የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::

ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there is 1 user online :: 0 Registered, 0 Hidden and 1 Guest :: 1 Bot

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week
elkon
 
Share | 
 
 GSky V6 ሳተላይት ሪሲቨር ለpowervu

Go down 
AuthorMessage
Admin
Admin
Admin

Posts : 727
Points : 1176
Reputation : 304
Join date : 2014-09-01

PostSubject: GSky V6 ሳተላይት ሪሲቨር ለpowervu   Tue Jan 05, 2016 10:25 am

በአሁኑ ሰዓት ካሉት ሪሲቨሮች ለፓወርቩ ኢንክሪፕትድ ቻናሎች ምርጡ ሪሲቨር GSky V6 ሳተላይት ሪሲቨር ነው::

ይህ ሪሲቨር አሪፍ የሆነበት ምክንያት: ፓወርቩ ኪዎች ቢለዋወጡም: አውቶማቲካሊ በውስጡ በተጫነው ሶፍትዌር አማካኝነት ራሱ በራሱ ኪዎቹን ማስተካከሉ ነው:: በእዚህም አመት ልክ እንደፓወርቩ ኪ ከሌሎች ኪዎች ቢስ ኪን: በመጨመር ቢስ ኪ በተለወጠ ቁጥር ራሱ አውቶማቲካሊ እየለወጠ ማየት እንድንችል ለማድረግ እየሰሩ ነው:: ለምሳሌ Champion TV ቢስ ኪ በየ30ደቂቃ ነው የሚለውጠው: ስለዚህ እሱን ለመሳሰሉ ቻናሎች ጥሩ መፍትሄ ነው::

የእዚህ ሪሲቨር ዋናው ድክመቱ ለፓወርቩ ኪ ራሱ አውቶማቲካሊ ቢለውጥም: ነገር ግን ማንዋሊ እኛ ማስተካከል ብንፈልግ የማስተካከያ መንገድ አለመኖሩ ነው::

ሌሎች እንዲሁ በገበያ ላይ ያሉ ጥሩ ፓወርቩ የሚከፍቱ ሳተላይት ሪሲቨሮች Freesat V8 Super እና Freesat V7 ናቸው

እንዲሁም Strong 4922A እና 4922 ሪሲቨሮችም ለፓወርቩ አሪፍ ሪሲቨሮች ናቸው

እነዚህ ሪሲቨሮች እስካሁን ፓወርቩ ኪ ሲለውጥ ማንዋሊ እናስተካክላቸዋለን እንጂ ራሳቸው አይለውጡም ነገር ግን እንደ GSky V6 ሳተላይት ሪሲቨር አውቶማቲካሊ እንዲለውጥ ለማድረግ እየጣሩ ነው::
Back to top Go down
http://ethiodish.amharicforum.com
Lexi
Member
Lexi

Posts : 216
Points : 305
Reputation : 49
Join date : 2015-03-10
Age : 36

PostSubject: Re: GSky V6 ሳተላይት ሪሲቨር ለpowervu   Wed Jan 06, 2016 12:23 pm

በጣም ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነው ሳሚ እነዚህ እሪሲቨሮች ሀገራችን ውስጥ ገበያ ላይ ይገኛሉ ወይ ? ካሉስ ዋጋቸውን ብታሳውቀን አሪፍ ነው አመሰግናለሁ Exclamation
Back to top Go down
ZewduchPosts : 2
Points : 2
Reputation : 0
Join date : 2015-09-09

PostSubject: Re: GSky V6 ሳተላይት ሪሲቨር ለpowervu   Fri Jan 08, 2016 2:16 pm

የት እናገኛለን?
Back to top Go down
Admin
Admin
Admin

Posts : 727
Points : 1176
Reputation : 304
Join date : 2014-09-01

PostSubject: Re: GSky V6 ሳተላይት ሪሲቨር ለpowervu   Sat Jan 09, 2016 10:22 am

Lexi wrote:
በጣም ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነው ሳሚ እነዚህ እሪሲቨሮች ሀገራችን ውስጥ ገበያ ላይ ይገኛሉ ወይ ? ካሉስ ዋጋቸውን ብታሳውቀን አሪፍ ነው አመሰግናለሁ Exclamation

ምናልባት ከተወሰነ ጊዜ በሁዋላ መርካቶ ይገኛል:: ዋጋው እንደሪሲቨሩ አይነት 4000 ብር አካባቢ ነው:: እኛ ጥቂት ጥቂት እያስመጣን ስለሆነ የሚፈልግ ካለ ልናስመጣለት እንችላለን::

ከላይ የሰጠናችሁ ኢንፎርሜሽን ሁሉ እኛ ሞክረን ያረጋገጥነው ነው::
Back to top Go down
http://ethiodish.amharicforum.com
Lexi
Member
Lexi

Posts : 216
Points : 305
Reputation : 49
Join date : 2015-03-10
Age : 36

PostSubject: Re: GSky V6 ሳተላይት ሪሲቨር ለpowervu   Sat Jan 09, 2016 3:41 pm

Admin wrote:
Lexi wrote:
በጣም ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነው ሳሚ እነዚህ እሪሲቨሮች ሀገራችን ውስጥ ገበያ ላይ ይገኛሉ ወይ ? ካሉስ ዋጋቸውን ብታሳውቀን አሪፍ ነው አመሰግናለሁ Exclamation

ምናልባት ከተወሰነ ጊዜ በሁዋላ መርካቶ ይገኛል:: ዋጋው እንደሪሲቨሩ አይነት 4000 ብር አካባቢ ነው:: እኛ ጥቂት ጥቂት እያስመጣን ስለሆነ የሚፈልግ ካለ ልናስመጣለት እንችላለን::

ከላይ የሰጠናችሁ ኢንፎርሜሽን ሁሉ እኛ ሞክረን ያረጋገጥነው ነው::

በጣም ጥሩ ነው በ power Vu keys ከኳስ ውጪ Nat Geo wild የሚከፊት ሳተላይት ተገኝቷል ወይ Question አመሰግናለሁ
Back to top Go down
Admin
Admin
Admin

Posts : 727
Points : 1176
Reputation : 304
Join date : 2014-09-01

PostSubject: Re: GSky V6 ሳተላይት ሪሲቨር ለpowervu   Sat Jan 09, 2016 5:13 pm

Lexi wrote:
Admin wrote:
Lexi wrote:
በጣም ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነው ሳሚ እነዚህ እሪሲቨሮች ሀገራችን ውስጥ ገበያ ላይ ይገኛሉ ወይ ? ካሉስ ዋጋቸውን ብታሳውቀን አሪፍ ነው አመሰግናለሁ Exclamation

ምናልባት ከተወሰነ ጊዜ በሁዋላ መርካቶ ይገኛል:: ዋጋው እንደሪሲቨሩ አይነት 4000 ብር አካባቢ ነው:: እኛ ጥቂት ጥቂት እያስመጣን ስለሆነ የሚፈልግ ካለ ልናስመጣለት እንችላለን::

ከላይ የሰጠናችሁ ኢንፎርሜሽን ሁሉ እኛ ሞክረን ያረጋገጥነው ነው::

በጣም ጥሩ ነው በ power Vu keys ከኳስ ውጪ Nat Geo wild የሚከፊት ሳተላይት ተገኝቷል ወይ  Question  አመሰግናለሁ

እኛ ሐገር የሚገቡ እነዚህ ናቸው በፓወር ቩ

Nss12@57e
★MSNBC
★Fox News Channel
★CNBC US
★BBC World News
★E! Entertainment
★Sky Sports News UK
★Sports 24
★Prime US
★Prime Telly
Apstar@76e
★BBC Knowledge HD Asia
★CBeeBies Asia
★BBC Entertainment
★BBC Lifestyle
★Diva HD
★Diva 2 Hd
★Syfy HD,
★E! HD
★Universal HD
★Philippines Hd
★GMA Pinoy TV Europe
★GMA Life TV
★Disney Channel Group
★Disney XD
★Disney Channel
★Disney Junior
★Animax
★Axn
★Sony Channel
Intelsat902@68e
★NHK Premium
★Aath TV
★Sony Kix,
★Sony SAB
★Sony Pix
★Sony Six
★Sony Max
★Sony Max 2,
★SET
★HBO
★Discovery Channel
★Investigation Discovery
★Discovery Science
★Discovery Turbo
★TLC India
★Discovery Kids
★Sky News
★CNBC Africa
★Australia Plus TV
★SIS Digital
Mesat@91e
★History HD
★History HD
★CJack City
★CNN Philippines
★Solar Sports
★Solar All Access
★Basketball TV
★Jack TV
★2nd Avenue
★My Movie Channel
★ETC Philippines
★NBA Premium TV
★TGC
★FYI HD
★Crime Investigation HD
★Lifetime HD
Back to top Go down
http://ethiodish.amharicforum.com
Lexi
Member
Lexi

Posts : 216
Points : 305
Reputation : 49
Join date : 2015-03-10
Age : 36

PostSubject: Re: GSky V6 ሳተላይት ሪሲቨር ለpowervu   Sat Jan 09, 2016 5:53 pm

Exclamation Exclamation Exclamation
Back to top Go down
teddyyabreha
Junior member

Posts : 12
Points : 13
Reputation : 1
Join date : 2015-01-07

PostSubject: Re: GSky V6 ሳተላይት ሪሲቨር ለpowervu   Mon Jan 11, 2016 9:49 am

Eutelsat 7E laye yeseralu weyes belela sat new yemyserut enezih chanaloch?
Back to top Go down
eniyew
Member

Posts : 70
Points : 90
Reputation : 10
Join date : 2015-06-01
Age : 38
Location : arbaminch

PostSubject: Re: GSky V6 ሳተላይት ሪሲቨር ለpowervu   Mon Jan 11, 2016 9:51 am

yemiserubet satellite ezawu aburot ale anibibewu.............
Back to top Go down
bomfre
Member

Posts : 59
Points : 106
Reputation : 11
Join date : 2015-10-13

PostSubject: Re: GSky V6 ሳተላይት ሪሲቨር ለpowervu   Mon Jan 11, 2016 12:01 pm

Message body...can we get most of this satellites with one dish I mean like 2 or 3 of this sat's can be located with one dish if they are on the same direction
Back to top Go down
Admin
Admin
Admin

Posts : 727
Points : 1176
Reputation : 304
Join date : 2014-09-01

PostSubject: Re: GSky V6 ሳተላይት ሪሲቨር ለpowervu   Tue Jan 12, 2016 2:52 pm

bomfre wrote:
Message body...can we get most of this satellites with one dish I mean like 2 or 3 of this sat's can be located with one dish if they are on the same direction

You can see Intelsat 68e and Apstar 76.e in one dish. To get all, you need motor.
Back to top Go down
http://ethiodish.amharicforum.com
Sponsored content
PostSubject: Re: GSky V6 ሳተላይት ሪሲቨር ለpowervu   

Back to top Go down
 
GSky V6 ሳተላይት ሪሲቨር ለpowervu
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Satellite Receivers :: More receivers-
Jump to: