የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 6 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 6 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share
 

 አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን

Go down 
Go to page : 1, 2  Next
AuthorMessage
KirubelTamene
Junior member


Posts : 11
Points : 17
Reputation : 4
Join date : 2016-01-06

አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን EmptyWed Jan 06, 2016 7:34 pm

Hi!
መጀመሪያ እራሴን ላስተዋዉቃችሁ ኪሩቤል ታመነ እባላለሁ በ Becky PLC ውስጥ Assistant Manager ነኝ አብዛኞቻችሁ እንደምታቁት Becky PLC IBOX ሪሲቨር ወደ ኢትዮጽያ ለመጀመሪያ ከማስገባቱ ባሻገር በምስራቅ አፍሪካ #2 ትልቁ የIBOX ወኪል አከፋፋይ ነው። ዛሬ 2 እጅግ አስደሳች ዜና ይዘንላችሁ መጥተናል፦

:1: አዲሱን የ ሲ-ሳት(Genuine IBOX manufacturer) ምርት የሆነውን በ የካቲት,2008 ላይ ወደ አለም ገበያ የሚቀላቀለው IBOX Plant-X የተባለ አዲስ ሪሲቨርን በብዛት ለማስመጣት ሙሉበሙሉ ቅድመ ክፍያ ከፍለን እየተጠባበቅን ነው ይህንን ምርት ከቀድሞ የIBOX ምርቶች ልዩ የሚያደርገው
፨ 12,000 ቻናሎች መያዝ መቻሉ
፨ POWER VU ይቀበላል
፨ 3G ሲምካርድ ተቀብሎ Key ከonline ሰርቨሮች Update ማድረግ መቻሉ +(ቢበዛ በቀን ከonline Key Update ለማድረግ 2Mb ስለሚጠቀም የ100ብር ካርድ ለ4-5ወራት ያህል ሊያገለግል ይችላል።)
፨ ሞተራይዝድ የሆኑ የ ዲሽ ሰሀኖችን ለማንቀሳቀስ በቂ Output Voltage አለው።
፨ Extra HD መሆኑ።
፨ እጅግ ፈጣን የሆነ በውስጡ የተገጠመ WIFI መቀበያ አንቴና አለው።
° በ ምርጥ ዎጋ ወደ ገበያ ስለምናስገባው

፡2፡ ሞተራይዝድ 180 cm ዲሽ ልናስገባ ነው

፨ ይህ ዲሽ synchronous motor እና hydraulic system በመጠቀም እራሱን ወደ ማንኛውም regional coverage ውስጥ ያለ ሳተላይት መጠቆም ይችላል ከእኛ የሚጠበቀው እጁ በተባረከ የዲሽ ባለሞያ ዲሹን አሪፍ ቦታ ተክሎ የ አንድን ሳተላይት አቅጣጫ በአሪፉ ከጠቆምንለት በኃላ ወደ ሌላ አቅጣጫ ሰሀኑን ማስተካከል የእራሱ የዲሹ ሞተር ስራ ነው።
፨ ይህን ስል አብዛኞቻችሁ C-band,Ku-band LNB ምናምን ጥያቄ እንደሚሆንባችሁ እርግጠኛ ነኝ ለዚህ ጥያቄያችሁም Master LNBው(central LNBው, በዘንግ ያልተቀጠለ LNBው) KU እንዲሁም C Band ሲግናል መሰብሰብ ይችላል በሌላ አባባል LNBው C-band እና KU-band በአንድላይ ወጥ ሆነው ተሰርተው እንደ አንድ LNB እናገኛቸዋለን።
፨ ቀድመን እንደጠቀስነው ሲ-ሳት (IBOX) ዴቨሎፕመንት ቡድን እንዳስረዳን IBOX Plant-X ይህንን ዲሽ መቆጠር ብቻ ሳይሆን 100% ያለ ምንም ችግር እንደሚቀበል ለ Becky PLC ዋስትና ሰጥተዋል።
° ይህንን ሞተራይዝድ ዲሽ በተመጣጣኝ ዎጋ በቅርብ ቀን ይጠባበቁ

፧ ከተሳካ ደግሞ IBOX ሶፍትዌር ዴቨሎፐር ቡድን ለ IBOX 3030 Power Vu መቀበያ ሶፍትዌር እንዲሰራልን ከ ኬንያ እና ግብዕ አቻዋቻችን ጋር ጥያቄ አስገብተናል
፧ እነዚህ ምርቶች እንዳስገባን በዚህ ፔጅ ወዲያው እናሳውቃችኀለን እስከእዝያው ሰላም...
Back to top Go down
KirubelTamene
Junior member


Posts : 11
Points : 17
Reputation : 4
Join date : 2016-01-06

አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: Re: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን EmptyWed Jan 06, 2016 7:50 pm

Hello Admin

I wanted to post our company photo,the new IBOX plant-x photo and the 180cm motor dish videos but i was unable to do so
Back to top Go down
KirubelTamene
Junior member


Posts : 11
Points : 17
Reputation : 4
Join date : 2016-01-06

አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: Re: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን EmptyWed Jan 06, 2016 8:25 pm

ቀድሞ የገለዕኩት KU እና C BAND በአንድ ጊዜ ሚቀበል LNB "dual band lnb" ይባላል ለ ሞተራይዝድ ዲሽ ያስፈለገበት ምክንያት ደግሞ LNB ሳንቀያይር C&Ku band እንድንጠቀም ስለሚረዳን ነው። ለ ኖርማል ዲሽ ተጠቃሚዋች ደግሞ dual band lnb የሚጠቅመው በ አንድ አይነት ዲግሪ ሚገቡ C&Ku band እንድንጠቀም ስለሚረዳን ነው። እንደ ባለሞያዎቻችን ደግሞ dual band lnb ለ ኖርማል ዲሽ አይመክሩም ምክንያቱም ከ ሳተላይት ሳተላይት ለመቀያየር ዲሹን ማንቀሳቀስ አለብን ይህ ደግሞ ከ ልፋትም ከ ወጪም አንዓር አንመክርም። Dual Band LNB ምትፈልጉ ካላችሁ ግን የተወሰኑ ፍሬ ስላዘዝን በእጃችን ሲገባ እናሳውቃችኃለን።
Back to top Go down
TeddyDishPiazzaPosts : 9
Points : 13
Reputation : 0
Join date : 2016-01-08

አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: Re: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን EmptyFri Jan 08, 2016 7:27 am

@ kiribeltamene

በጣም ደስ የሚል ዜና ነው። ግን IBOX Plant-X ተብየውን ሪሲቨር አንድ ሁለት ሰው ቤት ገጥሞኛል እጅግ ገራሚ ሪሲቨር ኑው ከምንም የገረመኝ ደግሞ DSTv clone card (ኮፒ የተደረገ ካርድ) ተቀብሎ DSTv ማሳየቱ ነው።
* DUAL BAND LNB በጣም ስለምንፈልግ 1-20 ፍሬ ካላችሁ እባካችሁ..
* please send me ibox 3030 power vu software (tewdrosalehegn@yahoo.com)

Back to top Go down
KirubelTamene
Junior member


Posts : 11
Points : 17
Reputation : 4
Join date : 2016-01-06

አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: Re: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን EmptyFri Jan 08, 2016 7:53 am

@teddydishpiazza

ልክብለሀል ለሙከራ ያመጣናቸውን ሪሲቨሮች አንድአንድ የቤት እቃ USE&THROW ለሆነበባቸው ግለሰቦች ሽጠናል። Clone Card ካለህ Dstv ብቻ ሳይሆን ሌላሌላ Package ማየት ትችላለህ አሁን መጋዘን ውስጥ 7 ሪሲቨሮች አሉን ያው ገበያ ያላወጣናቸው የሙከራ ምርት ችግር አያጣውም ብለን ነው።
፨ Ibox 3030 power vu software ደግሞ በደንብ አላለቀም ግን ከፈለግከ Beta version በ ኢሜል ልኬልሀለው።
፨ Dual band LNB 1-10ፍሬ አለን ቦሌ ያለው ሱቃችን አስቀምጬልሀው።
Back to top Go down
TeddyDishPiazzaPosts : 9
Points : 13
Reputation : 0
Join date : 2016-01-08

አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: Re: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን EmptyFri Jan 08, 2016 9:58 am

@kirubeltamene

በጣም አመሰግናለው POWER VU ቻናሎችን ያለምንም ችግር ይከፍታል Dual Band LNB 8ፍሬ ወስጃለሁ ይመችህ አቦ!!! you made ma day ♥ :-) ♥
Back to top Go down
BezbookPosts : 3
Points : 5
Reputation : 0
Join date : 2014-09-12

አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: Re: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን EmptyFri Jan 08, 2016 10:05 am

አሰደሳች ዜና ነው ፡፡ ከቻልክ power vu i box 3030 software ላክልኝ [You must be registered and logged in to see this link.]
Back to top Go down
KirubelTamene
Junior member


Posts : 11
Points : 17
Reputation : 4
Join date : 2016-01-06

አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: Re: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን EmptyFri Jan 08, 2016 10:29 am

@teddydishpiazza
ደስ ይላል ልብ ብለህ ከሆነ ሌላ Power VU የሚቀበሉ ሪሲቨሮች የሚከፍቱትን የአረብ ፊልም ቻናሎች መክፈት አይችልም ለ ፕሪምየር ሊግ ከሆነ ግን ይመችህ ነብሴ
♣teddy please share the link to Bezook i forgot my laptop in the office
Back to top Go down
TeddyDishPiazzaPosts : 9
Points : 13
Reputation : 0
Join date : 2016-01-08

አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: Re: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን EmptyFri Jan 08, 2016 10:41 am

@Bezook
[You must be registered and logged in to see this link.]

Update step
1) Insert disk;
2) Enter MENU-->USB Control-->USB Menu;
3) Select upgrade file(xxx.bin);
4) Restore factory default after upgrade complete.
(Enter MENU-->Channel Manager-->Factory Default)
F1+000 Patch enable/disable
F1+111 RS232 mode

*Version history/Release notes/Changelog:
*Power Vu Support
*v166
*Modify add Biss key according to your requirement.
*Fix the bug of GIPTV.
*BulsatCom (39.0°E) Next Keys Fix
*Cablecom Swiss (Cable TV)New Keys Fix
*UPC DIRECT (0.8°W)
*DigiTurk Cryptoworks (7.0°E)
*ORF & Austria Sat (19.2°E)
*Sky Link (23.5°E)
*Biss FULL *All Full Keys Updated


Ibox 3030 V1.66 by TeddyDish© Fix 08-01-2016
Back to top Go down
TeddyDishPiazzaPosts : 9
Points : 13
Reputation : 0
Join date : 2016-01-08

አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: Re: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን EmptyFri Jan 08, 2016 10:49 am

Back to top Go down
TeddyDishPiazzaPosts : 9
Points : 13
Reputation : 0
Join date : 2016-01-08

አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: Re: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን EmptyFri Jan 08, 2016 10:54 am

@ኪሩ አዲሱ ጀለሴ

የአረብ ቻናል ገደል ይግባ እድሜ ለአንተ አሁን ደሳሳ ጎጆዬ ውስጥ ዱቅ ብዬ MTV Hit,Sport 24,Discovery Channel,History Tv.... እየኮመኮምኩ ነው
Back to top Go down
jonsolomon
Junior member


Posts : 20
Points : 37
Reputation : -1
Join date : 2015-12-09
Age : 29

አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: Re: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን EmptyFri Jan 08, 2016 11:02 am

le super max sm 9200ca hd power vu yemikebel software yelem malet new?
Back to top Go down
KirubelTamene
Junior member


Posts : 11
Points : 17
Reputation : 4
Join date : 2016-01-06

አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: Re: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን EmptyFri Jan 08, 2016 11:50 am

@ jonsolomon

እኛ IBOX ብቻ ነው ምናስመጣው ግን የ ሱፐርማክስ ምንአልባት ካለ ከ Birhana Trading ጠይቄ እሰጥሀለው Birhana Trading ከ 90ዋቹ ጀምሮ የ Strong እና Super Max ትልቅ ወኪል አስመጪ ናቸው
Back to top Go down
adugna2
Junior member


Posts : 11
Points : 18
Reputation : 1
Join date : 2015-07-24

አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: Re: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን EmptyFri Jan 08, 2016 12:05 pm

That is great!
I have the new ibox 3030 (Molalaw ibox 3030 Phenomena), is the software compatible with it?
Back to top Go down
bomfre
Member


Posts : 59
Points : 106
Reputation : 11
Join date : 2015-10-13

አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: Re: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን EmptyFri Jan 08, 2016 12:18 pm

hello friend it's very exciting news in deed what I would like to know is if you guys put a price for the reciver and LNB and like you said on the above topic you have ibox 3030 SW with power vu feature which is nice if you don't mind send me the software even if it's beta version I would like to check it out please
cheers
Back to top Go down
KirubelTamene
Junior member


Posts : 11
Points : 17
Reputation : 4
Join date : 2016-01-06

አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: Re: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን EmptyFri Jan 08, 2016 12:36 pm

፨ የ ሪሲቨሮች ዋጋ ከበፊቱ ጋር ያው ነው ግፋ ቢል 100-200 ብር ልዩነት ብቻ
፨ ሞተራይዝድ ዲሽ ደግሞ በብዛት ለሚረከቡን 3400-3700 ብር ይሆናል ገበያ ላይ ግን እኔእንጃ ያው ተረካቢው ይወስናል
Dual Band Lnb china= 410 Original =520
Back to top Go down
bomfre
Member


Posts : 59
Points : 106
Reputation : 11
Join date : 2015-10-13

አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: Re: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን EmptyFri Jan 08, 2016 12:57 pm

tanks bro what about the software for ibox 3030 like to check it out even it's beta
Back to top Go down
kido1976Posts : 3
Points : 3
Reputation : 0
Join date : 2015-09-03

አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: Re: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን EmptyFri Jan 08, 2016 2:31 pm

can we get contact info so that we can buy
Back to top Go down
TeddyDishPiazzaPosts : 9
Points : 13
Reputation : 0
Join date : 2016-01-08

አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: Re: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን EmptyFri Jan 08, 2016 2:32 pm

Linkun befit post adrgyalew
Back to top Go down
jonsolomon
Junior member


Posts : 20
Points : 37
Reputation : -1
Join date : 2015-12-09
Age : 29

አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: Re: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን EmptyFri Jan 08, 2016 2:39 pm

amesegnalew kiru
Back to top Go down
jonsolomon
Junior member


Posts : 20
Points : 37
Reputation : -1
Join date : 2015-12-09
Age : 29

አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: Re: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን EmptyFri Jan 08, 2016 2:40 pm

amesegnalew kiru
Back to top Go down
jonsolomon
Junior member


Posts : 20
Points : 37
Reputation : -1
Join date : 2015-12-09
Age : 29

አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: Re: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን EmptyFri Jan 08, 2016 2:40 pm

amesegnalew kiru
Back to top Go down
bomfre
Member


Posts : 59
Points : 106
Reputation : 11
Join date : 2015-10-13

አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: Re: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን EmptyFri Jan 08, 2016 2:40 pm

I download the file but when I try to install it says updating data after read it says failed
Back to top Go down
KirubelTamene
Junior member


Posts : 11
Points : 17
Reputation : 4
Join date : 2016-01-06

አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: Re: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን EmptyFri Jan 08, 2016 2:46 pm

ደጋግመህ ሞክረው እምቢ ካለህ ኪሩቤልን እንጠይቀዎለን ለኔ ግን በአሪፉ እየሰራልኝ ነው አሁን ራሱ ይህንን ስፅፍልህ MTV hit እያየሁ ነው።
Back to top Go down
bomfre
Member


Posts : 59
Points : 106
Reputation : 11
Join date : 2015-10-13

አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: Re: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን EmptyFri Jan 08, 2016 2:56 pm

is it for ibox3030 mine is version 1.92 latest one so is this file current or newer than 1.92 it says created date is 2014 and modified 2015 I found it on another website this exact file and it's not working either nither yours what shall I do
cheers
Back to top Go down
Sponsored content
አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty
PostSubject: Re: አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን   አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን Empty

Back to top Go down
 
አስደሳች ዜና ለ ሳተላይት ዲሽ አፍቃሪያን
Back to top 
Page 1 of 2Go to page : 1, 2  Next

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: አጠቃላይ ኢንፎርሜሽን: ሳተላይት ቲቪ :: የየቀኑ የሳተላይት ቲቪ ዜና-
Jump to: