የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 8 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 8 Guests :: 1 Bot

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week
Gadissa
 

Share | 
 

 የ yahsat አሰራር

View previous topic View next topic Go down 
Go to page : Previous  1, 2, 3, 4
AuthorMessage
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2011
Reputation : 833
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   Thu Sep 08, 2016 6:37 pm

kibrulaw wrote:
GUYS,KStar, in need of Varzish i recently call up on dish installers. They tried to install it almost the whole day but they failed. They changed different positions and directions. finally a signal came and it was extremely volatile. it had a good signal 90 and quality 49 but not stable. i live arround Hayat condominium. how can i fix?
ሳህንህን የሚጋርደው ነገር አለ እንዴ? የሳህንህ መጠንስ ምን ያክል ነው? በምን ሪሲቨር ላይ?
የሰሩልህ ባለሙያዎች ጀማሪ ካልሆኑ በቀር የዚህን ያህል እንኳን አያደክምም፡፡
ከላይ ለመግለጽ እንደሞከርኩት ምናልባት ለመፈለግያ የተጠቀሙበት TP ቅርብ ግዜ የተዘጋውን ሆኖ አሳስቷቸው ሊሆንም ይችላል፡፡
ገጽ አንድ ላይ ስለአሰራሩ ማብራርያ አለ ያንን አንብበህ ግልጽ ባልሆኑልህ ጉዳዮች ላይ ተጨማሪ ማብራርያ መጠየቅ ትችላለህ፡፡
እንደ መፈለጊያ TP 11938 H 27500ን መጠቀም ትችላለህ፡፡


kibrulaw wrote:
......i spent 1000 for the whole intallation and purchase process.
የገዛኸውን የእቃ አይነት እና መጠን ብትነግረን ወጭው ሚዛናዊ ነው ወይም አይደለም የሚለውን ለመናገር ያስችላል፡፡


⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2011
Reputation : 833
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   Thu Sep 15, 2016 6:20 pm

Firomsa Tesfaye wrote:
hey frendoch receivere sm 2350 hd naw dish 180 mejamariya duhokn sarchiyalaw ketlo damo god channeln ba zang katyalaw ena ezaw lay yahasatn mechamar falge nabar pls erdugn.
የ ያህሳትን LNB በዘንግ ከNSS በታች አድርገህ ስታስረው ይገባልሃል፡፡
Back to top Go down
luck hajiPosts : 6
Points : 6
Reputation : 0
Join date : 2016-09-15

PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   Thu Sep 15, 2016 11:37 pm

yahsat ke nilesat min yahil eriqal
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2011
Reputation : 833
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   Fri Sep 16, 2016 12:18 am

luck haji wrote:
yahsat ke nilesat min yahil eriqal
ወደ አንድ መቶ አርባአንድ ዲግሪ ያክል ይርቃል፡፡ ገጽ አንድ ላይ ማብራርያ አለ፡፡

⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡
Back to top Go down
eliasPosts : 5
Points : 6
Reputation : 1
Join date : 2017-02-28

PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   Mon Mar 06, 2017 5:02 pm

ye yah sat dish photo post bitadergln
Back to top Go down
Sponsored content
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   

Back to top Go down
 
የ yahsat አሰራር
View previous topic View next topic Back to top 
Page 4 of 4Go to page : Previous  1, 2, 3, 4

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: Installation Guides and Tutorials-
Jump to: