የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there is 1 user online :: 0 Registered, 0 Hidden and 1 Guest :: 1 Bot

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share
 

 የ yahsat አሰራር

Go down 
Go to page : 1, 2, 3, 4  Next
AuthorMessage
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር EmptyWed Jan 27, 2016 12:44 am


ሰሞኑን ከታዳሚዎች በተደጋጋሚ የyahsat አሰራርን በሚመለከት የተነሱ ጥያቄዎችን ግምት ዉስጥ በማስገባት፤
ኢትዮ ዲሽ ፎረም ሙሉ አሰራሩን ይዞላችሁ ቀርቧል፡፡
yahsatን ለመስራት መጀመሪያ አንድ ሳታላይት እንመርጥና የሚከተለውን TP እንሞላለን
የሳታላይት ሊስት ዉስት የግድ yahsat የሚል መኖር የለበትም፡፡ የፈለግነውን አንዱን ሳት መርጠን
lnb ሴቲንጉን ዩኒቨርሳል ላይ ካደረግነው ይበቃል፡፡ ይሮበርድ9 የሚለውን ካገኘን ግን እሱን ብንጠቀም ይመረጣል፡፡
ምክንያቱም እዛ ላይ ያሉት ትራንስፖንደሮች yahsat ጋር ካሉት ጋር ተመሳሳይ ስለሆኑ በኋላ ብላይንድ ሰርች
ወይም ኔትዎርክ ሰርች ሳናደርግ በኖርማል ሰርች ሁሉንም ቻናሎች ማስገባት ስለምንችል ነው፡፡
ይህ እንግዴህ ብዙ ግዜ yahsat የሳታላይት ሊስት ዉስጥ የለም ምን ላድርግ እያሉ የሚነሱ ጥያቄዎችን
ጠቅለል አድርጎ ለመመለስ በሚል ነው፡፡

አሁን የMaiwand frequency 11785 H 27500 ን እንሞላለን ከዛ ዲሹ ወዳለበት እናቀናለን፡፡

አዲስ አበባ ላይ ሆነን ይህንን ሳታላይት የምናየው በሚከተለው አንጻራዊ እይታ ነው
Azimuth angle:122.74° (True North)
Elevation angle:70.78°
LNB tilt (Skew):-56.18

ለንጽጽ ያክል የጋድ ቻናል ደግሞ በሚከተለው እይታ ይገኛል
Azimuth angle:105.37° (True North)
Elevation angle:53.97°
LNB tilt (Skew):-72.23°

ከዚህ እንደምናየው የጋድ ቻናልን አቅጣጫ ካወቅን yahsatን ለመስራት ዲሻችንን ጋድ ቻናል ካለበት ወደ ደቡብ
በ አስራስድስት ዲግሪ ዞር እናደርግና በ16.8 ዲግሪ ደግሞ ወደሰማይ ቀና እናደርገዋለን፡፡ ከዛ ስኪው አንግሉን ደግሞ
ጋድ ቻናል ካለበት በአስራስድስት ዲግሪ ወደ መሃል እንመልሰዋለን ማለት ነው፡፡

ሲግናል ከመጣልን በኋላ ተጨማሪ TPዎች መጨመር እንችላለን
11766 V 27500
11823 H 27500
11862 H 27500
11881 V 27500
11900 H 27500
11938 H 27500
11958 V 27500
11977 H 27500
11996 V 27500
12073 V 27500
12120 V 12500

ከእነዚህ TPዎች የተወሰኑትን ከጨመርን በኋላ ኔትዎርክ ስካን ኦን አድርገን ስካን ስንለው የተቀሩትን TPዎች
ኦቶማቲክሊ እራሱ ፈልጎ ያስገባልናል፡፡ አለዚያም ሪሲቨራችን ብላይንድ ስካን የማድረግ ፊቸር ካለው እሱን መጠቀምም
እንችላለን፡፡ አለዚያ ደግሞ ሁሉንም TPዎች በእጅ አድ ማድረግ ያን ያህል ከባድ የሚባል ስራ አይደለም፡፡
አጠቃላይ ወደ አስራስምንት የሚሆኑ ትራስንፖንደሮች ናቸው እዚህ ሳታላይት ላይ የሚገኙት፡፡
ከላይ የሰጠኋችሁን ስቴፖች ያለፋይንደር የሆነሰው ቲቪ ላይ እያየላችሁ ለመስራት ግፋ ቢል ወደ አስራምስት ደቂቃ ቢወስድባችሁ ነው፡፡

በመጨረሻም ይህ መረጃ ከጠቀሞት በስተቀኝ ያለውን ፕላስ ጫን ያድርጉት፡፡
ዲሾን ካስተካከሉ በኋላም ከስር አስተያየቶን ማስቀመጥ አይርሱ፡፡
መልካም ስራ!


⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡


Last edited by kstar on Thu Jul 07, 2016 10:54 am; edited 1 time in total
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር EmptyWed Jan 27, 2016 12:46 am

-
Back to top Go down
fitsumfekaduPosts : 2
Points : 2
Reputation : 0
Join date : 2015-10-14

የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር EmptyWed Jan 27, 2016 8:22 am

++++
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር EmptyWed Jan 27, 2016 11:18 pm

በነገራችን ላይ ይህንን ሳታላይት ከዱክ ጋር አንድ ላይ በአንድ ሳህን በሚከተለው መልኩ መስራት ይቻላል፡፡

መጀመሪያ ዱክን ከሆነ የሰራችሁት ያህሳትን ለመስራት ዘንጉን በስተ ሰሚን በኩል ወደታች ነው የምታስረት፡፡
ስኪው አንግሉ ደግሞ ወደ ሰሜን ሃምሳ ስድስት ዲግሪ ላይ ነው የሚሆነው፡፡
ከዛ ከስር የያህሳትን LNB ጥግት አድርጎ ማሰር ነው፡፡
ያለዘንግም አጠጋግተህ አንድ ላይ በማሰር ትንሽ ወደ ስሜን ሸርተት በማድረግ መስራት ይቻላል፡፡
የያህሳት LNB ከዱክ በታች ነው የሚዉለው፡፡

መጀመሪያ ያህሳትን ከሆነ የሰራችሁት ዱክን ለመስራት ዘንጉን በስተደቡብ ወደላይ ታስሩታላችሁ፡፡
ከዛ ከላይ የዶክን LNB ጥግት አድርጎ ማሰር ነው፡፡⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡


Last edited by kstar on Thu Jul 07, 2016 11:03 am; edited 1 time in total
Back to top Go down
Eyobed Daniel
Junior member


Posts : 10
Points : 16
Reputation : 2
Join date : 2015-12-28

የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር EmptySat Jan 30, 2016 8:07 am

++++++
Back to top Go down
solomon bezabehPosts : 7
Points : 9
Reputation : 2
Join date : 2014-10-26

የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር EmptyWed Feb 10, 2016 4:19 pm

Hi Ethiosat forum users.
First I tried to install yahsat @ 52.5 E at 11:00 local time around debre abay street but I have only got channels of 12073 H and 11823 V 27500 frequencies. I tried so many time to catch and install 11785 and 11938 h 27500 frequency contains negaah, maiwandn, rah-e-farda etc channels. can u give me some hint and explanation about the installation of this channels and the time at which all frequencies are available in air? thank u for ur advance treatment.
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር EmptyThu Feb 11, 2016 1:30 am

solomon bezabeh wrote:
Hi Ethiosat forum users.
First I tried to install yahsat @ 52.5 E at 11:00 local time around debre abay street but I have only got channels of 12073 H and 11823 V 27500 frequencies. I tried so many time to catch and install 11785 and 11938 h 27500 frequency contains negaah, maiwandn, rah-e-farda etc channels. can u give me some hint and explanation about the installation of this channels and the time at which all frequencies are available in air? thank u for ur advance treatment.

12073 has polarization set to vertical, and 11823 to horizontal. I am not sure how you get signal with the other way round.
Let us know if it is instead a typo.
Otherwise, all the channels on this sat work 24/7, there is no special time to get them.
Let us know your LNB brand as well.
My take is that your LNB has degreaded through time and needs a replacement.
Back to top Go down
solomon bezabehPosts : 7
Points : 9
Reputation : 2
Join date : 2014-10-26

የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር EmptyFri Feb 12, 2016 4:25 pm

regarding with my previous question about yahsat. my LNB brand is Eurostar-HD and it is new. but I did not see any signal on 11785 and 11938 H 27500. what do u advise me? and what shall I do for further work? when I was in Harar i easly install yahsat without any finder. but in Addis Ababa i suffered a lot to install.
Back to top Go down
solomon bezabehPosts : 7
Points : 9
Reputation : 2
Join date : 2014-10-26

የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር EmptyFri Feb 12, 2016 4:28 pm

with satalite finder?
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር EmptySat Feb 13, 2016 10:22 am

solomon bezabeh wrote:
regarding with my previous question about yahsat. my LNB brand is Eurostar-HD and it is new. but I did not see any signal on 11785 and 11938 H 27500. what do u advise me? and what shall I do for further work? when I was in Harar i easly install yahsat without any finder. but in Addis Ababa i suffered a lot to install.

ከላይ ሲግናል አገኘሁ ያልከው ፍሪኪዮንሲ ላይ የነገርከን ፖላራይዜሽን እኮ ልክ አይደለም፡፡
ለምሳሌ 12073 ላይ አንተ H ላይ ነው ሲግናል ያገኘኸው፡፡ ያህ ሳት ላይ ደግሞ በዚህ ፍሪኪዮንሲ V ላይ ብቻ ነው ሞገድ ያለው፡፡
ያም ማለት አላይን ያደረከው ከያህ ሳት ሳይሆነ ሌላ ሳታላይ ጋር ነው አልያም ስኪውን ሽፍት አድርገኸዋል እንደ ማለት ነው፡፡
የበለጠ ለማረጋገጥ ሰርች ስትል በዚህ ፍሪኪዮንሲ የሚገቡትን ቻናሎች ልብ ብለህ ተመልከት AAA Family, AAA Music ,TV persia 1,
የመሳሰሉት ቻናሎች በ12073V ላይ ይገኛሉ፡፡ ሰርች ዉስጥ በሆሪዞንታልም ይሁን በቨርቲካል አድርገህ ስክን ስታደርግ ካልገቡልህ በርግጥም ከሌላ ሳታላይት ጋር ነው አላይን ያደረከው ማለት ነው፡፡
ስለዚህ ከላይ ያለውን አቅጣጫ በደምብ ለመከተል ሞክር፡፡
ለምሳሌ በዚህ ወቅት፣ በየካቲት ወር ማለት ነው፤ አዲስ አበባ አካባቢ ፀሃይ የምትገባው ከgeographic west ከሰላሳ እስከ አራባ በሚሆን ዲግሪ ወደ ደቡብ ዞር ብላ ነው፡፡ ያም ማለት የጸሃይን መግቢያ ካየህ በኋላ geographic westን ለማግኘት በ ሰላሳ ምናምን ዲግሪ ወደ ሰሜን ዞር ትላለህ ማለት ነው፡፡ ከዛ ደግሞ ትሩ ኖርዝን ለማግኘት ከጂኦግራፊክ ዌስት በ90 ዲግሪ ወደ ሰሚን ዞር ትላለህ፡፡


⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡Last edited by kstar on Sat Mar 26, 2016 6:27 pm; edited 1 time in total
Back to top Go down
adugna2
Junior member


Posts : 11
Points : 18
Reputation : 1
Join date : 2015-07-24

የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር EmptyTue Feb 16, 2016 11:03 am

Hi Kstar, በስተሰሜን ወደታች የሚለው አገላለፅህ እኔንም አልገባኝም፡፡ በስተሰሜን ስትል ዱሆክ መጀመሪያ ከተሰራ የያህ ሳት ኤልኤንቢ ከዱሆክ በላይ በኩል በሰሜን አቅጣጫ ወደታች ዝቅ ብሎ ለማለት ነው ወይስ ኤልኤንቢው ከዱሆክ በታች በደቡብ አቅጣጫ ዝቅ ማለት አለበት ማለት ነው ወይ? ይህንን ግልፅ ብታደርግልን እኔንም አልገባ ስላለኝ ነው፡፡ ሌላው የያህሳት የኢትዮጵያ ሽፋን እስከየት ድረስ ነው? አመሰግናለሁ!
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር EmptyTue Feb 16, 2016 12:41 pm

adugna2 wrote:
Hi Kstar, በስተሰሜን ወደታች የሚለው አገላለፅህ እኔንም አልገባኝም፡፡ በስተሰሜን ስትል ዱሆክ መጀመሪያ ከተሰራ የያህ ሳት ኤልኤንቢ ከዱሆክ በላይ በኩል በሰሜን አቅጣጫ ወደታች ዝቅ ብሎ ለማለት ነው ወይስ ኤልኤንቢው ከዱሆክ በታች በደቡብ አቅጣጫ ዝቅ ማለት አለበት ማለት ነው ወይ? ይህንን ግልፅ ብታደርግልን እኔንም አልገባ ስላለኝ ነው፡፡ ሌላው የያህሳት የኢትዮጵያ ሽፋን እስከየት ድረስ ነው? አመሰግናለሁ!
ወደታች ማለት» የያህ ሳት ኤል ኤን ቢ ከ ዱክ በታች ይዉላል ለማለት ነው
በስተሰሜን ስል ደግሞ» የያህ ሳት ኤል ኤን ቢ ከዱክ በስተሰሜን የጎንዮሽ አቀማመጥ ይዉላል ለማለት ነው፡፡
የያህ ሳት የኢትዮጵያ ሽፋንን ለማየት የያህሳት ፉትፕሪንት በሚል ከዚህ በፊት ፖስት ያደረኩትን መመልከት ይቻላል፡፡


⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡
Back to top Go down
adugna2
Junior member


Posts : 11
Points : 18
Reputation : 1
Join date : 2015-07-24

የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር EmptyMon Mar 14, 2016 10:21 am

Hi Kstar/Admin
ሰላም ናችሁ? ያህ ሳት ላይ ያሉት ቻናሎች በተለይ (Tv varzish, Rahe E Farda እና ሌሎች) ሰሞኑን ኳስ ሲጀምር ኳሊቲያቸው በጣም ይቀንሳል፡፡ ምክንያቱ አልገባኝም በትልቁ ዲሽ (180) እና IBOX 3030 (አዲሱ) እና መሃል ላይ ባለሁለት ፖርት LNB ነው አየተጠቀምኩ ነው ያለሁት፡፡ ኳሊቲያቸው በፍፁም ሊጨምር አልቻለም፡፡ ከተወሰኑት በቀር የሌሎቹ ኳሊቲ አሪፍ ነው ምክንያቱ ምን ይሆናል ትላላችሁ?
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር EmptyMon Mar 14, 2016 5:43 pm

adugna2 wrote:
Hi Kstar/Admin
ሰላም ናችሁ? ያህ ሳት ላይ ያሉት ቻናሎች በተለይ (Tv varzish, Rahe E Farda እና ሌሎች) ሰሞኑን ኳስ ሲጀምር ኳሊቲያቸው በጣም ይቀንሳል፡፡ ምክንያቱ አልገባኝም በትልቁ ዲሽ (180) እና IBOX 3030 (አዲሱ) እና መሃል ላይ ባለሁለት ፖርት LNB ነው አየተጠቀምኩ ነው ያለሁት፡፡ ኳሊቲያቸው በፍፁም ሊጨምር አልቻለም፡፡ ከተወሰኑት በቀር የሌሎቹ ኳሊቲ አሪፍ ነው ምክንያቱ ምን ይሆናል ትላላችሁ?

አሁን ሌሎች አካባቢዎች ይህንን ትራንስፖንደር(11938H) ያለ ብዙ እክል እያዩበት ስለሆነ፣ ችግሩ
አንተጋ ብቻ የሆነ(isolated incident) ነው ብለን ማለት እንችላለን፡፡ ያም ማለት የሳህንህን እና
የLNBዉን አቀማመጥ በማስተካከል ሲግናል መጨመር የችግሩ መፍትሄ ይሆናል ማለት ነው፡፡ በ90ሴ.ሚ ሳህን
ላይ በ0.5db lnb የibox ሪሲቨር ላይ አብዛኞቹ 64 አካባቢ ሲኖራቸው ከፊሎቹ ደግሞ ወደ61 አካባቢ
ኳሊቲ ይኖራቸዋል፡፡


⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡


Last edited by kstar on Sun Jun 19, 2016 10:18 pm; edited 2 times in total
Back to top Go down
adugna2
Junior member


Posts : 11
Points : 18
Reputation : 1
Join date : 2015-07-24

የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር EmptyThu Mar 24, 2016 9:53 am

Hi Kstar/Admin
እንዴት ናችሁ? ባለፈው እንደነገርከኝ የኦቨርሎድ ችግሩን ለመፍታት ባለ90 ዲሽ ገዝቼ ያህ ሳትን ለማስገባት ብሞክርም የዲኤስ ቲቪ ቻናሎች ብቻ እየገቡ አስቸገሩኝ፡፡ ችግሩ የዲሹ ማነስ ነው ወይ ሌላ ምክንያት? ተመሳሳይ ትራንስፖንደሮች በቀላሉ እየገቡ የሚገኙት ለምን ይመስልሃል? ወይስ ያለሁበት አካባቢ (ጂማ) ለትንሹ ዲሽ ሲግናል ጥሩ አይደለም?
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር EmptyThu Mar 24, 2016 12:55 pm

adugna2 wrote:
Hi Kstar/Admin
እንዴት ናችሁ? ባለፈው እንደነገርከኝ የኦቨርሎድ ችግሩን ለመፍታት ባለ90 ዲሽ ገዝቼ ያህ ሳትን ለማስገባት ብሞክርም የዲኤስ ቲቪ ቻናሎች ብቻ እየገቡ አስቸገሩኝ፡፡ ችግሩ የዲሹ ማነስ ነው ወይ ሌላ ምክንያት? ተመሳሳይ ትራንስፖንደሮች በቀላሉ እየገቡ የሚገኙት ለምን ይመስልሃል? ወይስ ያለሁበት አካባቢ (ጂማ) ለትንሹ ዲሽ ሲግናል ጥሩ አይደለም?

ምናልባት ከላይ የሰጠሁትን ሃሳብ በተሳሳተ መልኩ ተረድተኸኝ እንዳይሆን ፈራሁ፡፡
በደምብ በተስተካከለ የዲሽ ሳህን ላይ የበላ 90 ሳህንን ሲግናል ኳሊቲ ምን እንደሚያከል ነው እንጂ ለማሳየት የሞከርኩት
ባለ 90ናው ከ180ው ይሻላል ማለቴ አይደለም፡፡

ያህሳትን በባለ 90ው ስትሰራ ዲሹን 180ው ወደዞረበት አዙረው፡፡ ሆኖም ኢሊቬሽን አንግሉ በአይን ሲታይ
የባለ 90ው የበለጠ ቨርቲካል ይመስላል፤ ኦፍሴት ዲሽ ስለሆነ፡፡ ዲኤስቲቪ እኮ ያህሳት ካለበት ከሃምሳ በላይ ዲግሪ ወደ ደቡብ ይዞራል፡፡
የዲኤስቲቪ ስኪው አንግልም ከያህሳት በጣም ይለያል፡፡ ያህሳት እንዲገባልህ ስኪው አንግሉን ከላይ እንደተጠቀሰው 56 ላይ አድርገው፡፡
ፊቲህን ወደዲሹ አዙረህ LNBውን ሰአት ወደሚዞርበት አቅጣጫ በ56 ዲግሪ አዙረው እንደ ማለት ነው፡፡
ስኪው አንግሉ ባለ 180ው ሳህንህ ላይ ካለው ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡
ኦረዲ እኮ ያህ ሳት ከዚህ በፊት ስለነበረህ, አንድ የያህ ሳት ቻናል ላይ አድርገህ ስኪው አንግሉን አስተካክልና ዲሽህን 180ው
ወደዞረበት አድርገህ ሳህኑን ከፍ ስታደርገው ወድያው ሲግናል ይገባልሃል፡፡


⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡


Last edited by kstar on Thu Jul 07, 2016 11:05 am; edited 1 time in total
Back to top Go down
amanZPosts : 8
Points : 9
Reputation : 1
Join date : 2015-02-02

የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር EmptySat Apr 02, 2016 7:47 am

I have installed yehasat but can't get signal on 11938 h/v 27500 frequency
Back to top Go down
EntichoPosts : 6
Points : 6
Reputation : 0
Join date : 2016-05-03
Age : 28

የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር EmptySun May 15, 2016 5:23 pm

ባለቀ ሰአት yahsat ሰራልኝ አመሰግናለሁ
Back to top Go down
tekdish
Member


Posts : 81
Points : 104
Reputation : 7
Join date : 2015-02-11

የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር EmptyTue May 17, 2016 8:50 am

Dears,

please tell me what happened to Duhok.

currently , no picture is available even there is a sound.

Back to top Go down
efrem
Junior member


Posts : 14
Points : 21
Reputation : 1
Join date : 2014-11-10

የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር EmptyTue May 17, 2016 8:29 pm

tekdish wrote:
Dears,

please tell me  what happened to Duhok.

currently , no picture is available even there is a sound.

Duhok is closed forever
Back to top Go down
tekdish
Member


Posts : 81
Points : 104
Reputation : 7
Join date : 2015-02-11

የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር EmptyWed May 18, 2016 9:30 am

so sorry,

please share me the position and direction of yahsat on 180 cm dish relative to duhock

also any pictures (tekluwh@gmail.com)

Thanks
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር EmptyWed May 18, 2016 10:48 am

tekdish wrote:
so sorry,

please share me the position and direction of yahsat on 180 cm dish relative to duhock

also any pictures (tekluwh@gmail.com)

Thanks
በቅጥያ ከሆነ መስራት የፈለከው ከላይ በደምብ ተብራርቷል፡፡
ሳህኑን አንቀሳቅሰህ ከሆነ ደግሞ መስራት የፈለከው የሚከተለውን አድርግ፡፡
ሳህኑን ዶክ ካለበት ወደ ደቡብ ወደ ሰባት ዲግሪ የሚሆን ዞር አድርገው፡፡
በመቀጠልም ዶክ ካለበት ሳህኑን ወደሰማይ በአራት ነጥብ አምስት ዲግሪ የሚሆን ቀና አድርገው፡፡ ወዲያው ይገባልሃል፡፡
ኳሊቲ ለመጨመር LNBዉን ዶክ ካለበት በ ሰአት ዙር ተቃራኒ(ፊቲህን ወደ ዲሹ አዙረህ)ወደ ስድስት የሚሆን ዲግሪ ዞር አድርገው፡፡

⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡Last edited by kstar on Thu Jul 07, 2016 11:07 am; edited 1 time in total
Back to top Go down
tekdish
Member


Posts : 81
Points : 104
Reputation : 7
Join date : 2015-02-11

የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር EmptyFri May 20, 2016 8:47 am

Job done !

thank you all!
Back to top Go down
mulukenararsa89
Member


Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 33
Location : Aleta chuko

የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር EmptyThu Jun 23, 2016 1:35 pm

Tikit sile Varzesh HD TV aserar kawekut lagarachiw lemisale Adugna2 amanz...lelelochim keredachew bemejemeriya yahin seritachihu gn Tv varzesh dimitsi betirat eyesera misil minim ayinorewum lelaw dimitsu tirit bilo misilu eyetekorarete yasichegirachiwal lezih mefitihe alew esum sehanun mnm satanikesakisu adis LNB bemegizat mekeyer keziyam Lnbwun betikit betikitu zor zor sitaderigut yigebal bemigerim tiirat yihin yalikuwachihu biyanis esike 10 dishoch lay mokirew new beteleyayu yeseru LNB gn beadis kehone tilik new lahun abekaw!!!
Back to top Go down
ashe9726
Member


Posts : 25
Points : 31
Reputation : 2
Join date : 2016-02-02

የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር EmptyWed Jun 29, 2016 7:59 pm

Verzish is now turned to sd with biss.on yahsat .what should we do football lover .
Back to top Go down
Sponsored content
የ yahsat አሰራር Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር Empty

Back to top Go down
 
የ yahsat አሰራር
Back to top 
Page 1 of 4Go to page : 1, 2, 3, 4  Next

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: Installation Guides and Tutorials-
Jump to: