የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 6 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 6 Guests :: 1 Bot

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share
 

 All Supermax updates since 2015(**NEW**)

Go down 
AuthorMessage
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

All Supermax updates since 2015(**NEW**) Empty
PostSubject: All Supermax updates since 2015(**NEW**)   All Supermax updates since 2015(**NEW**) EmptyThu Aug 27, 2015 5:58 pm▐▓█▀▀▀▀▀▀▀▀▀█▓▌░
▐▓█░░▀░░▀▄░░█▓▌░
▐▓█░░▄░░▄▀░░█▓▌░
▐▓█▄▄▄▄▄▄▄▄▄█▓▌░
░░░░▄▄███▄▄░░░░░

በ2015 ላይ የተለቀቁ የሱፐርማክስ አዳዲስ ሶፍትዌሮች

በተደጋጋሚ ያቀረባችሁትን ጥያቄ መሰረት በማድረግ ይህን የሱፐርማክስ አፕዴት ሶፍትዌሮች ሊስትን አዘጋጅተናል፡፡ እነዚህ በስተቀኝ ያሉት በ2015 ላይ የተለቀቁ የሱፐርማክስ አዳዲስ ሶፍትዌሮች ናቸው፡፡ እንደሁሌውም ግዜ እነዚህን ሶፍትዌሮች ለመጠቀም ትክክለኛውን ሞዴል መምረጣችንን እርግጠኞች መሆን አለብን፡፡ የተሳሳተ ሞዴል ብናደርግበት ሪሲቨራችንን ያበላሽብናል፡፡

ከዚህም ባሻገር ምናልባት በአዲሱ አፕዴት ሶፍትዌርላይ እኛ የምንፈልገው ፊቸር ላይኖር ስለሚችል ወይም ደግሞ ባልተጠበቀ ሁሌት ሪሲቨራችን አልሰራ ቢል እንኳን ወደነበረበት ለመመለስ እንድንችል ሁልግዜም አፕዴት ከማድረጋችን በፊት ሪሲቨራችንን ዳምፕ ማድረግ አንርሳ፡፡

ችግር ሲፈጠር ይህንን ቀደም ብለን ለክፉቀን ያዘጋጀነውን ዳምፕ ፋይል መልሶ በመጫን ሪሲቨራችንን እንድናስተካክል ይርዳናል፡፡ አይበለውና አፕዴት እያደረገ እያለ መብራት ቢቋረጥ ሪሲቨሩ አልነሳ ሊል ይችላል። ይህ ከተከሰተ RS232 ኬብል እና ሎደር በመጠቀም ሪሲቨራችንን ከኮምፒዩተር ወይም ተመሣሣይ ሞዴል ጋር በማገናኝት እንደአዲስ ሶፍትዌር መጫን ይኖርብናል፡፡

ሌላው ከአንድ በላይ ሳታላይት በDISEQ አገናኝተን የምንጠቀም ከሆነ አፕዴት አድርገን ከጨረስን በሁዋላ የDISEQ ሴቲንግ ማስተካከል አንርሳ፡፡ ያንን ሳናስተካክል ሰርች ብንል የሚመጣ ቻናል አይኖርም፡፡

ምናልባት ከዚ በፊት ሪሲቨር አፕዴት አድርገው የማያውቁ ከሆነ እና አሁን ለመጀመሪያ ጊዜ አፕዴት ሊያደርጉ ከሆነ አፕዴት ለማድረግ ከመጣደፍ እና አላስፈላጊ ስህተት ከመስራት ይልቅ ይህን ፎርም ትንሽ ወዲ ወዲያ ብለው ቢያዩ ሌሎች ከሰሩት ስህተት ብዙ ትምህርት ሊውስዱ ይችላሉ፡፡

እነዚህን በስተቀኝ ያሉትን ሶፍትዌሮች አፕዴት ሲያደርጉ እክል ካጋጠሞት እባክዎትን ያጋጠሞትን ችግር ለሌሎች
የፎረሙ አባላት ያጋሩ። ያጋጠሞትን እክል መፍታት ቢችሉ እንኳን ሌሎችን ከተመሳሳይ ሁኔታ ለመታደግ እዚህ
ብቅ ብለው ልምዶትን ከማጋራት ወደኋላ አይበሉ፡፡

በመጨረሻም ይህንን ሊስት እንድናዘጋጅ በተደጋጋሚ በሌሎች ቶፒኮች ዉስጥ ጥያቄ ይቀርብ እንደነበር ይታወቃል፤ አሁን ይኸው መልሱን እንሆ ብለናል፡፡ በመልሱ ደስተኛ ከሆኑ በስተቀኝ ያለዉን ፕላስ ጫን በማለት አስተያየቶን ደግሞ ከስር በማስፈር አጋርነቶን ማሳየት ይችላሉ፡፡

እዚህ ሊስት ዉስጥ ሌሎች አዳዲስ የ2015 የሲፐርማክስ ሪሊዞች እንደተለቀቁ እንዲገቡ ይደረጋል፡፡
ሞዴልሪሊዝ ቀንዳውንሎድ
ሊንክSM 9191 FT09-05-2015ዳውንሎድSM 9999 FT09-05-2015ዳውንሎድSM9700 CA HD +++17-09-2015*NewዳውንሎድSM 2425 Power Plus19-09-2015*NewዳውንሎድSM 9300 CA HD17-09-2015*NewዳውንሎድSM 9200 CA HD17-09-2015*NewዳውንሎድSM 9200 SuperPlus27-09-2015*NewዳውንሎድSM 4300 mini19-09-2015*NewዳውንሎድSM 9700 CA Gold Plus01-06-2015ዳውንሎድFT 9700 Diamond04-06-2015ዳውንሎድSM 3500 3G HD19-09-2015*NewዳውንሎድSM 340 HD Dream Liner27-07-2015ዳውንሎድSM 380 HD Super Jumbo27-07-2015ዳውንሎድSM 390 HD Ultra Max27-07-2015ዳውንሎድSM 4120HD FTA SP10-03-2015ዳውንሎድSM 2350 Power Tech06-06-2015ዳውንሎድSM 3100 HD21-05-2015ዳውንሎድSM 3150 HD21-05-2015ዳውንሎድSM 3150 HD PowerPlus21-05-2015ዳውንሎድ

ይህ ሊስት የሶም ጥያቄ ከነበር እና ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ከላይ በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ቢያደርጉት መልካም ነው፡፡ አስተያየቶን ደግሞ ከስር ይስቀምጡ፡፡


Last edited by kstar on Thu Nov 05, 2015 2:45 pm; edited 9 times in total
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

All Supermax updates since 2015(**NEW**) Empty
PostSubject: Re: All Supermax updates since 2015(**NEW**)   All Supermax updates since 2015(**NEW**) EmptyThu Aug 27, 2015 11:49 pm

Buke wrote:
kstar dump file endet new michanew be supermax 2350 power tech HD lay step by step
Buke wrote:
kstar dump file endet new michanew be supermax 2350 power tech HD lay step by step
ሪሲቨርህ ተበላሽቶ ከሆነ በRS232 ኬብልና ሎደር በመጠቀም ነው፡፡
ሪሲቨርህን ከ ኮምፕዩተርህ ጋር በ RS ኬብል አገናኝ፡፡
ሎደር ሶፍትዌሩን ኮምፒዩተርህ ላይ አስነሳው(run the loader application)፤ ከዛ ዳምፕ ፊይሉን ብሮውዝ አድርገህ ምረጥ፡፡
ቀጥሎ አፕግሬድ ኦፕሽን ላይ አፕግሬድ የሚለውን ምርጥ። ከዛ አፕግሬድ በለው እና ቶሎ ብለህ ሪሲቨርህን አብራው፡፡
ካልተበላሸ ግን ስቴፑ አፕዴት ስታደርግ ከምትከተለው ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡

ጠቃሚ ሆኖ ያገኙትን መረጃ በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ መጫን አይርሱ፡፡
Back to top Go down
mmm3
Member


Posts : 46
Points : 60
Reputation : 12
Join date : 2014-10-06

All Supermax updates since 2015(**NEW**) Empty
PostSubject: Re: All Supermax updates since 2015(**NEW**)   All Supermax updates since 2015(**NEW**) EmptyFri Aug 28, 2015 10:05 am

1. Dump file be 2425 HD endet new mazegajet michalew?
2. post kehonut update SW idman yemikeftu list adirgachew or kelielu degmo post adirigachew b/s this is knowledge sharing
Back to top Go down
HMH
Junior member


Posts : 12
Points : 15
Reputation : 3
Join date : 2015-08-08

All Supermax updates since 2015(**NEW**) Empty
PostSubject: Re: All Supermax updates since 2015(**NEW**)   All Supermax updates since 2015(**NEW**) EmptySat Aug 29, 2015 11:06 am

supermax 9200 ca Hd endat nwe filne damp yemadergwo ??
Back to top Go down
abduke
Junior member


Posts : 15
Points : 18
Reputation : 3
Join date : 2015-05-19
Age : 23
Location : dire dawa

All Supermax updates since 2015(**NEW**) Empty
PostSubject: Re: All Supermax updates since 2015(**NEW**)   All Supermax updates since 2015(**NEW**) EmptyFri Sep 04, 2015 8:16 pm

Thank you so much.....
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

All Supermax updates since 2015(**NEW**) Empty
PostSubject: Re: All Supermax updates since 2015(**NEW**)   All Supermax updates since 2015(**NEW**) EmptyMon Oct 05, 2015 3:03 pm

አዳዲስ የተለቀቁ ሶፍትዌሮችን በዚህ ሊስት ዉስጥ እንዲገቡ ይደረጋል ባልነው መሰረት አስገብተናቸዋል፡፡
*New የሚል ያለባቸውን ይመልከቱ፡፡


መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
besuPosts : 7
Points : 11
Reputation : 4
Join date : 2015-09-23

All Supermax updates since 2015(**NEW**) Empty
PostSubject: Re: All Supermax updates since 2015(**NEW**)   All Supermax updates since 2015(**NEW**) EmptyMon Oct 05, 2015 3:21 pm

how can i update supermax 2425 hd powerplus step????????
Back to top Go down
tsehay39Posts : 3
Points : 3
Reputation : 0
Join date : 2017-03-09
Age : 31

All Supermax updates since 2015(**NEW**) Empty
PostSubject: Re: All Supermax updates since 2015(**NEW**)   All Supermax updates since 2015(**NEW**) EmptySun Mar 19, 2017 4:38 pm

hi sami supermax sm 9200 ca hd 2017 software kale plz
Back to top Go down
Sponsored content
All Supermax updates since 2015(**NEW**) Empty
PostSubject: Re: All Supermax updates since 2015(**NEW**)   All Supermax updates since 2015(**NEW**) Empty

Back to top Go down
 
All Supermax updates since 2015(**NEW**)
Back to top 
Page 1 of 1
 Similar topics
-
» New updates: Upgrade of the Toolbar and... Improvement of the mobile version!
» Is there a widget for Status Updates?
» Mozilla Firefox Latest Updates
» நண்பேன்டா படத்தில் 'மைனா' சூஸன்!
» Fraud, and how to support it - Dr. Martin Roberts

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Encryption / Decryption :: Software and Loader-
Jump to: