የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 3 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 3 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share | 
 

 ጥያቄ ስለ ሱፐርማክስ 2350 ፓወር ቴክ እና ዲጂቱርክ

Go down 
AuthorMessage
tamrat54Posts : 3
Points : 8
Reputation : 3
Join date : 2015-09-01

PostSubject: ጥያቄ ስለ ሱፐርማክስ 2350 ፓወር ቴክ እና ዲጂቱርክ   Sun Sep 06, 2015 11:38 am

ሰላም ለዚህ ፎረም:: የሱፐርማክስ 2350 ፓወር ቴክ ተጠቃሚ ከሆንኩ ወራት ተቄቆጥሯል:: በአሁኑ ሰአት የተለያዩ ነገሮችን እየሰማሁ ስለሆነ ጥያቄዎች ዐሉኝ∷

ይህ ሬሲቨር ምን ጉድለቶች አሉት? በአሁኑ ሰአት መከፈት የሚችሉትን ቻናሎች ሁሉ መክፈት ይችላል? ወይስ አዲስ ልግዛ?

ኢድማን አዘርባይካንን ያለኬብል ሊከፍት ይችላል?

ሌተስት key.db እና ሶፍትዌር አፕዴት ከየት ማግኘት እችላለው?

በጣም አመሰግናለሁ!
Back to top Go down
adminn
Admin
avatar

Posts : 251
Points : 756
Reputation : 153
Join date : 2014-12-16

PostSubject: Re: ጥያቄ ስለ ሱፐርማክስ 2350 ፓወር ቴክ እና ዲጂቱርክ   Sun Sep 06, 2015 1:11 pm

ጥሩ ጥያቄ ነው

ባሁን ሰዓት ሌላ ሪሲቨር ብትገዛም ለየት  ያሉ ቻናሎችን አታገኝም

Idman ከ ሳምንት በፌት ቢሆን ኖሮ ለ 2350 ሌተስት ሶፍትዌሩን በመጫን ያለ Rs 232 ኬብል ማየት ትችል ነበር አሁንም ቢሆን ሪሲቨርክን UPDATE ማድረግ ትችላለክ ሶፍትዌሩንም ከ ፎረማችን ውስጥ ታገኛለክ ነገር ግን idman ባሁን ሰዓት በሁሉም ሪሲቨር ዝግ ሁኗል ግን  አፕዴት ብታደርገው ጥሩ ነው በተጨማሪ ሪሲቨሩ ጥሩ እቃ ነው ሌላም ሪሲቨር ገዝተክ አዲስ ነገር ማታገኝበት ከሆነ ባትገዛ ይሻላል 

የጠየከው መልስ በትክክል ከተመለሰልክ በቀኝ በኩል ሚገኘውን የ + ምልክቷን ጫን አርጋት
Back to top Go down
HMH
Junior member


Posts : 12
Points : 15
Reputation : 3
Join date : 2015-08-08

PostSubject: Re: ጥያቄ ስለ ሱፐርማክስ 2350 ፓወር ቴክ እና ዲጂቱርክ   Sun Sep 06, 2015 5:47 pm

Dhok ይሰራል 2350ፓወር ቴክ
Back to top Go down
adminn
Admin
avatar

Posts : 251
Points : 756
Reputation : 153
Join date : 2014-12-16

PostSubject: Re: ጥያቄ ስለ ሱፐርማክስ 2350 ፓወር ቴክ እና ዲጂቱርክ   Sun Sep 06, 2015 6:09 pm

Awo yesral
Back to top Go down
tamrat54Posts : 3
Points : 8
Reputation : 3
Join date : 2015-09-01

PostSubject: Re: ጥያቄ ስለ ሱፐርማክስ 2350 ፓወር ቴክ እና ዲጂቱርክ   Sun Sep 06, 2015 10:29 pm

admin01 wrote:
ጥሩ ጥያቄ ነው

ባሁን ሰዓት ሌላ ሪሲቨር ብትገዛም ለየት  ያሉ ቻናሎችን አታገኝም

Idman ከ ሳምንት በፌት ቢሆን ኖሮ ለ 2350 ሌተስት ሶፍትዌሩን በመጫን ያለ Rs 232 ኬብል ማየት ትችል ነበር አሁንም ቢሆን ሪሲቨርክን UPDATE ማድረግ ትችላለክ ሶፍትዌሩንም ከ ፎረማችን ውስጥ ታገኛለክ ነገር ግን idman ባሁን ሰዓት በሁሉም ሪሲቨር ዝግ ሁኗል ግን  አፕዴት ብታደርገው ጥሩ ነው በተጨማሪ ሪሲቨሩ ጥሩ እቃ ነው ሌላም ሪሲቨር ገዝተክ አዲስ ነገር ማታገኝበት ከሆነ ባትገዛ ይሻላል 

የጠየከው መልስ በትክክል ከተመለሰልክ በቀኝ በኩል ሚገኘውን የ + ምልክቷን ጫን አርጋት

በጣም አመሰግናለሁ:: ሁለት ነገር ልጨምር (መዳፈር እንዳይሆንብኝ ግን):
1. ሬሲቨሬ አሁን ያለውን ሶፍትዌር ቨርዥን እንዴይ ማወቅ እችላለሁ? Menu > Tools > Information ገብቼ ለማየት ሞክሬ ነበር ግን ብዙ መረጃ ስላለው ለይቼ ማወቅ አልቻልኩም::
2. የሌተስት አፕዴት ሊንክ ልትሰጠኝ ትችላለህ?
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: ጥያቄ ስለ ሱፐርማክስ 2350 ፓወር ቴክ እና ዲጂቱርክ   Tue Sep 08, 2015 6:36 pm

HMH wrote:
Dhok ይሰራል 2350ፓወር ቴክ

እርግጥ ነው ይህ ሪሲቨር ሁለቱንም የቪዲዮ ኢንኮዲንጎችን ማለትም
MPEG-2ን እና MPEG-4ን ለSDም፣ ለHDም ዲኮድ ማድረግ ይችላል፡፡
ሆኖም ግን መጀመሪያ ሲሰራ DVB-S2ን ሰፖርት እንዲያደርግ ሆኖ አይደለም የተሰራው፡፡
ያም ማለት የDVB-S2 ስርጭትን በዚህ ማየት አይቻልም እንደማለት ነው፡፡
ምናልባት ግን እንደእድል ሆኖ የተገጠመለት Tuner የDVBS-S2ን ትራንስሚሽን ዲሞጁሌት
የማድርገ ሃርድዌር ካፓሲቲ ካለው፣ ለMPEG-4 ዲኮዲንግ የሚሆን ዴዲኬትድ ሃርድዌር ስላለው
በሶፍትዌር አፕዴት እንዲሰራ ሊደረግ ይችል ይሆናል፡፡ ሆኖም የቲዩነሩ አዲሱን ስታንዳርድ ዲሞጁሌት
የማድረግ እድል በጣም አነስተኛ ነው፡፡ NSS ላይ በ11189V1775 የሚገኘው Duhok
በDVB-S2ነው የሚሰራጨው፡፡ ስለዚህ ይኸኛዉን በዚህ ሪሲቨር የማየት እድሉ ጠባብ ነው፡፡
ሌላ TP ወይም ሳታላይት ላይ በDVB-S ስርጭት ካለው ግን ሊታይበት ይቻላል፡፡ ሆኖም ከላይ ለመግለፅእንደሞከርኩት ይህን ሪሲቨር አፕዴት አድርጌ የDVB-S2 ቻናሎችን አይቼበታለሁ የሚል ካለ
ልምዱን ከስር ያጋራን፡፡መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
samuelnPosts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2015-09-09

PostSubject: Re: ጥያቄ ስለ ሱፐርማክስ 2350 ፓወር ቴክ እና ዲጂቱርክ   Wed Sep 09, 2015 2:07 am

hi softweru ysera neber ehud let akome mnm koas alayehum mn hono new?
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: ጥያቄ ስለ ሱፐርማክስ 2350 ፓወር ቴክ እና ዲጂቱርክ   Wed Sep 09, 2015 2:31 am

samueln wrote:
hi softweru ysera neber ehud let akome mnm koas alayehum mn hono new?
እስኪ የሚከተሉትን በየተራ አንብብ
[You must be registered and logged in to see this link.]
[You must be registered and logged in to see this link.]
Back to top Go down
Sponsored content
PostSubject: Re: ጥያቄ ስለ ሱፐርማክስ 2350 ፓወር ቴክ እና ዲጂቱርክ   

Back to top Go down
 
ጥያቄ ስለ ሱፐርማክስ 2350 ፓወር ቴክ እና ዲጂቱርክ
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Encryption / Decryption :: General Discussions: Encryption / Decryption-
Jump to: