የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 3 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 3 Guests :: 1 Bot

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week
ashe9726
 

Share | 
 

 Steps To Work Duhok

Go down 
AuthorMessage
Brook Bizuayehu
Member
avatar

Posts : 55
Points : 160
Reputation : 27
Join date : 2015-01-17
Age : 20

PostSubject: Steps To Work Duhok   Tue Sep 08, 2015 11:37 pm

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድ ተከታዮቼ Brook ነኝ ዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት ስለ ዱክ
(duhok) ቻናል አሰራር ነው እና duhokን ለመስራት የሚያስፈልጉ
ነገሮች፦
1፦ማንኛውም HD ሪሲቨር
2፦ማንኛውም የዲሽ ሰሀን 60ዲግሪም ቢሆን
ወደ አሰራሩ ስንገባ ፦ ዲሻችንን ከናይልሳት ጀርባ እናደርጋለን በመቀጠል ይሔንን የnss12
(duhok) መስሪያ ፍሪኩዌንሲ
satellite: nss12 57e
transponder(ፍሪኩዌንሲ): 11007
symbol rate: 4883
polarity: H እንሞላና ዲሻችንን ከጋድ ቻናል ወደቀኝ ዞር እናደርግና ወደላይ ከፍ
ስናደርገው ሲግናል ኩዋሊቲ ይመጣል ወይም ከያህሳት(yahsat) ትንሽ ዞር
አድርጎ በትንሹ ዝቅ ማድረግ ነው ከዛ ኩዋሊቲ ይመጣል ከዛ ዲሻችንን በደንብ
አስተካክለን ካሰርን በሗላ በዚህ ፍሪኩዌንሲ
satellite: nss12 57e
transponder( ፍሪኩዌንሲ): 11189 symbol rate: 1775
polarity: V
ዱክ(duhok) ቻናልን እናስገባለን ማለት ነው ከዛ ሁሉንም የእግር ኩዋስ
ጨዋታዎችን በነፃ መከታተል ትችላላችሁ ስላነበባችሁልኝ አመሰግናለሁ .
Back to top Go down
Yonas Bekele
Junior member


Posts : 18
Points : 17
Reputation : -1
Join date : 2015-09-07

PostSubject: Re: Steps To Work Duhok   Fri Sep 11, 2015 10:38 am

Dear Brook, Hi ? I am fine.

Sir, I have got full information about Duhok channel installation.
But my decoder is Super Max F-18 & it has no Nss 12 Satellite.
So, Is there any other alternative satellite which substitutes NSS 12 to find Duhook TV ?

Thank you

Yonas
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: Steps To Work Duhok   Fri Sep 11, 2015 10:52 am

Yonas Bekele wrote:
Dear Brook, Hi ? I am fine.

Sir, I have got full information about Duhok channel installation.
But my decoder is Super Max F-18 & it has no Nss 12 Satellite.
So, Is there any other alternative satellite which substitutes NSS 12 to find Duhook TV ?

Thank you

Yonas

Not having the satelite name in your receiver pre-installed
satellite list is not a problem. you could add the TP to any
satellite that is not currently in use, or to a new one.
The problem you would be facing is that duhok is transmited in
DVB-S2, and your receiver is only DVB-S compatible, and this
problem can't be solved by upgrading to latest software.

You have asked similar question in other thread and already got
detailed explanation. [You must be registered and logged in to see this link.]


መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
Sponsored content
PostSubject: Re: Steps To Work Duhok   

Back to top Go down
 
Steps To Work Duhok
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: አጠቃላይ ኢንፎርሜሽን: ሳተላይት ቲቪ :: የየቀኑ የሳተላይት ቲቪ ዜና :: የዛሬ ኳስ ግጥሚያ ፕሮግራም-
Jump to: