የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::

ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 3 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 3 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share
 
  የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS

Go down 
Go to page : Previous  1 ... 8 ... 13, 14, 15  Next
AuthorMessage
mulukenararsa89
Member

Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 33
Location : Aleta chuko

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 EmptySat May 21, 2016 6:06 pm

Kstar enidet enidet enidemameseginih kalat yatiregnal Varzish sport Hd beanite eridata seraw gin Turksat 42'E ethiopia wusit yiseral enide sirichitu ethio wusit yemayideris mesilognal lehulum bedigami ameseginalew
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 EmptySat May 21, 2016 6:32 pm

mulukenararsa89 wrote:
Kstar enidet enidet enidemameseginih kalat yatiregnal Varzish sport Hd beanite eridata seraw gin Turksat 42'E ethiopia wusit yiseral enide sirichitu ethio wusit yemayideris mesilognal lehulum bedigami ameseginalew
Türksat 2A ላይ ያሉት ሁሉም ቢሞች አይደርሱም፡፡ Türksat 3A/4A ላይ ግን የሚደርሱ ቢሞች እንደነበሩት አስታውሳለሁ ግን አሁን ይህኛው TP ባሁኑ ግዜ እኛጋ ይድረስ አይድረስ እርግጠኛ አይደለሁም፡፡ግዜ ካገኘሁ ቼክ አደርግልሃለሁ፡፡ ግን ከስንት አንዴ ነው በነዚ ቻናል ስፖርት የሚኖረው ስለዚህ ብዙም ለመስራት የሚያጓጓ አይሆንም፡፡
Back to top Go down
mulukenararsa89
Member

Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 33
Location : Aleta chuko

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 EmptySat May 21, 2016 7:07 pm

Kstar kelib kelib ameseginalew keminagerew belay
Back to top Go down
mulukenararsa89
Member

Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 33
Location : Aleta chuko

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 EmptyWed May 25, 2016 2:37 pm

selam lanite yihun Kstar yeshampion lig fitsame yemiyasay chanal kale lelaw europ cup tv varzesh yasayal wey ameseginalew
Back to top Go down
mulukenararsa89
Member

Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 33
Location : Aleta chuko

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 EmptySat May 28, 2016 2:45 pm

kstar selam lanite yezare champion ship be Varzesh hd yitelalefal or lela yemiyasitelalif channel kale bitinegiregn ameseginalew
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 EmptySat May 28, 2016 6:11 pm

mulukenararsa89 wrote:
kstar selam lanite yezare champion ship be Varzesh hd yitelalefal or lela yemiyasitelalif channel kale bitinegiregn ameseginalew
አዎን በ Varzish Sport HD ያህሳት ላይ ይተላለፋል፡፡
በተጨማሪም በያህሳት ያሉት እንደ Rah-e-Farda TV፣ Maiwand tv፣ Tamadon TV ቻናሎች እንደሚይስተላልፉ በሳምንታዊው የፕሮግራም ሊስት ዉስጥ አስታዉቀዋል፡፡
ጨዋታው በኛ አቆጣጠር ከምሽቱ በሶስት ሰአት ከአርባአምስት ላይ ይጀምራል፡፡

በዩቴልሳት 7E ላይ ደግሞ TRT1 እና ORTM ያሳያሉ፡፡
EBC3 በአንቴና (50%) ወይም በc ባንድ የሚሰራጨው ላይ፡፡ምናልባት አንዳንዴ እንደሚያደርጉት ሃሳብ ለዉጠው ካልተዉት የEBC3ው ኮሜንትሪ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ነው፡፡

⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡
Back to top Go down
mulukenararsa89
Member

Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 33
Location : Aleta chuko

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 EmptySat May 28, 2016 7:33 pm

kelib ameseginalew Kstar
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 EmptySat May 28, 2016 9:43 pm

EBC3 በአሁኑ ሰአት የሻምፕዮንስሊግ ፍጻሜን ሰርሞኒ ላይቭ በማስተላለፍ ላይ ይገኛል፡፡
አሁን በናይል ላይም የሚታይ ቢሆንም ጨዋታው ሲጀምር ግን በአንቴና ብቻ ይሆናል የሚሰራው፡፡

ያህሳት ላይ ያሉትም እያሳዩ ናቸው፡፡
Back to top Go down
mulukenararsa89
Member

Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 33
Location : Aleta chuko

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 EmptySun Jun 05, 2016 9:38 am

kstar selam lanite yihun yezaren ye Ethiopian chaweta yeminayibet free channel kale bitinegiregn ameseginalew
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 EmptySun Jun 05, 2016 1:51 pm

mulukenararsa89 wrote:
kstar selam lanite yihun yezaren ye Ethiopian chaweta yeminayibet free channel kale bitinegiregn ameseginalew
እስካሁን በርግጠኛነት የሚያሳዩትን መረጃው የለኝም፡፡ ግን ገምት ካልከኝ ምናልባት Yamal ላይ በ TV Lesotho ወይም ደግሞ
SuperSport 3,ላይ ሊታይ ይችል ይሆን ይሆናል፡፡ ጨዋታው ከቀኑ በ10 ሰአት እንደሚጀምር ይታወቃል፡፡
Back to top Go down
mulukenararsa89
Member

Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 33
Location : Aleta chuko

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 EmptySun Jun 05, 2016 4:59 pm

Lesotho v Ethiopia 45' getaneh basikoterat 1 gol 1 le 0 eyemera ereft wetowal chawetawun be fm 101.2 meketatel yichilalu
Back to top Go down
henzo70
Member

Posts : 36
Points : 37
Reputation : 1
Join date : 2015-09-15
Age : 39
Location : Yirga Cheffe Southern Ethiopia

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 EmptyTue Jun 07, 2016 6:41 pm

European nation cup 2016 በነፃ የሚያሳዮ ቻናሎቸን የትኞቹ ናቸው
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 EmptyTue Jun 07, 2016 9:16 pm

henzo70 wrote:
European nation cup 2016 በነፃ የሚያሳዮ ቻናሎቸን የትኞቹ ናቸው

Varzish Sport HD(ሁሉንም ጨዋታዎች ያስተላልፋል)
-Yahsat52.5°E-11843 V 27500-FTA
-Yahsat52.5°E-11938 H 27500-FTA
-Apstar 76.5°E-12548 H 3200 -FTA
-Yahsat52.5°E-12015 H 27500-FTA xx

ORTM
-Eutelsat 7°E -11221 H 27500 -FTA xx
-Intelsat 24.5°W -4122 R 5300 -FTA(C-Band)
-Intelsat 31.5°W -4114 V 5300 -FTA(C-Band)
-Intelsat 31.5°W -12340 V 2121 -FTA xx

RTS1
-Eutelsat 7°E -11221 H 27500 -FTA xx
-Eutelsat 7°E -12728 V 30000 -FTA (ይህ ቢም በደቡባዊ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ላይ ጥሩ ሽፋን አለው፡፡ በማንኛዉም ሪሲቨር ይሰራል፡፡)
-Eutelsat 16°E -10804 H 30000 -FTA xx
-Intelsat 24.5°W -3653 R 3906 -FTA(C-Band)

TRT 3 / TRT Spor
-Turksat 42°E -11958 V 27500 -FTA
-Turksat 42°E -11096 H 30000 -FTA
-Eutelsat 7°E -10762 V 30000 -FTA (Encryption?)
-Eutelsat 7°E-11471 H 30000--FTA (Encryption?)

⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡

Back to top Go down
natinani17Posts : 6
Points : 8
Reputation : 2
Join date : 2016-06-01

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 EmptyWed Jun 08, 2016 9:17 am

hello k star i ve got one question for u its about abt Varzish Sport HD be 11938 H 27500-FTA yesral qulitew 65-70 akababi new gen now cope america lay sel ket ket eyale aschegeregn. be 12015 H 27500 algeba alegn
men baddereg yegebalegnal any help pls??
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 EmptyWed Jun 08, 2016 4:40 pm

natinani17 wrote:
hello k star i ve got one question for u its about abt Varzish Sport HD be 11938 H 27500-FTA yesral qulitew 65-70 akababi new gen now cope america lay sel ket ket eyale aschegeregn. be 12015 H 27500 algeba alegn
men baddereg yegebalegnal any help pls??
የኳሊቲው ቁጥር እንደየሪሲቨርህ አይነት ሊለያይ ይችላል፡፡
ስለዚህ የሪሲቨርህን አይነት እና እየተጠቀምክ ያለኸውን LNB አይነት በ ዴሲቤል ፣ አዲስ ነው ወይስ ብዙ የሰራ የሚለውን ልትነግረን ይገባል፡፡
12015H ላይ ያለው ቢም ድሮ ጥሩ ሽፋን ነበረው አሁን ግን በአመዛኙ እየሰራ አይደለም፡፡

የMaiwand frequency 11785 H 27500 ላይ ያለውን የኳሊቲ መጠን እና ችግሩ Maiwand ላይ እንዳለም እስኪ ለማየት ሞክር፡፡
11938 H 27500 ላይ ያለው ራይ ኢ ፋርዳ TV ቻናልስ ይቆራረጥብሃል፡፡

እንግዴህ ከላይ ያሉትን መረጃዎች ካየን በኋላ ችግሩ የሚፈታው ሳህንህን በማስተካከል ነው ወይስ እቃዎችን በመቀየር የሚለውን ለመገመት እንሞክራለን፡፡

⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡
Back to top Go down
natinani17Posts : 6
Points : 8
Reputation : 2
Join date : 2016-06-01

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 EmptyThu Jun 09, 2016 9:37 am

hello k star tnx for ur response my receiver is super max 2350 power tech, lnb demo 0.5db lnb new. bibeza 1 amet behionew new miwand ezaw akababi new qulitw (ke 65 - 70 yedesal). refardam demo ket ket sayhone ,, ende terak neger alew.
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 EmptyThu Jun 09, 2016 11:40 am

natinani17 wrote:
hello k star tnx for ur response my receiver is super max 2350 power tech, lnb demo 0.5db lnb new. bibeza 1 amet behionew new miwand ezaw akababi new qulitw (ke 65 - 70 yedesal). refardam demo ket ket sayhone ,, ende terak neger alew.
Maiwand 70 መድረስ አለበት ጥርት ብሎ Varzish Sport እንዲገባለህ፡፡
አዲስ አበባ ላይ በ90ሳህን Maiwandን በቀላሉ 70 ማድረስ ትችላለህ፡፡
ስኪው አንግሉን ትንሽ ዞር ዞር እያደረግህ ኳሊቲ ለመጨመር ሞክር፡፡ ኳሊቲዉን እጅህን ካነሳህ በኋላ ነው የምታየው፡፡
ምናልባት ግን ችግሩ ካለህበት አካባቢ የአየር ሁኔታ የተነሳ አለመሆኑን አረጋግጥ፡፡ በስተምስራቅ በኩል ደመና በብዛት ካለ ትንሽ እክል መፍጠሩ የማይቀር ነው፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 EmptyThu Jun 09, 2016 11:54 am

በነገራችን ላይ ከላይ ለhenzo70 በሰጠሁት ምላሽ ላይ የ xx ምልክት ያደርኩባቸው ቢማቸው እዚህ እኛጋ የማይደርሱትን ትራንስፖንደሮች ነው፡፡
Back to top Go down
mulukenararsa89
Member

Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 33
Location : Aleta chuko

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 EmptyThu Jun 09, 2016 12:16 pm

Kstar selam lanite yihun ewutelsat 7°E lay 12728 lay yalew yecameron tv mulu chawetawun yasitelalifal ameseginalew
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 EmptyThu Jun 09, 2016 12:59 pm

mulukenararsa89 wrote:
Kstar selam lanite yihun ewutelsat 7°E lay 12728 lay yalew yecameron tv mulu chawetawun yasitelalifal ameseginalew
ጥያቄ ነው ወይስ መረጃ?
ምናልባት ጥያቄ ከሆነ እና የሴኔጋሉን RTS ለማለት ፈልገህ ከሆነ አዎ ያሳያል፡፡ ሆኖም ግን የተመረጡ ጨዋታዎችን እንጂ ሁሉንም አይደለም፡፡
መረጃ ከሆነ ደግሞ የቻናሉን ስምም ብታካትተው ጥሩ ይሆናል፡፡
Back to top Go down
mulukenararsa89
Member

Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 33
Location : Aleta chuko

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 EmptyThu Jun 09, 2016 8:44 pm

lemelisih kelib ameseginalew Kstar iyakeye CRTV yasitelalifal wey neber lelaw Eutelsat 7e RTS1 12728 V 30000 FTA(Africa) Eutelsat 16E 10804 H 30000 FTA(Africa) Maiwand tv yahsat 52.5 E 11785 H 27500 FTA TRT 3 / TRT sport eutelsat 7E 10762 v 30000 Fta 11471 H 30000
Back to top Go down
mulukenararsa89
Member

Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 33
Location : Aleta chuko

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 EmptyFri Jun 10, 2016 8:45 pm

euro 2016 be Nilesat lemeketatel Tv5 MONDE fre.11900 V 27500 ke 50% beay yasitelalifal tebilo yitebekal zena belu
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 EmptyFri Jun 10, 2016 9:26 pm

mulukenararsa89 wrote:
euro 2016 be Nilesat lemeketatel Tv5 MONDE fre.11900 V 27500 ke 50% beay yasitelalifal tebilo yitebekal zena belu
በድህረገፃቸው ላይ በቀጥታ ያስተላልፋሉ ግን በናይል ሳት ላይ እንደማያስተላልፉ ነው ያሳወቁት፡፡
Back to top Go down
henzo70
Member

Posts : 36
Points : 37
Reputation : 1
Join date : 2015-09-15
Age : 39
Location : Yirga Cheffe Southern Ethiopia

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 EmptySun Jun 26, 2016 10:51 pm

ከስታር ከዚህ ቀደም ለጠየቁህ ጥያቄ አፋጣኝ ምላሽ ስለሰጠኸኝ በጣም አመሰግናለሁ፡፡ ዛሬ የምጠይቀው tv varzish እስከ ፖርጁጋል ከ ክሮሽያ ከማድረጋቸው በፊት ሁሉንም ጨዋታዎች አሳይቷል፡፡ ነገርግን የ ፖርጁጋል ከ ክሮሽያ ጨዋታ ቀን ተቋርጦ ፊልም ጀመረ ዛሬም አላሳየም ችግሩን ተረድታችዋል
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 EmptyMon Jun 27, 2016 12:25 am

henzo70 wrote:
ከስታር ከዚህ ቀደም ለጠየቁህ ጥያቄ አፋጣኝ ምላሽ ስለሰጠኸኝ በጣም አመሰግናለሁ፡፡
ዛሬ የምጠይቀው tv varzish እስከ ፖርጁጋል ከ ክሮሽያ ከማድረጋቸው በፊት ሁሉንም ጨዋታዎች አሳይቷል፡፡
ነገርግን የ ፖርጁጋል ከ ክሮሽያ ጨዋታ ቀን ተቋርጦ ፊልም ጀመረ ዛሬም አላሳየም ችግሩን ተረድታችዋል

ትክክል ነው አላሳየም፡፡ ሆኖም የኮፓ አሜሪካን ጨዋታ እንደሚያሳይ ግን በፕሮግራሙ ላይ አሁንም እንዳለ ነው፡፡
የአውሮፓ ዋንጫን ማስተላለፍ ያቆመው ለጊዜው ይሆን ወይስ በቋሚነት የሚለውን እሳክሁን ማወቅ አልተቻለም፡፡
እንደ አማራጭ ግን በSilemani TV , NSS 12 ሳታላይት ላይ(በHD ሪሲቨር) በማንኛዉም ሳህን
በTV Congo, SeS 5 ሳታላይት ላይ በማንኛውም ሳህንና ሪሲቨር
በTRT SPOR , Turk Sat ላይ በትልቁ ሳህን እና በማንኛውም ሪሲቨር
በMaiwand, ያህሳት ላይ በማንኛዉም ሪሲቨር እና ሳህን (የ አራት ሰአቱን ጨዋታ) መከታተል ይቻላል፡፡
አሁን እንግዲህ ከአንዱ ጨዋታ በቀር የቀሩት ሁሉም ከምሽቱ በአራት ሰአት ስለሆነ የሚካሄዱት የVarzish ተጠቃሚዎች
በMaiwand ላይ መከታተል ይችላሉ፡፡

ፓወር ቩ ሪሲቨር ያላቸው ደግሞ በእንግሊዘኛ NSS ላይ ወይም ኢንተልሳት 20 ላይ በሚገኙት ቻናሎች መከታተል ይችላሉ(በትልቁ ሳህን እና የሲ ባንድ LNB)፡፡

ሌሎች የፎረሙ ታዳሚዎች ደግሞ ጨዋታ እያያችሁበት ያለውን ወይም የታየበትን ቻናል [You must be registered and logged in to see this link.] በማኖር መረጃን በማካፈል ሂደት ዉስጥም ብትካፈሉ ጥሩ ይሆናል፡፡

⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡
Back to top Go down
Sponsored content
 የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS    የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS - Page 14 Empty

Back to top Go down
 
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
Back to top 
Page 14 of 15Go to page : Previous  1 ... 8 ... 13, 14, 15  Next

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: አጠቃላይ ኢንፎርሜሽን: ሳተላይት ቲቪ :: የየቀኑ የሳተላይት ቲቪ ዜና :: የዛሬ ኳስ ግጥሚያ ፕሮግራም-
Jump to: