የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 6 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 6 Guests :: 1 Bot

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share | 
 

 ኳስ ያለ ካርድ ለማየት ምን ምን ያስፈልጋል? ሙሉ ማብራሪያውን ያንቡብት

Go down 
AuthorMessage
adminn
Admin
avatar

Posts : 251
Points : 756
Reputation : 153
Join date : 2014-12-16

PostSubject: ኳስ ያለ ካርድ ለማየት ምን ምን ያስፈልጋል? ሙሉ ማብራሪያውን ያንቡብት    Tue Jan 12, 2016 8:33 am

 ሰላም ጤና ይስጥልኝ የፔጃችን ተከታታዮች ዛሬም የኳስ ቻናል ለማሰራት ምን ምን ያስፈልጋል በሚል ርዕስ ግልፅ የሆነ የተብራራ ፅሁፍ ይዘን ቀርበናል ካነበቡ በውሃላ  ላይክ ማድረጎን እንዳይረሱ

# የኳስ ዲሽ ለማስገባት ስንት ሰሀን ያስፈልጋል?
ነፃ የኳስ ቻናሎች ለማየት ከ አንድ ዲሽ (ሰሀን) )በላይ ያስፈልገናል

# ለምን ሁለት ዲሽ አስፈለገን ?

#ሁለት ዱሽ ያስፈለገበት ምክንያት አብዛኛው ሰው 99% ያክሉ ናይል ሳት ይጠቀማል ናይል ሳት ላይ ደግሞ ሁሉም የሀገራችን ቻናሎች EBC 1, EBS, NAHOO TV, ሌሎች እና ኢንተርናሽናል የዜና ቻናሎች BBC ,CNN, Etc
ቻናሎች በናይል ሳት ስለሚገኙ ናይል ሳት ያለበት አቅጣጫ ደግሞ ከነፃ ኳስ ቻናሎች አቅጣጫ ጋር ተቃራኒ ነው ።

# ሁለት ዲሽ ያለንስ ምን ምን የኳስ ቻናሎች ይኖሩናል?

# እርሶ ሁለት ዲሽ ካሎት ይህን በሁለት መንገድ እንክፈለው አንዱ ባለ 90 ወይም ባለ 60 ቢኖሮት አንደኛው ግን ማለትም ኳሱን እንዲሰራበት የተባለው ሰሀን ባለ 180 cm ወይም ባለ 90 cm እንበልና

# ባለ 90 ሰሀን ላይ DUHOK፣NAGHA፣MAWAD፣HEWAD ፣ LAMAR የሚባለቱን ቻናሎች ያገኛሉ ማለት ነው እነዚህ ቻናሎች በሁለት lnb ሁለት ሳተላይት ላይ ነው ሚገኙት YEHASAT1A@52E እና NSS12@57E ማለት ነው

# ከላይ የየተቀሱት ቻናሎች ምን ምን ጫወታ ያሳያሉ?

# DUHOK ምርጥ ከሚባሉት ቻናሎች ውስጥ አንዱ ነው ይህ ቻናል በጥራት ቀዳሚ ሲሆን HD ቻናል ስለሆነ በ HD RECIVER ብቻ ነው ሚሰራው አረበኛ ኮሜንታተር ቢሆንም በጣም ጥራት ስላለው እና ማይቋረጥ ቻናል መሆኑ ተመራጭ ያረገዋል ሚያሳየቸው ጨዋታዎች እንግሊዝ ፕሪሜዬርሊግ ፣ሻምፒዮንስ ሊግ ፣ላሊጋ፣ሴሪያ፣ኢሮፖ ሊግ፣ሌሎችንምያሳያል ግን ሁሌም ለባርሴሎና እና ለ ማድሪድ ጨዋታ ቅድሚያ ይሰጣል ይህም ማለት አርሰናል ከ ቼልሲ ይጫወታሉ ባርሴሎና ከ ቫሌንሲያ ቢጫወቱ ጨዋታው እኩል ሳት ቢሆን ሚተላለፈው ጨዋታ የ ባርሴሎና ነው ማለት ግን የተለያዩ ሰአት ከሆነ ሁለቱንም ተከከታታይ ያሳያል ማለት ነው

# NAGHA፣MAWAD፣HEWAD ፣ LAMAR እነዚህ ቻናሎች ደሞ ዋነኛ ደስ ሚሉት በሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ላይ ነው እኩል ሰአት ላይ ሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን በተለያዩ ሁለት ቻናሎች ሁለቱንም ጨዋታ ያሳያሉ በተጨማሪ ላሊጋ ያሳያሉ የባርሳ እና የማድሪድ ጨወታዎችን እንደዚሁም ምሽት ከ 2 ሰአት በውሃላ ሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜዬርሊግ ጨዋታዎች ያሳያሉ ዋነኛ ሻምፒዮንስ ሊግ እና ላሊጋ በትክክል ያሳታሉ በማንኛውም ሪሲቨር ይሰራሉ SD & FREE ናቸው ማለት በዚህ አጋጣሚ እዚው ሳተላይት ላይ ምርጥ የፊልም እና የሙዚቃ ቻናሎች እንዳሉ ላስታውሳቹ
ሌላኛው ቻናል PTV SPORT & PTV BATIONAL ሲሆኑ አንድ ትልቁ ሰሀን ካላቹ ነው እነዚህን ቻናሎች እና ከላይ ፅፌ የነበሩትን ቻናሎች በአንድ ዲሽ ማግኘት ሚችሉት

# PTV SPORT & PTV BATIONAL ካሎት እንግሊዝ ፕሪሜዬር ሊግ እና ቦንደንደስ ሊጋ ያሳያሉ ፕሪሜዬርሊግ ምንም ጨዋታ አያመልጦትም ማለት ይቻላል እኩል ሰአት ላይ አልፍ አልፎ ሁለት ጨዋታዎችን በሁለት ቻናል ያሳያሉ ደስ የሚል እንግሊዘኛ ኮሜንታተር ነው ምርጥ የሚባል ጥራት አለው ልብ በሉ ይህ ቻናል ሚሰራው በ ትልቁ ዲሽ እና በ C BAND LNB ብቻ ነው

# ግልፅ አድርገን ያቀረብነው ይመሰለኛል ዋናው ነገር ሁለት ዲሽ ይኑሮት ናይል ሳት አልፈልግም ካሉም አንድ ዲሽ በቂ ነው ጥያቄ አስተያየት ካላቹ ኮሜንት ያድርጉ

ላይክ ማድረጎን እንዳይረሱ ላይክ ሲሉም ነው ሞራል ሁኖን ጥሩ ፣ ግልፅ እና እውነተኛ መረጃ ምናቀርብሎት

በተጨማሪ በፌስቡክ አዲሬሴ ከፔጄ ተጨማሪ chat ላይ ጥያቄ ካሎት ይህ ነው አድራሻዬ https://m.facebook.com/samsonsisy

እንደዚሁም የዲሽ መስራት መማር ከፈለጉ ይህ ዌብሳት የኛ ነው ይጎብኙልን http://ethiodish.amharicforum.com/

ማንኛውንም የዲሽ ስራ ማሰራት ከፈለጉ ደውለው ያማክሩን

0921014175
0929094683


Last edited by adminn on Wed Jan 13, 2016 11:30 am; edited 3 times in total
Back to top Go down
tamiratta
Member


Posts : 92
Points : 133
Reputation : 37
Join date : 2014-10-03

PostSubject: Re: ኳስ ያለ ካርድ ለማየት ምን ምን ያስፈልጋል? ሙሉ ማብራሪያውን ያንቡብት    Tue Jan 12, 2016 3:40 pm

Betam wesagne mereja thanks.
Back to top Go down
jonsolomon
Junior member


Posts : 20
Points : 37
Reputation : -1
Join date : 2015-12-09
Age : 28

PostSubject: Re: ኳስ ያለ ካርድ ለማየት ምን ምን ያስፈልጋል? ሙሉ ማብራሪያውን ያንቡብት    Wed Jan 13, 2016 11:10 am

Nile sat beyetgnaw dish new yemnseraw. Ke ptv gar new
Back to top Go down
adminn
Admin
avatar

Posts : 251
Points : 756
Reputation : 153
Join date : 2014-12-16

PostSubject: Re: ኳስ ያለ ካርድ ለማየት ምን ምን ያስፈልጋል? ሙሉ ማብራሪያውን ያንቡብት    Wed Jan 13, 2016 11:15 am

jonsolomon nilesat be lela dish nw metsraw
Back to top Go down
fitsumfekaduPosts : 2
Points : 2
Reputation : 0
Join date : 2015-10-14

PostSubject: Re: ኳስ ያለ ካርድ ለማየት ምን ምን ያስፈልጋል? ሙሉ ማብራሪያውን ያንቡብት    Tue Jan 19, 2016 12:16 pm

BETAM ENAMESEGENALEN ADMINN

Back to top Go down
bomfre
Member


Posts : 59
Points : 106
Reputation : 11
Join date : 2015-10-13

PostSubject: Re: ኳስ ያለ ካርድ ለማየት ምን ምን ያስፈልጋል? ሙሉ ማብራሪያውን ያንቡብት    Tue Jan 19, 2016 12:26 pm

did irib tv3 still show football matches
Back to top Go down
Sponsored content
PostSubject: Re: ኳስ ያለ ካርድ ለማየት ምን ምን ያስፈልጋል? ሙሉ ማብራሪያውን ያንቡብት    

Back to top Go down
 
ኳስ ያለ ካርድ ለማየት ምን ምን ያስፈልጋል? ሙሉ ማብራሪያውን ያንቡብት
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: Installation Guides and Tutorials-
Jump to: