የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 2 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 2 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share | 
 

 ስለ UHD (Ultra-high-definition) አጠር ያለች ማብራሪያ

Go down 
AuthorMessage
Ethio Dish LAB
Member
avatar

Posts : 46
Points : 143
Reputation : 23
Join date : 2014-11-19

PostSubject: ስለ UHD (Ultra-high-definition) አጠር ያለች ማብራሪያ   Sat Feb 06, 2016 12:36 pm

ስለ UHD (Ultra-high-definition) አጠር ያለች ማብራሪያ

Ultra-high-definition television ወይም በሌላ ስሙ (2160p, UHD-1, Super Hi-Vision, Ultra HD television, UltraHD, UHDTV, UHD) በመባል የሚታወቀው
እንደ Consumer Electronics Association በ October 17, 2012 ባወጣው መግለጫ መሰረት ቢያንስ aspect ratio of 16:9 እና ቢያንስ ባለአንድ ዲጂታል ኬብል መቀበያ ያለው ሆኖ minimum resolution of 3840×2160 pixels መሆን አለበት ይለናል አንድ ቴሌቪዥን ወይም ዲስፕሌይ UHD ለመባል፡፡

ስለዚህ ወደ ቴክኒካሉ ዝርዝር ስንገባ ወሳኙ ነገር Resolution (የምስል ጥራት) መሆኑ የታወቀ ነው
ለUHDTV Resolution ስናወራ በሁለት አይነት መንገድ በመግለፅ ነው፡-

1. 4K UHDTV (2160p) is 3840 pixels wide by 2160 pixels tall (8.29 megapixels), which is four times as many pixels as 1920x1080 (2.07 megapixels).

2. 8K UHDTV (4320p) is 7680 pixels wide by 4320 pixels tall (33.18 megapixels), which is sixteen times as many pixels and four times the spacial resolution of current 1080p HDTV, which brings it closer to the detail level of 15/70 mm IMAX.[8][18][19] NHK advocates the 8K UHDTV format with 22.2 surround sound as Super Hi-Vision.

ይህም ማለት በአሁን ሰዓት ካለው HDTV 1080p አራት እጥፍ በምስል ጥራት የሚበልጥ ሲሆን በድምፅ አቅርቦት ጥራቱም እንደዛው፡፡

በHD, UHD እና HDR መካከል ያለውን የስማርት ቲቪ ፒክቸር ኳሊቲ ልዩነት እዚህ ላይ ገብተክ ተመልከት [You must be registered and logged in to see this link.]

[You must be registered and logged in to see this image.]


Back to top Go down
 
ስለ UHD (Ultra-high-definition) አጠር ያለች ማብራሪያ
Back to top 
Page 1 of 1
 Similar topics
-
» Hobart to require volunteer service to graduate high school
» "3rd Division" High Top Assault Boots
» Diane Schuler Was Drunk and High at the Time of the Crash That Killed 8
» Most certainly which has been easily! Alex Gerrard might be programs high heels not to mention PVC solely TWELVE weeks subsequent to becoming pregnant
» Blacksmith "High Stakes"

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: Satellite Equipment-
Jump to: