የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there is 0 user online :: 0 Registered, 0 Hidden and 0 Guests :: 1 Bot

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share | 
 

  የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS

Go down 
Go to page : Previous  1, 2, 3, 4 ... 9 ... 15  Next
AuthorMessage
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Sat Aug 29, 2015 12:51 am

አርብ በ አስር ሰአት ተኩል ላይ የወዳጅነት ጨዋታ ከሪዋንዳው አቻው ጋር ያደርገው
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን የሶስት ለ አንድ ሽንፈት አስተናግዷል፡፡

መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Sat Aug 29, 2015 8:44 am

የዛሬ ዕለተ ቅዳሜ የሳታላይት ፕሮግራሞች ....የዚህ መረጃ ተከታታይ ከሆኑና እንዲቀጥል ከፈለጉ ---------------->------------------->እዚጋ የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት------------->


  Newcastle United FC Vs Arsenal FC 11:45
  ዛሬ ቀን በ8:45

 • Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°E
 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E
 • Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)
 • TürkmeniStan Sport HD-TurkmenÄlem 52°E በFTA

  Liverpool Vs West Ham United
  ዛሬ ቀን በ 11:00

 • Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°E
 • TürkmeniStan Sport HD-TurkmenÄlem 52°E በFTA

  Chelsea FC Vs Crystal Palace FC
  ዛሬ ቀን በ 11:00

 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E

  Tottenham Hotspur Vs Everton
  ዛሬ ምሽት በ1:30 ላይ

 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E

  FC Koln Vs Hamburger SV 13:30
  ዛሬ ቀን በ 10:30

 • EuroSport2 -Eutelsat 7°E

  Bayern Munich Vs Bayer 04 Leverkusen
  ዛሬ ምሽት በ1:30 ላይ

 • EuroSport2 -Eutelsat 7°E
 • Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°E

  Caen Vs Olympique Lyonnais
  ዛሬ በ12:00 ላይ

 • TV5 Monde Maghreb Orient -Nile sat 7°W በFTA
 • TV5 Monde Maghreb Orient HD -Badr 26°E-በFTA

  FC Barcelona Vs Malaga CF
  ዛሬ ምሽት በ3:30 ላይ

 • Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°E
 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E
 • Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)

  Celta de Vigo Vs Rayo Vallecano
  ዛሬ ምሽት በ5:00 ላይ

 • AZ Azerbaycan -AzerSpace 46°E

  Real Madrid CF Vs Real Betis
  ዛሬ ምሽት በ5:30 ላይ

 • Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)
 • Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°E

መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
Lexi
Member
Lexi

Posts : 216
Points : 305
Reputation : 49
Join date : 2015-03-10
Age : 36

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Sat Aug 29, 2015 12:03 pm

Hi Admin is this transpoder ( 11492 v 30000 ) Functional for IDMAN Azerbycan on AzerSpace 46e ? if not please attach it 10x
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Sat Aug 29, 2015 3:31 pm

እስኪ በአሁኑ ሰአት ከሚከተሉት ዉስጥ የቱ እየሰራ ነው? ?
አዲስ አበባ ያለው ደመና አብዣኞቹን ቻናሎች እያስተጓጎለ ይገኛል፡፡
Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°E
ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E
Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)
TürkmeniStan Sport HD-TurkmenÄlem 52°E በFTA
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Sat Aug 29, 2015 7:06 pm

ቼልሲ ሌላ ሽንፈት አስተናግዷል፤ በክሪስታል ፓላስ፡፡
ሞሪኒሆ በስታንፎብሪጅ በአስልጣኝነት ካደረጉዋቸው 100 ጨዋታዎች የተሸነፉት ሁለት ግዜ ብቻ ነው፡፡
የዛሬው ሽንፈትም ሁለተኛው ተብሎ ተመዝግቧል፡፡
በክሪስታል ፓላስ በሜዳቸው የሁለት ለአንድ ሽንፈት ያስተናገዱት ቼልሲዎች ከመሪው ማንቺስተር ሲቲ
በስምንት ነጥብ ተበልጠዋል፡፡ ሞሪኒሆ ገና 34 ጨዋታዎች ይቀራሉ ቢሉም ጅማሬው ግን አስደንጋጭ ተብሏል፡፡

ወቅታዊ መረጃን በማግኘቶ ደስ ካሎት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Sun Aug 30, 2015 5:39 am

የዛሬ ዕለተ ዕሁድ የሳታላይት ፕሮግራሞች ....የዚህ መረጃ ተከታታይ ከሆኑና እንዲቀጥል ከፈለጉ ---------------->------------------->እዚጋ የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት------------->


  Southampton FC Vs Norwich City
  ዛሬ ቀን በ9:30

 • Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°E
 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E
 • Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)
 • TürkmeniStan Sport HD-TurkmenÄlem 52°E በFTA

  Swansea City Vs Manchester United
  ዛሬ በ 12:00 ሰአት

 • Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°E
 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E
 • Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)
 • TürkmeniStan Sport HD-TurkmenÄlem 52°E በFTA

  SD Eibar Vs Athletic de Bilbao
  ዛሬ ምሽት በ 1:30

 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E

  Valencia C.F Vs Deportivo La Coruna
  ዛሬ ምሽት በ3:30 ላይ

 • Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°E

  Sevilla FC Vs Atletico de Madrid
  ዛሬ ምሽት በ3:30 ላይ

 • AZ Azerbaycan -AzerSpace 46°E
 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E
 • Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)

  BV Borussia Dortmund Vs Hertha Berlin
  ዛሬ ቀን በ10:30 ላይ

 • EuroSport2 -Eutelsat 7°E

  SV Werder Bremen Vs Borussia Monchengladbach
  ዛሬ ማምሻውን በ12:30 ላይ

 • EuroSport2 -Eutelsat 7°E

መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Sun Aug 30, 2015 7:39 pm

Happening now on EBC3 ሮማ ከ ጁቬንቱስ Live
only on VHF antena! (not on satallite)

መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Wed Sep 02, 2015 10:55 am

በዚህ ሳምንት የኢንተርናሽናል ዉድድሮች የሚካሄዱበት ሳምንት በመሆኑ የአውሮፓ ሊጎች ጨዋታዎችን አያካሂዱም፡፡
የአፍሪካና የአውሮፓ ዋንጫ የማጣሪያ ውድድሮች በመጭው ሀሙስ፣ አርብ፣ ቅዳሜና እሁድ በተለያዩ ሃገራት መካከል ይደረጋል፡፡
ከዚህ ዉስጥ ሲሸልስ ከ ኢትዮፕያ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ቅዳሜ በዘጠኝ ሰአት ተኩል ስትጫወት ውድድሩን የኮሞሮሱ ዳኛ Ali Adelaïd ይመሩታል፡፡

የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ አስራ ሶስት ምድቦችን የያዘ ሲሆን፤ የየምድቡ አንድኛ የወጡ አስራሶስት ሀገራት በቀጥታ ሲያልፉ፤
ሁለት ሀገራት ደግሞ ጥሩ ሁለተኛ ተብለው ያልፋሉ፡፡ ያም ማለት ጥሩ ሁለተኛ ተብሎ የማለፍ እድሉ እጅግ በጣም ፉክክር የበዛበት መሆኑን ያመላክታል፡፡
ኢትዮፕያ ሲሸልስ፣ ሌሴቶና አልጀሪያን ከያዘው ምድብ ዉስጥ እንደምትገኝ ይታወቃል፡፡

ከዚህ ጨውታ በኋላ ኢትዮጵያ አልጀሪያን በስድስት ወይም ከዛ ባነሰ የቀን ልዩነት ዉስጥ በደርሶ መልስ ትገጥማለች፡፡
የመጀመሪያው አልጀርስ ላይ ከማርች23-26 ሲካሄድ የመልሱ ደግሞ አዲስ አበባ ላይ(ወይም ሌላ የኢትዮጵያ ከተማ ላይ) ከማርች26-29 ባለው ቀን ዉስጥ ይካሄዳል፡፡

ራሺያ እና ስዊድን ደግሞ ለአውሮፓ ዋንጫ ማጣርያ ቅዳሜ ከምሽቱ አንድ ሰአት ላይ ይገናኛሉ፡፡


መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Thu Sep 03, 2015 9:12 am


የዛሬ ዕለተ ሀሙስ የሳታላይት ፕሮግራሞች ....የዚህ መረጃ ተከታታይ ከሆኑና እንዲቀጥል ከፈለጉ ---------------->------------------->እዚጋ የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት------------->
[list]

Azerbaijan ከ Croatia
ዛሬ ምሽት በ1:00
Kanal HT 7/24 -Turksat 42°E
ictimai TV -AzerSpace 46°E


Czech Republic ከ Kazakhstan
ዛሬ ምሽት በ3:45
Bloomberg HT -Turksat 42°E ወይም -Eutelsat 7°E


Israel ከ Andorra
ዛሬ ምሽት በ3:45Italy ከ Malta
ዛሬ ምሽት በ3:45Cyprus ከ Wales
ዛሬ ምሽት በ3:45Belgium ከ Bosnia Herzegovina
ዛሬ ምሽት በ3:45
Kanal HT 7/24 -Turksat 42°E


Turkey ከ Latvia
ዛሬ ምሽት በ3:45
Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E ወይም -AzerSpace 46°E
Show TV Tureky -Turksat 42°E ወይም-Eutelsat 7°E


Bulgaria ከ Norway
ዛሬ ምሽት በ3:45


Netherlands ከ Iceland
ዛሬ ምሽት በ3:45
HaberTürk -Eutelsat 7°E


የኢሲያ የአለምዋንጫ ማጣርያን አብዛኞቹን በናይል እና ባደር ላይ በሚከተሉት ቻናሎች በFTA መከታተል ይቻላል፡፡
AD Sports 1,2
Alkass 1,2,3,4
Dubai Sports 1,2,3
Saudi Sport 1,2
Oman TV


መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
Lexi
Member
Lexi

Posts : 216
Points : 305
Reputation : 49
Join date : 2015-03-10
Age : 36

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Thu Sep 03, 2015 1:16 pm

it's so good information to make it best information pls add Transpoders for some satellites like
TPs for
1. Azerspace@42e
2. ESPN-Telstar@15w
3. TV3 Ghana ...
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Thu Sep 03, 2015 1:59 pm

Lexi wrote:
it's so good information to make it best information pls add Transpoders for some satellites like
TPs for
1. Azerspace@42e
2. ESPN-Telstar@15w
3. TV3 Ghana ...
የTelstar@15.0°W የስርጭት ሽፋን ያለው በአውሮፓና ላቲን አሜሪካ ላይ ነው፡፡ አፍሪካ አይደርስም፡፡
በነገራችን ላይ እየሰሩ ያሉትን ከማይሰሩት ለመለየት ከላይ የሁሉንም ተሳትፎ ለማካተት ጥሪ ቢደረገም
ብዙም አመርቄ የሚባል ተሳትፎ አልታየም፡፡
በዚህ አጋጣሚ TürkmeniStan Sport,AZ Azerbaycan እና ERITv2 እየሰሩ መሆኑን መረጃ ያለው ቢጠቁም ጥሩ ነው፡፡
እየሰሩ ያሉበትን ሳህን መጠን ጭምር፡፡


ጠቃሚ ሆኖ ያገኙትን መረጃ(post) (+)ን በመጫን ጠቃሚነቱን ይግለፁ፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Fri Sep 04, 2015 9:42 am

የዛሬ ዕለተ አርብ የሳታላይት ፕሮግራሞች(Friday Sep 4,2015) ....መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት ---------------->------------------->እዚጋ የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት------------->

  Georgia Vs Scotland
  ዛሬ ከምሽቱ በ1:00 ላይ

 • Idman Azerbaycan[You must be registered and logged in to see this link.] -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°E
 • 1TV Georgia -AzerSpace 46°E ውይም -TurkSat 42°E ወይም -HellasSat 39°E

  Gibraltar Vs Ireland
  ዛሬ ከምሽቱ በ3:45 ላይ

 • AD Dhabi Sports 1 Nile sat 7°W ወይም -Badr 26°E በFTA
 • Abu Dhabi Sports 1 HD -Nile sat 7°W ወይም -Badr 26°E (DVB-S2)

  Germany Vs Poland
  ዛሬ ከምሽቱ በ3:45 ላይ

 • ABloomberg HT Eutelsat 7°E- ወይም -Turksat 42°E
 • ictimai TV -AzerSpace 46°E


  Faroe Islands Vs Northern Ireland
  ዛሬ ከምሽቱ በ3:45 ላይ

 • AD Sports 2 Nile sat 7°W ወይም -Badr 26°E በFTA
 • AD Sports 2HD -Nile sat 7°W ወይም – Yahsat 52°E (DVB-S2)


  Denmark Vs Albania
  ዛሬ ከምሽቱ በ3:45 ላይ

 • Idman Azerbaycan[You must be registered and logged in to see this link.] -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°E
 • Kanal HT 7/24 -Turksat 42°E

  የወዳጅነት
  Portugal Vs France 18:45
  ዛሬ ከምሽቱ በ3:45 ላይ

 • Show TV Tureky -Eutelsat 7°E- ወይም --Turksat 42°E
 • Show TV HD -Turksat 42°Eመረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡


Last edited by kstar on Fri Sep 04, 2015 11:28 am; edited 1 time in total
Back to top Go down
eniyew
Member


Posts : 70
Points : 90
Reputation : 10
Join date : 2015-06-01
Age : 38
Location : arbaminch

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Fri Sep 04, 2015 10:51 am

esity be idman lay mata kas taytal >>>>>>>>>>>>>>>>>>????
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Fri Sep 04, 2015 11:20 am

eniyew wrote:
esity be idman lay mata kas taytal >>>>>>>>>>>>>>>>>>????

[You must be registered and logged in to see this link.]

ጥያቄ ለክቡራን የፎረሙ አባላት በሙሉ
When was the last time ERITV2 was on air?
Back to top Go down
ayalewf
Junior member


Posts : 12
Points : 12
Reputation : 0
Join date : 2015-03-19

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Fri Sep 04, 2015 12:35 pm

ABloomberg HT Eutelsat 7°E will this channel work on SM2350 HD PT and how?
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Sat Sep 05, 2015 9:41 am

የዛሬ ዕለተ ቅዳሜ የሳታላይት ፕሮግራሞች(Saturday Sep 5,2015) ....መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት ---------------->------------------->እዚጋ የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት------------->

  Ukraine Vs Belarus
  ዛሬ ከምሽቱ በ1:00 ላይ

 • Kanal HT 7/24 -TurkSat 42°E

  Russia Vs Sweden
  ዛሬ ከምሽቱ በ1:00 ላይ

 • HaberTürk Eutelsat 7°E- ወይም -Turksat 42°E

  San Marino Vs England
  ዛሬ ከምሽቱ በ1:00 ላይ

 • Bloomberg HT Eutelsat 7°E- ወይም -Turksat 42°E

  Spain Vs Slovakia
  ዛሬ ከምሽቱ በ3:45 ላይ

 • Bloomberg HT Eutelsat 7°E- ወይም -Turksat 42°E

  tzerland Vs Slovenia
  ዛሬ ከምሽቱ በ3:45 ላይ

 • ictimai TV -AzerSpace 46°E

  Austria Vs Moldova
  ዛሬ ከምሽቱ በ3:45 ላይ

 • Kanal HT 7/24 -TurkSat 42°Eመረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Sat Sep 05, 2015 3:22 pm

ከ አስር ደቂቃዎች በኋላ
ሲሸልስ ከ ኢትዮጵያ ዛሬ በ9:30
Back to top Go down
eniyew
Member


Posts : 70
Points : 90
Reputation : 10
Join date : 2015-06-01
Age : 38
Location : arbaminch

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Sat Sep 05, 2015 5:55 pm

SEYCHELLES VS ethiopa
1-1
Nelson Laurence (pen.) & Tesfaye Seyoum
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Sun Sep 06, 2015 12:40 pm

የዛሬ ዕለተ ዕሁድ ጷግሜ 1,2007 ዓ.ም የሳታላይት ፕሮግራሞች ....መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት ---------------->------------------->እዚጋ የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት------------->

  Turkey Vs Netherlands 16:00
  ዛሬ ከምሽቱ በ1:00 ላይ

 • Show TV Tureky Eutelsat 7°E- ወይም -Turksat 42°E

  Latvia Vs Czech Republic
  ዛሬ ከምሽቱ በ1:00 ላይ

 • Bloomberg HT Eutelsat 7°E- ወይም -Turksat 42°E

  Malta Vs Azerbaijan
  ዛሬ ከምሽቱ በ1:00 ላይ

 • ictimai TV -AzerSpace 46°E

  Italy Vs Bulgaria
  ዛሬ ከምሽቱ በ3:45 ላይ

 • Bloomberg HT Eutelsat 7°E- ወይም -Turksat 42°E

  Lesotho Vs Algeria
  ዛሬ ቀን በ10:00 ላይ

 • -- እዚህ ሽፋን ያላቸው የሉም፡፡
መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Sun Sep 06, 2015 6:30 pm


አልጀሪያ በመጨረሻዎቹ አምስት ደቂቃዎች ዉስጥ በEl-Arbi Hilal Soudani አከታትላ ባስቆጠረችው
ሁለት ግብ እስከ 85ኛው ደቂቃ ድርስ 1-1 የነበረውን ውጤት በመቀየር 1-3 በሆነ ዉጤት
ሙሉ ሶስት ነጥብ ይዛ ወጣለች፡፡
በሌሎች ጨዋታዎች
Madagascar 0-0 Angola
Mauritius 1-0 Mozambique
Swaziland 2-2 Malawi
Lesotho 1-3 Algeria
Zimbabwe 1-1 Guinea
Kenya 1-2 Zambia

መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Mon Sep 07, 2015 9:32 am

የዛሬ ዕለተ ሰኞ ጷግሜ 2,2007 ዓ.ም የሳታላይት ፕሮግራሞች ....መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት ---------------->------------------->እዚጋ የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት------------->

  Armenia Vs Denmark
  ዛሬ ከምሽቱ በ1:00 ላይ

 • Kanal HT 7/24 -TurkSat 42°E

  Northern Ireland Vs Hungary
  ዛሬ ከምሽቱ በ3:45 ላይ

 • 1TV Georgia -AzerSpace 46°E ውይም -TurkSat 42°E ወይም -HellasSat 39°E
 • AD Dhabi Sports 1 Nile sat 7°W ወይም -Badr 26°E በFTA
 • Abu Dhabi Sports 1 HD -Nile sat 7°W ወይም –Yahsat 52° (DVB-S2)

  Ireland Vs Georgia
  ዛሬ ከምሽቱ በ3:45 ላይ

 • AD Sports 2 Nile sat 7°W ወይም -Badr 26°E በFTA
 • AD Sports 2HD -Nile sat 7°W ወይም – Yahsat 52°E (DVB-S2)

  Scotland Vs Germany
  ዛሬ ከምሽቱ በ3:45 ላይ

 • Bloomberg HT Eutelsat 7°E- ወይም -Turksat 42°E

  Albania Vs Portugal
  ዛሬ ከምሽቱ በ3:45 ላይ

 • Kanal HT 7/24 -TurkSat 42°E

  Romania Vs Greece
  ዛሬ ከምሽቱ በ3:45 ላይ

 • ---- እዚህ የሚደርስ የለምመረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Tue Sep 08, 2015 11:00 am

የዛሬ ዕለተ ማክሰኞ ጷግሜ 3,2007 ዓ.ም የሳታላይት ፕሮግራሞች ....መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት ---------------->------------------->እዚጋ የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት------------->

  Slovenia Vs Estonia
  ዛሬ ከምሽቱ በ3:45 ላይ

 • AD Sports 2 Nile sat 7°W ወይም -Badr 26°E በFTA
 • AD Sports 2HD -Nile sat 7°W ወይም – Yahsat 52°E (DVB-S2)
 • ictimai TV -AzerSpace 46°E

  Macedonia Vs Spain
  ዛሬ ከምሽቱ በ3:45 ላይ

 • HaberTürk -Eutelsat 7°E- ወይም --Turksat 42°E

  IEngland Vs Switzerland
  ዛሬ ከምሽቱ በ3:45 ላይ

 • Bloomberg HT Eutelsat 7°E- ወይም -Turksat 42°E

  Sweden Vs Austria
  ዛሬ ከምሽቱ በ3:45 ላይ

 • Kanal HT 7/24 -Turksat 42°E

  የኢሲያ የአለምዋንጫ ማጣርያን አብዛኞቹን በናይል እና ባደር ላይ በሚከተሉት ቻናሎች በFTA መከታተል ይቻላል፡፡

 • ----
 • AD Sports 1,2
 • Alkass 1,2,3,4
 • Dubai Sports 1,2,3
 • Saudi Sport 1,2
 • Oman TVመረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Tue Sep 08, 2015 12:34 pm


  በዚህ ሳምንት መጨረሻ የሚጠበቁ ጨዋታዎች

 • Manchester United - ከ - Liverpool

 • Atlético Madrid - ከ - Barcelona

 • Inter Milan - ከ - AC Milanመረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
binibana
Member


Posts : 36
Points : 37
Reputation : 1
Join date : 2015-02-11
Age : 20
Location : Addis abeba

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Tue Sep 08, 2015 4:46 pm

alkass keza lela megebabet frequency aley wey beze algeba aley 11919 h 27500
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Tue Sep 08, 2015 6:03 pm

binibana wrote:
alkass keza lela megebabet frequency aley wey beze algeba aley 11919 h 27500
አዎን ናይል ላይ በሱ ነው የሚገቡት፡፡ ሆኖም DVB-S2 የሆነ ሪሲቨር ይፈልጋሉ። ምናልባት alkass Three ላይፈልግ ይችላል፡፡
ስለዚህ ጉዳይ የበለጠ ለመረዳት ከፈለግህ[You must be registered and logged in to see this link.]
ባደር ላይ ከሆነ ግን የሞከርከው የሚገኙት በ12245 V 27500 ፍሪኪዮንሲ ነው፡፡
Back to top Go down
Sponsored content
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   

Back to top Go down
 
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
Back to top 
Page 3 of 15Go to page : Previous  1, 2, 3, 4 ... 9 ... 15  Next
 Similar topics
-
» True love will live forever
» Live To Tell: Krystal's Courage
» Adding a Live SharpCharts from stockcharts.com didnt work
» Admin RSS Feeds/Private Feeds
» Which is the best......forum-hit counters or live traffic feed/trackers ?

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: አጠቃላይ ኢንፎርሜሽን: ሳተላይት ቲቪ :: የየቀኑ የሳተላይት ቲቪ ዜና :: የዛሬ ኳስ ግጥሚያ ፕሮግራም-
Jump to: