ቦታ ከፍሎ
ከአራቱ አንዱን ባንድ ብቻ በኬብሉ ስለሚልክ ነው፡፡ ስለዚህ ሁለት ሪሲቨሮች ከነዚህ አራቱ ክፍልፋዮች ላይ የተለያዩትን ባንድ ግዜ ማግኘት አይችሉም፡፡
ከላይ የተጠቀሰው ስፕሊተርም ይህንን ችግር ሊፈታ አይችልም!


⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡
Back to top Go down
adminn
Admin
adminn

Posts : 251
Points : 757
Reputation : 154
Join date : 2014-12-16

Only orinal Splitter can replace Dual  purchase cost more than a half Empty
PostSubject: Re: Only orinal Splitter can replace Dual purchase cost more than a half   Only orinal Splitter can replace Dual  purchase cost more than a half EmptyThu Apr 07, 2016 11:10 am

K STAR tekkl nk
Back to top Go down
Sponsored content
Only orinal Splitter can replace Dual  purchase cost more than a half Empty
PostSubject: Re: Only orinal Splitter can replace Dual purchase cost more than a half   Only orinal Splitter can replace Dual  purchase cost more than a half Empty

Back to top Go down
 
Only orinal Splitter can replace Dual purchase cost more than a half
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: አጠቃላይ ኢንፎርሜሽን: ሳተላይት ቲቪ :: የየቀኑ የሳተላይት ቲቪ ዜና-
Jump to: