የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 7 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 7 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share | 
 

 Ibox 3030 እንዴት ነው Update የሚደረገው ?

Go down 
AuthorMessage
onewowPosts : 5
Points : 17
Reputation : 4
Join date : 2015-03-11

PostSubject: Ibox 3030 እንዴት ነው Update የሚደረገው ?   Wed Oct 14, 2015 2:33 pm

Ibox 3030 እንዴት ነው Update የሚደረገው በ setp ብትነግሪኝ በጣም ደስ ይለኛል? እስካሁ አልተጠቀምኩበትም ሌላ በ erostar ስጠቀም ስለነበረ ነው. ቅደም ተከተለ ካለው ብትነግሩኝ. Update software ካላችሁ ጀባ በሉኝ...
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: Ibox 3030 እንዴት ነው Update የሚደረገው ?   Wed Oct 14, 2015 2:46 pm

onewow wrote:
Ibox 3030 እንዴት ነው Update የሚደረገው በ setp ብትነግሪኝ በጣም ደስ ይለኛል? እስካሁ አልተጠቀምኩበትም ሌላ በ erostar ስጠቀም ስለነበረ ነው. ቅደም ተከተለ ካለው ብትነግሩኝ. Update software ካላችሁ ጀባ በሉኝ...
Menu>>USB>>Software ከዛ ሶፍትዌሩን በመመረጥ አፕዴት ማድረግ ነው፡፡
ሶፍቲወሮችን Software and loader የሚለው ዉስጥ ብትገባ
ወይም ሪሲቨር የሚለው ዉስጥ hd box and ibox የሚለው ዉስጥ ብትገባ
ታገኛለህ፡፡


መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
gfasilPosts : 6
Points : 6
Reputation : 0
Join date : 2015-09-01
Age : 37

PostSubject: Re: Ibox 3030 እንዴት ነው Update የሚደረገው ?   Wed Oct 14, 2015 6:44 pm

I got a channel BWTV at NSS-12 57°E -11007-V-4880 its scrambled, how can I open it. . .? my receiver is Ibox 3030
pls say something abound PowerVu software.
Back to top Go down
Lexi
Member
avatar

Posts : 216
Points : 305
Reputation : 49
Join date : 2015-03-10
Age : 35

PostSubject: Re: Ibox 3030 እንዴት ነው Update የሚደረገው ?   Fri Nov 06, 2015 12:10 am

[quote="kstar"]
onewow wrote:
Ibox 3030 እንዴት ነው Update የሚደረገው በ setp ብትነግሪኝ በጣም ደስ ይለኛል? እስካሁ አልተጠቀምኩበትም ሌላ በ erostar ስጠቀም ስለነበረ ነው. ቅደም ተከተለ ካለው ብትነግሩኝ. Update software ካላችሁ ጀባ በሉኝ...
Menu>>USB>>Software ከዛ ሶፍትዌሩን በመመረጥ አፕዴት ማድረግ ነው፡፡

iBOX 3030 upgrade ketederege behuala Patch enable madreg ayasifeligm wey ? lemisale sm 9200 ca hd upgrade kehone behuala to enable patch " Slow+ 1111 " what about for iBOX Question Question Question thanks
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: Ibox 3030 እንዴት ነው Update የሚደረገው ?   Fri Nov 06, 2015 1:58 am

Lexi wrote:

iBOX 3030 upgrade ketederege behuala Patch enable madreg ayasifeligm wey ?

ያስፈልገዋል፡፡ አፕዴት ፕሮሲጀር ላይ እኮ ተብሏል አይደል እንዴ?
ፓች ኢኔብል ለማድረግ ሪሞቱ ላይ ያለቸዉን የ e ምልክት መጫን ከዛ ፓች ኢኔብል የሚለውን መምረጥ
በመጨረሻም yes ብሎ ኮንፈርም ማድረግ ነው፡፡
Back to top Go down
Lexi
Member
avatar

Posts : 216
Points : 305
Reputation : 49
Join date : 2015-03-10
Age : 35

PostSubject: Re: Ibox 3030 እንዴት ነው Update የሚደረገው ?   Fri Nov 06, 2015 8:20 pm

G8 thanks v.much   Exclamation Exclamation Exclamation
Back to top Go down
dereje aregayPosts : 2
Points : 3
Reputation : 1
Join date : 2016-04-07
Age : 26

PostSubject: Re: Ibox 3030 እንዴት ነው Update የሚደረገው ?   Sat Apr 16, 2016 10:42 am

patch eneble lemadereg e sineka menem aymetam men laderg
Back to top Go down
emushutadePosts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2016-04-25

PostSubject: Re: Ibox 3030 እንዴት ነው Update የሚደረገው ?   Mon Apr 25, 2016 8:31 am

patchn lemekfet e sineka minim box ayimetam
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: Ibox 3030 እንዴት ነው Update የሚደረገው ?   Mon Apr 25, 2016 8:10 pm

emushutade wrote:
patchn lemekfet e sineka minim box ayimetam
የሞከርከው አፕዴት አድርገህ ነው ወይስ ሳታደርግ? ኢንስቶልድ የሆነውን ፈርምዌር ቨርዥን ቁጥር ሴትንግ ዉስጥ ግባና እየው እስኪ፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: Ibox 3030 እንዴት ነው Update የሚደረገው ?   Mon Apr 25, 2016 8:12 pm

dereje aregay wrote:
patch eneble lemadereg e sineka menem aymetam men laderg
የሞከርከው አፕዴት አድርገህ ነው ወይስ ሳታደርግ?
Back to top Go down
Sponsored content
PostSubject: Re: Ibox 3030 እንዴት ነው Update የሚደረገው ?   

Back to top Go down
 
Ibox 3030 እንዴት ነው Update የሚደረገው ?
Back to top 
Page 1 of 1
 Similar topics
-
» Piers Hopson
» Current Madeleine petitions - update
» Kristi Cornwell -- Missing 8/11/09
» Haleigh Cummings Update – Radio Wrap Up For Jan/31
» Authorities Investigate Strange Slaying of Young Ohio Couple

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: Installation Guides and Tutorials-
Jump to: