የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::

ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 2 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 2 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share
 
  የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS

Go down 
Go to page : Previous  1, 2, 3, 4, 5 ... 9 ... 15  Next
AuthorMessage
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 EmptyWed Sep 09, 2015 11:48 am

ዛሬ ብዙም ጨዋታ የለም፣ በዚህ ፎርመ ላይ በተለያዩ ወቅቶች ከወጡ ጽሁፎች ዉስጥ የተወሰኑትን ከዚ በታች ባለው ሊንክ ገብተው ማንበብ ይችላሉ፡፡

መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 EmptyThu Sep 10, 2015 5:33 am

በዚህ ሳምንት ከሚደረጉ ጨዋታዎች መካከል፡፡

አርብ፣ ጷግሜ 5,2007

Ligue 1 Paris Saint-Germain - Bordeaux ምሽት በ 3፡30

Bundesliga Borussia Monchengladbach - Hamburg ምሽት በ 3፡30

La Liga Levante - Sevilla በ 3፡30

ቅዳሜ ጷግሜ 6,2007

Premier League Everton - Chelsea ቀን በ8:45

Serie A Frosinone - Roma ምሽት በ 1:00

La Liga Sporting Gijon - Valencia ምሽት በ 1:15

Premier League Manchester United - Liverpool ምሽት በ 1:30

Bundesliga Eintracht Frankfurt - Cologne ምሽት በ 1:30

La Liga Atlético Madrid - Barcelona ምሽት በ 3፡30

Serie A Juventus - Chievo Verona ምሽት በ 3፡35

La Liga Betis - Real Sociedad ምሽት በ 5፡00

እሁድ መስከረም 1,2008

La Liga Granada - Villarreal ቀን በ7፡00

Serie A Verona - Torino ቀን በ7:30

Ligue 1 Gazélec Ajaccio - Monaco ቀን በ9፡00

Premier League Sunderland - Tottenham Hotspur ቀን በ9:30

Serie A Empoli - Napoli ቀን በ10:00

Bundesliga TSG Hoffenheim - Werder Bremen ቀን በ10:30

La Liga Athletic Bilbao - Getafe ቀን በ11፡00

Premier League Leicester City - Aston Villa ማምሻዉን በ12:00

Bundesliga Schalke 04 - Mainz 05 ማምሻዉን በ12:30

Serie A Lazio - Udinese ምሽት በ 1፡00

La Liga Celta Vigo - Las Palmas ምሽት በ 1፡15

La Liga Málaga - Eibar ምሽት በ 3፡30

Serie A Inter Milan - AC Milan ምሽት በ 3፡35
መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
sanchPosts : 5
Points : 5
Reputation : 0
Join date : 2015-09-06

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 EmptySat Sep 12, 2015 12:29 am

hi guys happy new year !! i have a supermax 2425 hd reciver i curentlly updated it and can watch nat geo wild !! and i was wondering can i watch mmx channels !!?? if i can what can i do if i must pay am ready !!
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 EmptySat Sep 12, 2015 1:34 pm

የዛሬ ዕለተ ቅዳሜ መስከረም 1,2008 የሳታላይት ፕሮግራሞች
እንኳን ለ2008ዓ.ም በሰላም አደረሰን

  Everton FC Vs Chelsea
  ዛሬ ቀን 8:45

 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E
 • Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)(ሰሞኑን እየሰራ አልነበረም)
 • TürkmeniStan Sport HD-TurkmenÄlem 52°E በFTA

  Crystal Palace FC Vs Manchester City
  ዛሬ ቀን 11፡00

 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E
 • TürkmeniStan Sport HD-TurkmenÄlem 52°E በFTA

  Manchester United Vs Liverpool
  ዛሬ ምሽት በ1:30

 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E
 • Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)
 • TürkmeniStan Sport HD-TurkmenÄlem 52°E በFTA
 • AZ Azerbaycan -AzerSpace 46°E  Espanyol Vs Real Madrid
  ዛሬ ቀን 11፡00

 • Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)

  Atletico Madrid Vs Barcelona
  ዛሬ ከምሽቱ 3:30

 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E
 • Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 EmptySat Sep 12, 2015 3:19 pm

Happening now...
ኤቨርተን 2 - 0 ቼልሲ now@28th min

Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 EmptySun Sep 13, 2015 10:21 am

የዛሬ ዕለተ ዕሁድ መስከረም 2,2008 የሳታላይት ፕሮግራሞች  Sunderland Vs Tottenham Hotspur
  ዛሬ ቀን 9:30

 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E
 • Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)(ሰሞኑን እየሰራ አልነበረም)
 • TürkmeniStan Sport HD-TurkmenÄlem 52°E በFTA

  Leicester City Vs Aston Villa
  ዛሬ ማምሻዉን በ12፡00 ሰአት

 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E
 • Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)(ሰሞኑን እየሰራ አልነበረም)
 • TürkmeniStan Sport HD-TurkmenÄlem 52°E በFTA

  Internazionale Vs AC Milan
  ዛሬ ምሽት በ3:45

 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E
 • Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)
 • TürkmeniStan Sport HD-TurkmenÄlem 52°E በFTA  ሌሎች ጨዋታ እየተላለፈባቸው የሚገኙ ቻናሎች ዝርዝር
 • PTV_SPORT -PAKSAT 38°E -4005 v 15555
 • EuroSport2 -Eutelsat 7°E -11513 H 29900
 • Oman TV Sport -Badr 26°E -12456 H 27500 ወይም -Nile sat 7°W -10795 V 27500
 • TRT -Eutelsat 7°E -10762 V 30000 ወይም -Turksat 42°E -11958 V 27500
 • Sharjah Sports -Nilesat 7°W -11977 V 27500
 • Alkass One -Nile sat 7°W-11919 H 27500 ወይም -Badr 26°E -12245 V 27500

  **አዲስ የስፖርት ቻናል**
 • ዩተልሳት 7E ላይ በ11180 H 6110መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
Ahadu
Junior member

Posts : 17
Points : 17
Reputation : 0
Join date : 2015-09-09

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 EmptySun Sep 13, 2015 9:34 pm

Hey tnks for your information please keep it up ...
Yehona tiyakea naberaghe ERI TV 2 freq 12730 v 2589 lemesrat felgea naber ba 90 cm sehan lay ... Gin embi aleghe kuass bemytelalefbet seat ba IMN frequncy 12525 v 6000 ... Quality super max 2425 power plus Reciver lay .... 57% metoleghe naber gin kuass bemitelalefbet seat lay ERI TV 2 quality algebame aleghe ...????
Some body .... Can help me please ???
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 EmptySun Sep 13, 2015 10:02 pm

Ahadu wrote:
Hey tnks for your information please keep it up ...
Yehona tiyakea naberaghe ERI TV 2 freq 12730 v 2589 lemesrat felgea naber ba 90 cm sehan lay ... Gin embi aleghe kuass bemytelalefbet seat ba IMN frequncy 12525 v 6000 ... Quality super max 2425 power plus Reciver lay .... 57% metoleghe naber gin kuass bemitelalefbet seat lay ERI TV 2 quality algebame aleghe ...????
Some body .... Can help me please ???

በዚህ ሪሲቨር ላይ ጥሩ የሚባል ቻናል ለምሳሌ ናይል ላይ እንደ BBC በስንት ነው ይሚገቡልህ?
IMN ቢያንስ የዚያን ያህል ሊገባልህ ያስፈልጋል፡፡
ሌላ ጊዜ ጥያቄዎችህን ከትዛማጅ ቶፕኮች ውስጥ ለማቅረብ ሞክር፡፡

መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
binibana
Member

Posts : 36
Points : 37
Reputation : 1
Join date : 2015-02-11
Age : 21
Location : Addis abeba

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 EmptySun Sep 13, 2015 11:39 pm

Turkmenalem aseraru endet new lela kemen satellite gar abro meserat yechalal
Back to top Go down
Ahadu
Junior member

Posts : 17
Points : 17
Reputation : 0
Join date : 2015-09-09

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 EmptyMon Sep 14, 2015 12:02 am

Ok .. Sorry lazhy page addis selhonku naw ... BBC ba 11766 v 27500 quality 56% lay naw yemigebaw ... So what shall I do ? how can I fix it
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 EmptyMon Sep 14, 2015 12:25 am

Ahadu wrote:
Ok .. Sorry lazhy page addis selhonku naw ... BBC ba 11766 v 27500 quality 56% lay naw yemigebaw ... So what shall I do ? how can I fix it
ከአየሩ ሊሆን ይችላል፣ ሁሉም አካባቢ ደግሞ በዘጠና ሳህን ላይ አይገባም፡፡
ወደ ደቡብ አካባቢ ከሆነ ከፍ ያለ ሳህን ያስፈልገዋል፡፡

እስኪ እዚህጋ ዉሰደው ጥያቄህንመረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 EmptyMon Sep 14, 2015 4:16 am

የዛሬ ዕለተ ሰኞ መስከረም 3,2008 የሳታላይት ፕሮግራሞች
-->-->-->-->-->-->-->-->-->-->-->-->--->----->----->---------->--------->----->+  West Ham United Vs Newcastle United FC
  ዛሬ ምሽት በ4:00

 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E
 • Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)(መስራት ጀምሯል)
 • TürkmeniStan Sport HD-TurkmenÄlem 52°E በFTA
 • 3 Sport TV HD-Afghansat 48°E በFTA
 • Idman Azerbaycan-AzerSpace 46°E

  ሌሎች ጨዋታ እየተላለፈባቸው የሚገኙ ቻናሎች ዝርዝር
 • PTV_SPORT -PAKSAT 38°E -4005 v 15555
 • EuroSport2 -Eutelsat 7°E -11513 H 29900
 • Oman TV Sport -Badr 26°E -12456 H 27500 ወይም -Nile sat 7°W -10795 V 27500
 • TRT -Eutelsat 7°E -10762 V 30000 ወይም -Turksat 42°E -11958 V 27500
 • Sharjah Sports -Nilesat 7°W -11977 V 27500
 • Alkass One -Nile sat 7°W-11919 H 27500 ወይም -Badr 26°E -12245 V 27500

  **አዲስ የስፖርት ቻናል**
 • ዩተልሳት 7E ላይ በ11180 H 6110መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 EmptyTue Sep 15, 2015 7:36 am

የዛሬ ዕለተ ማክሰኞ መስከረም 4,2008 የሳታላይት ፕሮግራሞች  Manchester City Vs Juventus FC
  ዛሬ ምሽት በ3:45

 • Hewad TV -Yahsat 52.5°E
 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E
 • Maiwand TV -Yahsat 52.5°E

  Real Madrid CF Vs FC Shakhtar Donetsk
  ዛሬ ምሽት በ3:45

 • Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)(መስራት ጀምሯል)

  PSV Eindhoven Vs Manchester United
  ዛሬ ምሽት በ3:45

 • ይህን እና የተቀሩትን ምናልባት ከስር ካሉት ውስጥ አንዱን መሞከር ነው

  ሌሎች ጨዋታ ሊያስተላልፉ የሚችሉ ቻናሎች ዝርዝር
 • PTV_SPORT -PAKSAT 38°E -4005 v 15555
 • EuroSport2 -Eutelsat 7°E -11513 H 29900
 • Oman TV Sport -Badr 26°E -12456 H 27500 ወይም -Nile sat 7°W -10795 V 27500
 • TRT -Eutelsat 7°E -10762 V 30000 ወይም -Turksat 42°E -11958 V 27500
 • Sharjah Sports -Nilesat 7°W -11977 V 27500
 • Alkass One -Nile sat 7°W-11919 H 27500 ወይም -Badr 26°E -12245 V 27500
 • TürkmeniStan Sport HD-TurkmenÄlem 52°E በFTA
 • 3 Sport TV HD-Afghansat 48°E በFTA

  **አዲስ የስፖርት ቻናል**
 • ዩተልሳት 7E ላይ በ11180 H 6110 ጨዋታ ሲኖር ብቻ ነው የሚሰራው

  ዛሬ በተመሳሳይ ሰአት የሚደረጉት የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

 • Paris St G V Malmö
 • Real Madrid V Shakt Donsk
 • PSV V Man Utd
 • VfL Wolfsburg V CSKA
 • Benfica V FC Astana
 • Galatasaray V Atl Madrid
 • Man City V Juventus
 • Sevilla V Borussia Mönchengladbach
መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
tamiratta
Member

Posts : 92
Points : 133
Reputation : 37
Join date : 2014-10-03

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 EmptyTue Sep 15, 2015 9:42 am

ዛሬ ምሽት በ3:45
TRT 1

Galatasaray vs Atlético Madrid
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 EmptyWed Sep 16, 2015 8:12 am

የዛሬ ዕለተ ረቡዕ መስከረም 5,2008 የሳታላይት ፕሮግራሞች
  Chelsea FC Vs Maccabi Tel Aviv FC
  ዛሬ ምሽት በ3:45

 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E
 • RTS1 -Eutelsat 7°E
 • ORTM -Eutelsat 7°E  AS Roma Vs FC Barcelona
  ዛሬ ምሽት በ3:45

 • Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)(መስራት ጀምሯል)
 • Hewad TV -Yahsat 52.5°E
 • Maiwand TV -Yahsat 52.5°E  Valencia C.F Vs Zenit St. Petersburg
  ዛሬ ምሽት በ3:45

 • HTB -Yamal 54.9E  ሌሎች ጨዋታ ሊያስተላልፉ የሚችሉ ቻናሎች ዝርዝር
 • PTV_SPORT -PAKSAT 38°E -4005 v 15555
 • TRT -Eutelsat 7°E -10762 V 30000 ወይም -Turksat 42°E -11958 V 27500
 • TürkmeniStan Sport HD-TurkmenÄlem 52°E በFTA
 • 3 Sport TV HD-Afghansat 48°E በFTA
 • Telemedia addhok-Eutelsat 7°E-በ11180 H 6110 (feed)

  ዛሬ በተመሳሳይ ሰአት ምሽት 3:45 ላይ የሚደረጉት የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

 • Bayer Leverkusen Vs BATE Borisov
 • AS Roma Vs FC Barcelone
 • Dinamo Zagreb Vs Arsenal
 • Olympiacos Vs Bayern Munich
 • Dynamo Kiev Vs FC Porto
 • Chelsea Vs Maccabi Tel Aviv
 • Valence Vs Zenith Saint
 • Pétersbourg et La Gantoise Vs Olympique Lyonnais
መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
girum1972Posts : 6
Points : 10
Reputation : 4
Join date : 2015-09-06
Age : 39

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 EmptyWed Sep 16, 2015 9:47 am

Hello friends!! Telemedia addhok-Eutelsat 7°E-በ11180 H 6110 (feed) alseram alegn signal quality is below 10 what shall i do? receiver super max 2350 Hd new. thnks
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 EmptyWed Sep 16, 2015 11:09 am

girum1972 wrote:
Hello friends!! Telemedia addhok-Eutelsat 7°E-በ11180 H 6110 (feed) alseram alegn signal quality is below 10 what shall i do? receiver super max 2350 Hd new. thnks

ሁል ጊዜ ሲግናል አይኖረውም፣ ፊድ ቻናል ነው፣ ሲግናል በሚኖረው ሰአት ሞክረው፡፡መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
girum1972Posts : 6
Points : 10
Reputation : 4
Join date : 2015-09-06
Age : 39

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 EmptyWed Sep 16, 2015 12:52 pm

ok sir thanks alot
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 EmptyWed Sep 16, 2015 1:45 pm

የሳምንቱ ጨዋታ
ቼልሲ ከ አርሴናል
የፊታችን ቅዳሜ ከቀኑ በ 8፡45

**Note:- የዛሬ(ረቡዕ መስከረም 5) ጨዋታዎችን ዝርዝር በስድስተኛው ገጽ ላይ ያገኟቸዋል፡፡መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 EmptyThu Sep 17, 2015 9:47 am

የዛሬ ዕለተ ሐሙስ መስከረም 6,2008 የሳታላይት ፕሮግራሞች

  FC Girondins de Bordeaux Vs Liverpool
  ዛሬ ምሽት በ2፡00

 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E

  Fenerbahçe Vs Molde FK
  ዛሬ ምሽት በ2፡00

 • TRT 3 -Eutelsat 7°E

  Tottenham Hotspur Vs Qarabag Agdam
  ዛሬ ምሽት በ4፡05

 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E

  Note:-አንዳንድ ቻናሎች(በተለይም ፊድ ቻናሎች) ከላይ ከተባለው የተለየ ጫወታ ሊያሳዩ ይችላሉ፡፡

  ሌሎች ጨዋታ ሊያስተላልፉ የሚችሉ ቻናሎች ዝርዝር
 • PTV_SPORT -PAKSAT 38°E -4005 v 15555
 • TRT -Eutelsat 7°E -10762 V 30000 ወይም -Turksat 42°E -11958 V 27500
 • TürkmeniStan Sport HD-TurkmenÄlem 52°E በFTA
 • 3 Sport TV HD-Afghansat 48°E በFTA
 • Telemedia addhok-Eutelsat 7°E-በ11180 H 6110 (feed)
መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
Ahadu
Junior member

Posts : 17
Points : 17
Reputation : 0
Join date : 2015-09-09

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 EmptyThu Sep 17, 2015 2:58 pm

What about douck ? Chanal
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 EmptyFri Sep 18, 2015 8:04 am

የዛሬ ዕለተ ዓርብ መስከረም 7,2008 የሳታላይት ፕሮግራሞች

  FSV Mainz 05 Vs TSG Hoffenheim
  ዛሬ ምሽት በ3፡30

 • EuroSport2 -Eutelsat 7°E -11513 H 29900መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
girum1972Posts : 6
Points : 10
Reputation : 4
Join date : 2015-09-06
Age : 39

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 EmptyFri Sep 18, 2015 5:26 pm

Selam kstar!! Telemedia addhok-Eutelsat 7°E-በ11180 H 6110 (feed) Chanel scrambled new yemilew. is it for all or only to me? my receiver is receiver super max 2350 Hd
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 EmptyFri Sep 18, 2015 11:03 pm

girum1972 wrote:
Selam kstar!! Telemedia addhok-Eutelsat 7°E-በ11180 H 6110 (feed) Chanel scrambled new yemilew. is it for all or only to me? my receiver is receiver super max 2350 Hd

አሁን በዚህ ደቂቃ(ከምሽቱ አምስት ሰአት ነው አሁን)እየሰራ ይገኛል፣ ስለዚህ ስካን አድርጎ ማስገባት ይቻላል፡፡
ፊድ ስለሆነ ሁል ግዜ አይኖርም፡፡ ምናልባት በ11180 H 6110 ሞክረህ እምቢ ካለ 11178 H 6110 አድርጎ መሞከር ነው፡፡

መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 EmptySat Sep 19, 2015 3:40 am

ቼልሲ ከ አርሴናል ዛሬ በ8፡45
በERITV2፣
በDuhok TV፣
በTürkmeniStan Sport HD እና
በPTV መከታተል ይችላሉ

መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
Sponsored content
 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 4 Empty

Back to top Go down
 
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
Back to top 
Page 4 of 15Go to page : Previous  1, 2, 3, 4, 5 ... 9 ... 15  Next

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: አጠቃላይ ኢንፎርሜሽን: ሳተላይት ቲቪ :: የየቀኑ የሳተላይት ቲቪ ዜና :: የዛሬ ኳስ ግጥሚያ ፕሮግራም-
Jump to: