የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there is 0 user online :: 0 Registered, 0 Hidden and 0 Guests :: 1 Bot

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share
 

 NEW RECIVER MASTER CODE የሪሲቨሮች ማስተር ኮድ

Go down 
AuthorMessage
adminn
Admin
adminn

Posts : 251
Points : 757
Reputation : 154
Join date : 2014-12-16

NEW RECIVER MASTER CODE የሪሲቨሮች ማስተር ኮድ Empty
PostSubject: NEW RECIVER MASTER CODE የሪሲቨሮች ማስተር ኮድ    NEW RECIVER MASTER CODE የሪሲቨሮች ማስተር ኮድ EmptyTue Jan 12, 2016 8:17 am

NEW RECIVER MASTER CODE የሪሲቨሮች ማስተር ኮድ 12523004_466932950157335_2697353367705791750_n


እርሶ ሪሲቨሮትን በ ፓስዎርድ(password) ቆልፈውት ድንገት ኮዱን ቢረሱት ሪሲቨሩ በማንኛውም ኮድ ቢቆለፍ በነዚህ ማስተር ኮዶች መክፈት እንደሚችሉ ያውቃሉ ? ዛሬ ይዘንላቹ የቀረብነው አሁን አብዛኛው ሰው ሚጠቀሟቸው ሪሲቨሮች የ ‪#‎SUPERMAX‬ እና የ EUROSTAR ፣ IBOX እና EUROLINE ሪሲቨሮች ማስተር ኮድ ናቸው። ኮዶች እስከ ሪሲቨሮች ሞዴል ቁጥር ጋር አለላቹ አንብበው ሲጨርሱ ላይክ ማለቶን እንዳይረሱ ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላቹ ኮሜንት ያርጉ

⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣

በዚህ ኮድ 9876

SM 9999 FT,
SM9700 CA HD +++,
SM 2425 Power Plus,
SM 9300 CA HD
SM 9200 CA HD,
SM 4300 mini,
SM 3000HD 3G

በዚህ ኮድ 888888 / 8888

SM9950 HD FTA,
SM 4110HD MINI,
SM 4120HD FTA

በዚህ ኮድ 3606

SM 9700 CA Gold Plus,
FT 9700 Diamond,
FT 2750 HD,
SM 2560 Brilliant,
SM 2350 Power Tech,
SM 2425HD,
SMHD 2370 CA,
SM 2350 HDCA

በዚህ ኮድ 2046

SM 9700GOLD + CA HD
SMHD 2375 POWER TECH, SMHD 2300 SD POWER TECH, SM 2300 HD
SM 9650 USPI
SM 9400 USPI
SM 9900CA

በዚህ ኮድ 3327 / 3328 / 3329

HD 2550 CA Mini

በዚህ ኮድ 6000

SM 340 HD Dream Liner
SM 380 HD Super Jumbo
SM 390 HD Ultra Max
9200 POWER PLUS, 1X1 POWER PLUS, 9950 POWER PLUS 9200CXT
9950CXT
9800CXT
SM 3100 HD
SM 3150 HD

የ EURO STAR ሪሲቨር

በዚህ ኮድ 1004

EB 9700 EUROBOX
ES 9200
ES 9600
ES 9300
ES 9500

በዚህ ኮድ 3472/7432

EB 555 IR

በዚህ ኮድ
የ IBOX 3030 9876

በዚህ ኮድ 9876
የ EUROLINE 555
በዚህ ኮድ 9876


ሌሎች ምታውቋቸውን ኮሜንት ያደርጉ

ላይክ ለማለት በቀኝ  በኩል የ + ምልክቷን ይጫኑ

ሳሚ ዲሽ

☎0921014175
☎0910889339
Back to top Go down
Lexi
Member
Lexi

Posts : 216
Points : 305
Reputation : 49
Join date : 2015-03-10
Age : 36

NEW RECIVER MASTER CODE የሪሲቨሮች ማስተር ኮድ Empty
PostSubject: Re: NEW RECIVER MASTER CODE የሪሲቨሮች ማስተር ኮድ    NEW RECIVER MASTER CODE የሪሲቨሮች ማስተር ኮድ EmptySun Jul 17, 2016 5:28 pm

G8 !
Back to top Go down
tekdish
Member


Posts : 81
Points : 104
Reputation : 7
Join date : 2015-02-11

NEW RECIVER MASTER CODE የሪሲቨሮች ማስተር ኮድ Empty
PostSubject: Re: NEW RECIVER MASTER CODE የሪሲቨሮች ማስተር ኮድ    NEW RECIVER MASTER CODE የሪሲቨሮች ማስተር ኮድ EmptyTue Jul 19, 2016 8:04 am

Please share me the current biss key for TV varsish $,
Back to top Go down
mulukenararsa89
Member


Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 33
Location : Aleta chuko

NEW RECIVER MASTER CODE የሪሲቨሮች ማስተር ኮድ Empty
PostSubject: Re: NEW RECIVER MASTER CODE የሪሲቨሮች ማስተር ኮድ    NEW RECIVER MASTER CODE የሪሲቨሮች ማስተር ኮድ EmptyWed Jul 20, 2016 1:59 pm

Tekdish ezihu forum lay post tederigowal biss wusit bitigeba tagegnaleh lemanignawum Tv Varzish yahsat 52.5e 12015 H 27500 Biss :-12 34 AB F1 CD 56 78 9B
Back to top Go down
tekdish
Member


Posts : 81
Points : 104
Reputation : 7
Join date : 2015-02-11

NEW RECIVER MASTER CODE የሪሲቨሮች ማስተር ኮድ Empty
PostSubject: Re: NEW RECIVER MASTER CODE የሪሲቨሮች ማስተር ኮድ    NEW RECIVER MASTER CODE የሪሲቨሮች ማስተር ኮድ EmptyThu Jul 28, 2016 8:48 am

help-IBOX 3030 Tv varsish ቢስ ሳስገባ ሊስቶቹ ዉስጥ ያለዉ ፍሪኩየንሲ የተለየ ነው ፡መስተካከል ይኖርበታል?
Back to top Go down
mulukenararsa89
Member


Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 33
Location : Aleta chuko

NEW RECIVER MASTER CODE የሪሲቨሮች ማስተር ኮድ Empty
PostSubject: Re: NEW RECIVER MASTER CODE የሪሲቨሮች ማስተር ኮድ    NEW RECIVER MASTER CODE የሪሲቨሮች ማስተር ኮድ EmptyFri Aug 12, 2016 11:32 am

be 11785 H 27500 quality esike 60 kegebalih blind scan sitaderigew erasu yisitekakelal
Back to top Go down
Sponsored content
NEW RECIVER MASTER CODE የሪሲቨሮች ማስተር ኮድ Empty
PostSubject: Re: NEW RECIVER MASTER CODE የሪሲቨሮች ማስተር ኮድ    NEW RECIVER MASTER CODE የሪሲቨሮች ማስተር ኮድ Empty

Back to top Go down
 
NEW RECIVER MASTER CODE የሪሲቨሮች ማስተር ኮድ
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: Installation Guides and Tutorials-
Jump to: