የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 6 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 6 Guests :: 1 Bot

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share | 
 

 የEriTv2 ስርጭት ሽፋን እና አሰራር

Go down 
AuthorMessage
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: የEriTv2 ስርጭት ሽፋን እና አሰራር   Tue Aug 25, 2015 12:47 pm
እነዚህ ከላይ ያሉት ሶስቱም የአረብሳት 30.5 የku band ፉት ፕሪንት ሲሆኑ በመጨረሻ ላይ የሚታየው
KU bankd Pan-ARAB የሚለው EriTV2 ፊድ ቻናል የሚገኘበትን ትራንስፖንደር አካቶ የያዘውን ፉት ፕሪንት ነው፡፡
እንግዲህ በዚህ አካባቢ በምን አይነት ሳህን ይገባል የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ስንፈልግ ይህንኑ
የስርጭት ማፕ በማየት ይሆናል፡፡

EriTV2 የሚገኝበትን የአርብሳት30.5Eን ባደር ካለበት የሚከተለውን በማድረግ በቀላሉ መስራት ይቻላል፡፡
ባደር ካለበት ወደ አራት ዲግሪ የሚሆነ ወደ ደቡብ ዞር ማድርግ፡፡
የዲሹን የታችኛውን ክፍል ወደ ላይ በአራት ደግሪ ከፍ ማድረግ፡፡
ስኪው አንግሉን ደግሞ ባደር ከነበረበት በአንቲክሎክ ዋይዝ አቅጣጫ በ12ዲግሪ ዞር ማድረግ፡፡
ከላይ ያለውን መረጃ በትክክሉ በመጠቀም
ዲሻችሁን ባደር ካለበት ወደ አርብሳት30.5E ለመቀየር በአማካኝ ወደ አስር ደቂቃ ቢወስድ ነው፡፡


መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የEriTv2 ስርጭት ሽፋን እና አሰራር   Tue Aug 25, 2015 4:30 pm

የሚያስፈልገንን የሳህን መጠን ለማዎቅ ከላይኛው ፖስት ላይ የምናይዉን የERIP ቁጥር እዚ ከታች
ከምናየው ሰንጠረዥ ጋር በማዛመድ ማወቅ እንችላለን(ይህ ሰንጠረዥ ለku ባንድ ብቻ ነው)፡፡
Ku band
EIRP Size
(dBW) (cm)
>50 50
50 50-60
49 55-65
48 60-75
47 65-85
46 75-95
45 85-105
44 95-120
43 105-135
42 120-150
41 135-170
40 150-190
39 170-215
38 190-240
37 215-270
36 240-300
እንግዲህ እስከ ሶስት ሜትር ሳህን ድረስ ያላቸውን ተዛምዶ ከላይ ማየት ይቻላል፡፡


መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
Buke
Member


Posts : 26
Points : 46
Reputation : 6
Join date : 2015-07-10

PostSubject: Re: የEriTv2 ስርጭት ሽፋን እና አሰራር   Tue Aug 25, 2015 4:46 pm

hi, Admin ke badr sat wede gira new malet new?
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የEriTv2 ስርጭት ሽፋን እና አሰራር   Tue Aug 25, 2015 6:23 pm

Buke wrote:
hi, Admin ke badr sat wede gira new malet new?
ደቡብ ማለት ፊትህን ወደ ፀሀይ መዉጫ(ምስራቅ) ስታዞር በቀኝህ ያለው ነው፡፡

ያ ግር ካለህ ፍትህን ወደ ዲሹ አዙረህ በስተግራህ የሚገኘውን የሳህኑን ክፍል ወደአንተ ሳብ አርገው እንደማለት ነው፡፡


መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
Lexi
Member
avatar

Posts : 216
Points : 305
Reputation : 49
Join date : 2015-03-10
Age : 35

PostSubject: Re: የEriTv2 ስርጭት ሽፋን እና አሰራር   Wed Aug 26, 2015 1:34 pm

Hi ' kstar ' what does Eskiw angle mean ?
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የEriTv2 ስርጭት ሽፋን እና አሰራር   Wed Aug 26, 2015 1:41 pm

Lexi wrote:
Hi ' kstar ' what does Eskiw angle mean ?

ስኪው አንግለ ማለት ሊይኔር ፖላራይዜሽን ላላቸው ሲግናሎች LNBዉን በማሽከርከር የምናስተካክለው አንግል ነው፡፡
ልብ ብለህ ካየህ LNBው ላይ የቀስት ምልክት አለ፤ ማቀፊያው ላይ ደግሞ 20...|....20 የሚል አለ።
እሱ ያው ስኪው አንግል ይባላል፡፡


መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የEriTv2 ስርጭት ሽፋን እና አሰራር   Fri Sep 04, 2015 4:52 pm

ጥያቄ ለክቡራን የፎረሙ ታዳሚዎች በሙሉ
ERITV2 ለመጨረሻ ጊዜ አየር ላይ የነበረበትን ቀን ወይም ሲያሳይ የነበረዉን ጨዋታ ጠቁሙን እስኪ፡፡

ሌላው ደግሞ Sudan TX መሸት ሲል እንደ ፊድ ቻናል ይጠፋል ወይ?
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የEriTv2 ስርጭት ሽፋን እና አሰራር   Fri Sep 04, 2015 5:41 pm

ከላይ ባቀረብኩት ጥያቄ ላይ ለመጨረሻ ጊዜ አየር ላይ የነበረበትን ቀን ስል የግድ የመጨረሻውን ቀን ማለቴ ሳይሆን
ከሰሞኑ(ባለፉት 2-3 ሳምንታት ዉስጥ) አስተላልፎ የሚያውቅበትን ለማለት ነው፡፡

መረጃው ያላችሁ እስኪ ከስር አስቀምጡ፡፡
/ለተሳትፏችሁ በቅድሚያ በማመስገን!
Back to top Go down
Gadissa
Member


Posts : 35
Points : 39
Reputation : 0
Join date : 2016-01-05

PostSubject: Re: የEriTv2 ስርጭት ሽፋን እና አሰራር   Tue Jan 05, 2016 9:18 pm

on eutelsat the programs are scrambled or loked how to fix that problem tanx
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የEriTv2 ስርጭት ሽፋን እና አሰራር   Wed Jan 06, 2016 5:24 am

Gadissa wrote:
on eutelsat the programs are scrambled or loked how to fix that problem tanx
እስኪ እዚህ ላይ ለማንበብ ሞክር


⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡
Back to top Go down
Sponsored content
PostSubject: Re: የEriTv2 ስርጭት ሽፋን እና አሰራር   

Back to top Go down
 
የEriTv2 ስርጭት ሽፋን እና አሰራር
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: Installation Guides and Tutorials-
Jump to: