የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 3 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 3 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week
Ras Kush
 

Share | 
 

 L እና R ምንድን ነው

Go down 
AuthorMessage
Lexi
Member
avatar

Posts : 216
Points : 305
Reputation : 49
Join date : 2015-03-10
Age : 35

PostSubject: Re: L እና R ምንድን ነው   Tue Aug 18, 2015 2:12 pm

Some times i found ' L ' instead of polarization please could you tell me that what ' L ' stands for ?
Back to top Go down
Lexi
Member
avatar

Posts : 216
Points : 305
Reputation : 49
Join date : 2015-03-10
Age : 35

PostSubject: L እና R ምንድን ነው   Tue Aug 18, 2015 2:12 pm

Some times i found ' L ' instead of polarization please could you tell me that what ' L ' stands for ?
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: L እና R ምንድን ነው   Thu Aug 20, 2015 9:58 pm

Lexi wrote:
Some times i found ' L ' instead of polarization please could you tell me that what ' L ' stands for ?
ፖላራይዜሽን የኤሌክትሮማግኔትክ ሞገድን የፍልዱን አቅጣጫ ወይም ሽክርክሪት በመቀየር የሚገኝ ለውጥ ነው፡፡
LNBው እነዚህን ሞገዶች አንዱን ከሌላው በመለየት በተመሳሳይ ፍርኪወንሲ የተለያዩ ሲግናሎችን መቀበል እንድንችል ይረዳናል፡፡
በኮሚኒኬሽን ባንድዊድዝ ዉስን ሃብት ነው፡፡ ፖላራይዜሽን ባንድዊድዙን በእጥፍ ለማሳደግ ይረዳል፡፡

ፖላራይዜሽን በሁለት ይከፈላል
ይኸውም ሊይኔር እና ሰርኩላር በመባል ይታወቃሉ፡፡
ሊይኔር ፖላራይዜሽን ሞገዱን ቨርቲካል ወይም ሆሪዞንታል አድርጎ ይከፍለዋል(V እና H እየተባሉ የሚጠሩት ማለት ነው)
ሰርኩላር ፖላራይዜሽን ደግሞ የሞገዱን ሽክርክሪት ክሎክዋይዝ ወይም አንቲክሎክዋይዝ በማድረግ ይልካል(ይህም Left እና Right በመባል ይጠራል)
እንግዲ አንተ ከላይ ምንድን ናት ብለህ የጠየካት L፤ ሌፍት የሚለውን የምታሳይ ናት፡፡
ዲሽ በምናስተካክልበት ጊዜ ፖላራይዜሽኑ ሊይኔር ከሆነ ስኪው አንግሉን በደንብ ማስተካከል ይኖርብናል፡፡
ፖላራይዜሽኑ ሰርኩላር ለሆነ ቻናል ግን ስኪው አንግል ኢሪለቫንት ነው፡፡ስኪው አንግሉ የትም ላይ ቢዉል የሚያመጣው ለውጥ አይኖርም፡፡
ከዚ በተጨማሪ የC ባንድ LNB ስንጠቀም የምንፈልገው ቻናል ሊኔር ፖላራይዜሽን ካለው፤
ዳይኤሌክትሪኩን(በተለምዶ ሳሙና እየተባለ የሚጠራዉን ማለት ነው)ማውጣት ይኖርብናል፡፡ ያለዚያ የሲግናሉን ኳሊቲ በጣም ሊቀንስብን ይችላል፡፡
የምንፈልገው ቻናል ሰርኩላር ፖላራይዜሽን ካለው ግን ዳይኤሌክትሪኩን እዛው እንተወዋለን፡፡
ታድያ ቻናሉ ሰርኩላር ነው ወይስ ሊይኔር የሚለውን የምናውቀው ፖላራይዜሽኑ በLእናR ወይስ ደግሞ በVእናH ተገልጿል የሚለውን በማየት ነው፡፡

ይህን ጥይቄ በመጀመርያ ጠይቀህበት ከነበረው ቶፒክ ጋር ያለው ዝምድና አነስተኛ በመሆኑ ሌሎች አንባብያን ፈልገው ለማግኘት ይቸገራሉ።
ስለዚ እንግዴ ወደአዲስ ቶፕክ መሄዱ ግድ ሆኗል፡፡
ለማንኛዉም ጥያቄየን የት ልጠይቅ የሚለዉን ማንበቡ ጥሩ ይሆናል፡፡መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ማድረግ አይርሱ፡፡
Back to top Go down
tamiratta
Member


Posts : 92
Points : 133
Reputation : 37
Join date : 2014-10-03

PostSubject: Re: L እና R ምንድን ነው   Fri Aug 21, 2015 9:33 am

Thank you.
Back to top Go down
Lexi
Member
avatar

Posts : 216
Points : 305
Reputation : 49
Join date : 2015-03-10
Age : 35

PostSubject: Re: L እና R ምንድን ነው   Fri Aug 21, 2015 9:39 am

10xs v.muck ' Kstar '
Back to top Go down
Sponsored content
PostSubject: Re: L እና R ምንድን ነው   

Back to top Go down
 
L እና R ምንድን ነው
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Encryption / Decryption :: Frequency-
Jump to: