የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 5 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 5 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week
Amanuel hailu
 

Share | 
 

 lnb of both arab sat and nile sat

Go down 
AuthorMessage
OmerseifuPosts : 6
Points : 10
Reputation : -4
Join date : 2015-11-08

PostSubject: lnb of both arab sat and nile sat   Wed Nov 18, 2015 12:41 am

Sele nile sat enna areb sat huletunem bemiyasteqemew lnb mene telegnaleh pls
Back to top Go down
OmerseifuPosts : 6
Points : 10
Reputation : -4
Join date : 2015-11-08

PostSubject: lnb of both arab sat and nile sat   Wed Nov 18, 2015 12:41 am

Sele nile sat enna areb sat huletunem bemiyasteqemew lnb mene telegnaleh pls
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: lnb of both arab sat and nile sat   Wed Nov 18, 2015 5:21 pm

?
Back to top Go down
OmerseifuPosts : 6
Points : 10
Reputation : -4
Join date : 2015-11-08

PostSubject: Re: lnb of both arab sat and nile sat   Fri Nov 20, 2015 6:56 pm

Lnb new arebsatem nilesatem yaseteqemal tawqewaleh
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: lnb of both arab sat and nile sat   Sun Nov 22, 2015 2:26 am

Omerseifu wrote:
Lnb new arebsatem nilesatem yaseteqemal tawqewaleh

ሁሉም ዩኒቨርሳል LNBዎች እኮ እንደዛ ናቸው፡፡
ምናልባት ሁለቱንም ባንድ ጊዜ ያስገባል ማለት ፈልገህ ከሆነ ግልጽ አድርገው፡፡
Back to top Go down
OmerseifuPosts : 6
Points : 10
Reputation : -4
Join date : 2015-11-08

PostSubject: Re: lnb of both arab sat and nile sat   Mon Nov 23, 2015 4:31 pm

አዎ ሁለቱንም በአንዴ ያስገበሰል ebs ayebetalew africa tv ayebetalew ante endalekew new
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: lnb of both arab sat and nile sat   Mon Nov 23, 2015 5:59 pm

Omerseifu wrote:
አዎ ሁለቱንም በአንዴ ያስገበሰል ebs ayebetalew africa tv ayebetalew ante endalekew new

LNBው የሳህኑ ፎካል ፖይንት ላይ ወይንም ዌቩ ሳህኑ ላይ ነጥሮ የሚሰበሰብበት ቦታ ላይ ሊቀመጥ ይገባዋል፡፡
ሰከንደሪ ፎካሎችን በመጠቀም በአንድ ሳህን ላይ ብዙ LNBዎችን ማድረግ ይቻላል፡፡
ሆኖም ግን በአንድ ቦታ ላይ የተለያዩ የሳታላይት ሲግናሎችን ፎከስ ማድረግ ኢንተርፊረንስ ያስከትላል፡፡ ምክንያቱም
በአንድ ፍሪኪዮንሲ የሚያሰራጩ የተለያዩ TP ዎች ሊኖሩ ስለሚችሉ፡፡ በርግጥ ሳታላይቶቹ አጠገብ ላጠገብ በሚኖኑበት ጊዜ፣ ይህ
እንዳይፈጠር ተብሎ አንዱ ሳታላይት ከጎኑ ያለው ሳታላይት የሚጠቀምበትን የትራንስፖንደር ፍሪኪዮንሲ እንዳይጠቀም ይደረጋል፡፡
ከተጠቀመም ቢሙን ወደሌላኛው ሳታላይት የማይደርስበት ቦታ ላይ ብቻ እንዲያሳርፍ ይደረጋል፡፡

አሁን አንተ እንዳልከው አረብ ሳት እና ናይልን በአንድ LNB ለማድረግ የሳታላይቶቹ አንጻራዊ አቀማመጥ አይፈቅድም፡፡
ሳታላይቶቹም እርስ በርስ ኢንተርፊር ሊያደርጉ የሚችሉ TPዎች አሏቸው፡፡
ምናልባት ሞተራይዝድ ዲሽ ማለት ፈልገህ ከሆነ እዚሁ ፎረም ላይ ስለሱ የተሰጠ ሰፊ ማብራሪያ ስላለ እሱን ማንበብ ትችላለህ፡፡


⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡
Back to top Go down
OmerseifuPosts : 6
Points : 10
Reputation : -4
Join date : 2015-11-08

PostSubject: Re: lnb of both arab sat and nile sat   Tue Nov 24, 2015 4:22 pm

እኔ እየተጠቀምምኩ ነው ኢንተርፊር ሳያደርግ

Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: lnb of both arab sat and nile sat   Tue Nov 24, 2015 6:27 pm

Omerseifu wrote:
እኔ እየተጠቀምምኩ ነው ኢንተርፊር ሳያደርግ


Smile ሳይንሱን ከላይ በተውሰነ መልኩ ለማስረዳት ተሞክሯል፡፡
እንግዴህ በተጨማሪ ማለት የሚቻለው, አርብሳት ላይ ሰርች ስታደርግ የተወሰኑ ቻናሎች ገቡልህ ማለት፣
አላይን ያደረግከው ከ አረብ ሳት ጋር ነው ማለት አይደለም፡፡ ናይል ላይ አላይን አድርገህ አርብ ሳት ላይ ያሉ ተመሳሳይ ፍሪኪዮንሲዎችን
ሰርች ብታደርግ ያው ይገቡልሃል፡፡ ግን ከአረብሳት ሳይሆነ ከናይልሳት ላይ የሚመጡ ቻናሎች ናቸው፡፡ tpዎቹ ተመሳሳይ ስለሆኑ ብቻ ነው
ሰርች ዉስጥ የሚገቡልህ፡፡
⛔️ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡ ---------------->

Back to top Go down
Sponsored content
PostSubject: Re: lnb of both arab sat and nile sat   

Back to top Go down
 
lnb of both arab sat and nile sat
Back to top 
Page 1 of 1
 Similar topics
-
» The Arab Spring progresses in Egypt
» MAN UTD V CHELSEA (as seen in Libya)
» Jordanian kills daughter to 'cleanse honour'
» VIDEO - McCann Investigation: Every Picture Tells a Story....
» Austrian Town produces Guide for Arab tourists

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: Satellite Equipment-
Jump to: