የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 3 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 3 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share | 
 

 የናይልሳት @7w ፉትፕሪንት

Go down 
AuthorMessage
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2018
Reputation : 840
Join date : 2015-05-23

PostSubject: የናይልሳት @7w ፉትፕሪንት   Thu Aug 20, 2015 5:33 pm

የናይልሳት @7w ፉትፕሪንት
[You must be registered and logged in to see this image.]
የሚያስፈልገንን የሳህን መጠን ለማዎቅ ከላይ የምናይዉን የERIP ቁጥር እዚ ከታች ከምናየው ሰንጠረዥ ጋር በማዛመድ ማወቅ እንችላለን፡፡


Ku band EIRP(dBW)>505049484746454443424140
የዲሽ ሳህን መጠን በሴሚ-5050-6055-6560-7565-8575-9585-10595-120105-135120-150135-170150-190


መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2018
Reputation : 840
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የናይልሳት @7w ፉትፕሪንት   Fri Aug 21, 2015 1:41 am

የምንፈልገውን አካባቢ በመምረጥ የEIRP ቫሊዩ ስንት እንደሆነ እናያለን፡፡
ለምሳሌ አዲስ አበባ በኢትዮጵያ መሃል አካባቢ ነው የምትገኘው፡፡
የኢትዮፕያን ማፕ ከስር ተመልከቱ፡፡
ከዛ ደግሞ ከላይኛው ፖስት ላይ ያለውን ፉት ፕሪንት ልብ በሉ፡፡
አዲስ አበባን አርባሰባት EIRP ነክቷት ያልፋል፤ አይደል?
ከሞላ ጎደል ስለዚህ በ አርባስድስት እና አርባሰባት ወይም አርባስምንት ዉስጥ ናት ማለት እንችላለን፡፡
ያም ማለት ለአርባሰምንት ከ ስልሳ እስከ ሰባአምስት ሴሚ የሆነ ሳህን በቂ ነው፡፡
ለአርባስድስት ደግሞ ከሰባ አምስት እስከ ዘጠና አምስት የሆነ ሳህን ይበቅል እንደማለት ነው፡፡

እስኪ ደግሞ አሳይታን እንውሰድ(አሳይታ አፋር ዉስጥ ነው በሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ ከጅቡቲ ጎን)
ከላይ ፍትፕሪንቱ ላይ እንደምታዩት አሳይታ ከአርባስምንት በላይ EIRP(dbw) ነው የምታገኝው፡፡
ስለዚህ ከስልሳ እስከ ሰባአምስት ሴሚ የሚሆን የሳህን መጠን በቂ ነው ማለት ነው፡፡

ጂማ፣ሃዋሳ፣ሻሸመኔ፣ጎባ፣ጎዴ የመሳሰሉት ከተሞች ከአርባሰባት በታች EIRP(dbw) ነው የሚያገኙት፡፡
ባህርዳር፣ደሴ፣ጎንደር፣መቐሌ ደግሞ ከ አርባሰባት በላይ EIRP(dbw) ያገኛሉ፡፡
ከላይኛው ሰንጠረዥ እንደምታዩት የEIRP(dbw) መጠን ሲጨምር በአነስተኛ ሳህን መጠቀም እንችላለን እንደማለት ነው፡፡
በአጠቃላይ የሌሎችንም ሳታላይቶች ፉት ፕርንት አይተን እንደምንረዳው በደቡብ እና ደቡብ ምስራቅ አካባቢዎች አነስተኛ የEIRP(dbw)
ሽፋም አላቸው፡፡ ያም ማለት መጠኑ ተለቅ ያለ ሳህን በእነዚህ አካባቢዎች ያስፈልገናል ማለት ነው፡፡
[You must be registered and logged in to see this image.]

መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ከታዮት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያድርጉ!
Back to top Go down
EndriasPosts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2016-06-28

PostSubject: Re: የናይልሳት @7w ፉትፕሪንት   Tue Jun 28, 2016 4:37 pm

i have superMax decoder but not display the video,0% streangth and quality . there are a progerams which seen in the menu program management. what is the problem? please tell me!
Back to top Go down
mulukenararsa89
Member


Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 32
Location : Aleta chuko

PostSubject: Re: የናይልሳት @7w ፉትፕሪንት   Tue Jun 28, 2016 6:47 pm

endrias bemejemeriya tiyakeh tezamaj bota lay bihon tiru new lelaw Supermax 9200,2350 or...... bileh megilets yinoribihal ene enidegebagn kehone channelochu tefitewa or sat dilet tederigewal mikiniyatum Reciver on sitaderigew Menu yemiyasayih kehone yemititekemew 1nd sat kehone lemisale Nilesat bicha kehone blindserch wusit gebiteh Nilesat lay adirigeh search adirigew ke 1nd belay satelite kehone yemititekemew sethingochun bemasitekakel search adirigew
Back to top Go down
Lexi
Member
avatar

Posts : 216
Points : 305
Reputation : 49
Join date : 2015-03-10
Age : 35

PostSubject: Re: የናይልሳት @7w ፉትፕሪንት   Sun Jul 17, 2016 4:39 pm

Hi 'kstar' what does EIRP & dBW mean ? tnx
Back to top Go down
mulukenararsa89
Member


Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 32
Location : Aleta chuko

PostSubject: Re: የናይልሳት @7w ፉትፕሪንት   Mon Jul 18, 2016 9:38 pm

EIRP:-Effective Isotropic Radiated Power:-This term describes the strength of the signal leaving the satellite antenna or the transmitting earth station antenna & i used in determining the C/N S/N the transmit power value in untils of DBW:-is expressed by the product of the transponder output power and the gain of the satellite transmit antenna DBW:-the ratio of the power to one Watt expressed in decibels
Back to top Go down
eyob asratPosts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2016-07-18

PostSubject: Re: የናይልሳት @7w ፉትፕሪንት   Tue Jul 19, 2016 5:59 pm

supermax 9200 power plus lay yekuwas channel lemechan mndnew yemaregew
Back to top Go down
Lexi
Member
avatar

Posts : 216
Points : 305
Reputation : 49
Join date : 2015-03-10
Age : 35

PostSubject: Re: የናይልሳት @7w ፉትፕሪንት   Wed Nov 16, 2016 8:30 pm

mulukenararsa89 wrote:
EIRP:-Effective Isotropic Radiated Power:-This term describes the strength of the signal leaving the satellite antenna or the transmitting earth station antenna & i used in determining the C/N S/N the transmit power value in untils of DBW:-is expressed by the product of the transponder output power and the gain of the satellite transmit antenna DBW:-the ratio of the power to one Watt expressed in decibels


Tnx v.much Exclamation Exclamation Exclamation
Back to top Go down
Sponsored content
PostSubject: Re: የናይልሳት @7w ፉትፕሪንት   

Back to top Go down
 
የናይልሳት @7w ፉትፕሪንት
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: General Discussions: Installation and Support :: Reception Problems-
Jump to: