የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there is 0 user online :: 0 Registered, 0 Hidden and 0 Guests :: 1 Bot

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share | 
 

  የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS

Go down 
Go to page : Previous  1, 2, 3 ... 8 ... 15  Next
AuthorMessage
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Thu Aug 20, 2015 3:58 am

የዛሬ ዕለተ ሐሙስ የሳታላይት ፕሮግራሞች ....መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት ---------------->------------------->እዚጋ የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት------------->

  UEFA Europa League
  FK Gilan Gabala Vs Panathinaikos
  ዛሬ ከምሽቱ በአንድ ሰአት

 • Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°E

  FC MILSAMI ORHEI Vs Saint Etienne
  ዛሬ ከምሽቱ ሁለት ሰአት ተኩል ላይ

 • L’Équipe 21 -Astra 19.2°E

  FC Rabotnicki Vs Macedonia
  ዛሬ ከምሽቱ በሶስት ሰአት ላይ

 • Rossia 2 -Eutelsat 36°E

  Odd Grenland Vs BV Borussia Dortmund
  ዛሬ ከምሽቱ በሶስት ሰአት ተኩል ላይ

 • Das Erste -Astra 19.2°E በ-FTA ወይም -Hotbird 13°E በFTA
 • Das Erste HD -Astra 19.2°E በ FTA(DVB-S2)

  FC Girondins de Bordeaux Vs Kairat Almaty
  ዛሬ ከምሽቱ በሶስት ሰአት ተኩል ላይ

 • beIN Sports 1 -Eutelsat 5°W
 • beIN Sports 1 HD -Eutelsat 5°W(DVB-S2)መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Fri Aug 21, 2015 7:42 am

የዛሬ ዕለተ አርብ የሳታላይት ፕሮግራሞች ....መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት ---------------->------------------->እዚጋ የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት------------->

  Malaga CF Vs Sevilla FC
  ዛሬ ከምሽቱ በሶስት ሰአት ተኩል ላይ

 • Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°E

  Montpellier HSC Vs Paris Saint-Germain
  ዛሬ ከምሽቱ በሶስት ሰአት ተኩል ላይ

 • Eleven Sports Network -Hotbird 13°E
 • beIN Sports 1 -Eutelsat 5°W
 • beIN Sports 1 HD -Eutelsat 5°W(DVB-S2)

  Hertha Berlin Vs SV Werder Bremen
  ዛሬ ከምሽቱ በሶስት ሰአት ተኩል ላይ

 • EuroSport2 -Eutelsat 7°E
 • ESPN (Syndication 902) -Telstar-15°W
 • AZ Azerbaycan -AzerSpace 46°E

መረጃው ጠቃሚ ሆኖ አገኙት? እንግዲያውስ በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Sat Aug 22, 2015 8:40 am

የዛሬ ዕለተ ቅዳሜ የሳታላይት ፕሮግራሞች ....መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት ---------------->------------------->እዚጋ የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት------------->

  Manchester United Vs Newcastle United
  ዛሬ ከሰአት በኋላ በስምንትሰአት ከአርባአምስት

 • Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°E
 • Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)
 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E
 • TürkmeniStan Sport HD-TurkmenÄlem 52°E በFTA

  Leicester City Vs Tottenham Hotspur
  ዛሬ ቀን በአስራአንድ ሰአት ላይ

 • Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°E
 • Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)
 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E
 • TürkmeniStan Sport HD-TurkmenÄlem 52°E በFTA

  Olympique Lyonnais Vs Stade Rennes
  ዛሬ አመሻሹን በአስራሁለት ሰአት ላይ

 • TV5 Monde Maghreb Orient -Nile sat 7°W በFTA
 • TV5 Monde Maghreb Orient HD -Badr 26°E-በFTA

  TSG Hoffenheim vs Bayern Munich
  ዛሬ ቀን በአስር ሰአት ተኩል ላይ

 • EuroSport2 -Eutelsat 7°E
 • RTS1 -Eutelsat 7°E -በFTA
 • Lemar TV -Yahsat 52.5°E -በFTA
 • Tolo TV -Yahsat 52.5°E -በFTA
 • Tolo TV HD -Yahsat 52.5°E -በFTA

  Hamburger SV Vs VfB Stuttgart
  ዛሬ ከምሽቱ በአንድ ሰአት ተኩል ላይ

 • EuroSport2 -Eutelsat 7°E
 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E


  Atletico de Madrid Vs Las Palmas
  ዛሬ ከምሽቱ በሶስት ሰአት ተኩል ላይ

 • Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°E
 • Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)
 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E

  Rayo Vallecano Vs Valencia C.F
  ዛሬ ከምሽቱ በአምስት ሰአት ተኩል ላይ

 • Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°Eመረጃው ጠቃሚ ሆኖ አገኙት? እንግዲያውስ በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Sun Aug 23, 2015 2:11 pm

የዛሬ ዕለተ ዕሁድ የሳታላይት ፕሮግራሞች ....መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት ---------------->------------------->እዚጋ የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት------------->

  West Bromwich Albion FC Vs Chelsea
  ዛሬ ከሰአት በኋላ በዘጠኝ ሰአት ተኩል

 • TürkmeniStan Sport HD-TurkmenÄlem 52°E በFTA
 • AZ Azerbaycan -AzerSpace 46°E
 • Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)
 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E
 • IRIB TV 3 -Arabsat 20°E በC-Band (DVB-S2)

  Watford Vs Southampton FC
  ዛሬ በአስራ ሁለት ሰአት ላይ

 • Diema -HellasSat 39°E

  Everton FC Vs Manchester City
  ዛሬ በአስራ ሁለት ሰአት ላይ

 • Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°E
 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E
 • TürkmeniStan Sport HD-TurkmenÄlem 52°E በFTA

  Borussia Monchengladbach Vs FSV Mainz 05
  ዛሬ ቀን በአስራሁለት ሰአት ተኩል ላይ

 • EuroSport2 -Eutelsat 7°E

  Athletic de Bilbao Vs FC Barcelona
  ዛሬ ምሽት በአንድ ሰአት ተኩል ላይ

 • AZ Azerbaycan -AzerSpace 46°E
 • Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)
 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E

  Sporting Gijon Vs Real Madrid CF
  ዛሬ ምሽት በሶስት ሰአት ተኩል ላይ

 • Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)
 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E
 • Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°E
 • IRIB TV 3 -Arabsat 20°E በC-Band (DVB-S2)

  Real Betis Vs Villarreal CF 20:30
  ዛሬ ከምሽቱ በአምስት ሰአት ተኩል ላይ

 • Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°E
መረጃው ጠቃሚ ሆኖ አገኙት? እንግዲያውስ በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
tamiratta
Member


Posts : 92
Points : 133
Reputation : 37
Join date : 2014-10-03

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Mon Aug 24, 2015 10:55 am

ARSENAL VS LIVERPOOL
On
Idman Azerbaycan
Eutelsat 7°E 11492 v 30000

ዛሬ ከምሽቱ በአራት ሰአት ላይ
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Mon Aug 24, 2015 11:25 am

የዛሬ ዕለተ ሰኞ የሳታላይት ፕሮግራሞች ....መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት ---------------->------------------->እዚጋ የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት------------->

  English Premier League
  Arsenal FC Vs Liverpool
  ዛሬ ከምሽቱ በአራት ሰአት

 • Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°E
 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E
 • Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)
 • TürkmeniStan Sport HD-TurkmenÄlem 52°E በFTAመረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡


Last edited by kstar on Mon Aug 24, 2015 3:54 pm; edited 1 time in total
Back to top Go down
eniyew
Member


Posts : 70
Points : 90
Reputation : 10
Join date : 2015-06-01
Age : 38
Location : arbaminch

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Mon Aug 24, 2015 2:51 pm

Arsenal-Liverpool
      4:30
adman live
Back to top Go down
tamiratta
Member


Posts : 92
Points : 133
Reputation : 37
Join date : 2014-10-03

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Tue Aug 25, 2015 9:11 am

ዛሬ ከምሽቱ 3:45

Monaco vs Valencia UEFA Champions League


TRT-1 ወይም Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Tue Aug 25, 2015 9:31 am

የዛሬ ዕለተ ማክሰኞ የሳታላይት ፕሮግራሞች ....መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት ---------------->------------------->እዚጋ የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት------------->


  AS Monaco FC Vs Valencia C.F
  ዛሬ ከምሽቱ በሶስት ሰአት ከአርባ አምስት

 • Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°E
 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E
 • Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)
 • TürkmeniStan Sport HD-TurkmenÄlem 52°E በFTA
 • TRT 1 -Turksat 42°E ወይም -Eutelsat 7°E
 • TRT1 HD -Turksat 42°E
 • 2TV Georgia -AzerSpace 46°E ውይም -TurkSat 42°E ወይም -HellasSat 39°E

  Maccabi Tel Aviv FC Vs FC Basel 1893
  ዛሬ ከምሽቱ በሶስት ሰአት ከአርባ አምስት

 • እኛጋ የሚሰሩ ለዚ ጨዋታ የሉም

  Malmö FF -Celtic Vs Scotland 18:45
  ዛሬ ከምሽቱ በሶስት ሰአት ከአርባ አምስት

 • 1TV Georgia -AzerSpace 46°E ውይም -TurkSat 42°E ወይም -HellasSat 39°Eመረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Tue Aug 25, 2015 9:42 am

ERITV2 የትላንቱን የአርሴናልን እና የ ሊቨርፑልን ጨዋታ እንዳላሳየ የሚደርሱን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡
አይ እኔጋ ግን ሲያሳይ ነበር የምትሉ ካላችሁ ማስተካከያ ስጡበት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Wed Aug 26, 2015 9:08 am

የዛሬ ዕለተ ረቡዕ የሳታላይት ፕሮግራሞች ....መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት ---------------->------------------->እዚጋ የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት------------->


  Club Brugge KV Vs Manchester United
  ዛሬ ከምሽቱ በሶስት ሰአት ከአርባ አምስት

 • ERITV2 -Arabsat-5A @ 30.5°E
 • 1TV Georgia -AzerSpace 46°E ወይም -TurkSat 42°E ወይም -HellasSat 39°E
 • Duhok TV -NSS 57°E በFTA(DVB-S2)

  Bayer 04 Leverkusen Vs SS Lazio 18:45
  ዛሬ ከምሽቱ በሶስት ሰአት ከአርባ አምስት

 • 2TV Georgia -AzerSpace 46°E ወይም -TurkSat 42°E ወይም -HellasSat 39°E

  CSKA Moskva Vs Sporting CP
  ዛሬ ከምሽቱ በሶስት ሰአት ከአርባ አምስት

 • Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°E
 • HTB / NTV Russia -AzerSpace 46°E ወይም -Yamal 54.9E ወይም -ABS 75°E

መረጃው የበለጠ ጥራት እንዲኖረው እስኪ የትላንቱን ጨዋታ የታየባቸውን ቻናሎች ዝርዝር ከስር አስቀምጡ::
በተለይም ከላይኛው ፖስት ላይ የተዘረዘሩት ቻናሎች፤ለምሳሌ እንደ ERITV2Duhok TVTürkmeniStan Sport HD
የተባለው ጨዋታ ተላልፎባቸዋል ወይ? ማሳየት ጀምረው አቋርጠዋል ወይስ ጭርሽ አላሳዩም የሚለውን መረጃ ካላችሁ ከስር አስቀምጡ።መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
tamiratta
Member


Posts : 92
Points : 133
Reputation : 37
Join date : 2014-10-03

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Wed Aug 26, 2015 9:56 am

Thank You Kstar for the info,looks like there are no channels that transmit today's game b/n Club Brugge KV Vs Manchester United on Eutelsat 7°E.
Back to top Go down
eniyew
Member


Posts : 70
Points : 90
Reputation : 10
Join date : 2015-06-01
Age : 38
Location : arbaminch

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Wed Aug 26, 2015 10:24 am

Club Brugge KV Vs Manchester United 18:45
Duhok TV
-NSS 57°E -11188 V 1774 -FTA(DVB-S2)
EriteriaTV2
-Arabsat-5A @ 30.5° East- 12730 V 2589-Biss
1TV Georgia
-AzerSpace 46°E -11094 H 27500 -FTA/Biss
-TurkSat 42°E -11472 H 23450 -FTA/Biss
-HellasSat 39°E -11663 H 5925 -FTA/Biss
IRIB TV 3
-Badr 26°E -11900 V 27500 -FTA/Biss
-Badr 26°E -11881 H 27500 -Biss(DVB-S2)
-Arabsat 20°E -3964 R 30000 -Biss(DVB-S2)(C-Band)
Back to top Go down
eniyew
Member


Posts : 70
Points : 90
Reputation : 10
Join date : 2015-06-01
Age : 38
Location : arbaminch

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Wed Aug 26, 2015 10:25 am

Bayer 04 Leverkusen Vs SS Lazio 18:45
ZDF
-Astra 19.2°E -11953 H 27500 -FTA
-HotBird 13°E -11054 H 27500 -FTA
ZDF HD
-Astra 19.2°E -11361 H 22000 -FTA(DVB-S2)
beIN Sports 1
-Eutelsat 5°W -11054 V 29950 -Via4(Emu Atlas100HD/200 HD)
beIN Sports 1 HD
-Eutelsat 5°W -11096 V 29950 -Via4(DVB-S2)
(Emu Atlas100HD/200 HD)
AZ Azerbaycan
-AzerSpace 46°E -11175 H 27500 -FTA/Biss
2TV Georgia
-AzerSpace 46°E -11094 H 27500 -FTA/Biss
-TurkSat 42°E -11472 H 23450 -FTA/Biss
-HellasSat 39°E -11663 H 5925 -FTA/Biss
Armenia TV Region
-Eutelsat 36°E -12629 H 3444 -Biss( DVB-S2)
IRIB Varesh
-Badr 26°E -11881 H 27500 -FTA/Biss(DVB-S2)
-Intelsat 62°E -11555 V 30000 -FTA/Biss
Back to top Go down
tamiratta
Member


Posts : 92
Points : 133
Reputation : 37
Join date : 2014-10-03

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Wed Aug 26, 2015 10:26 am

በዚህ ሳምንት በ Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E

አርብ ማታ 3:30 Wolfsburg vs Schalke 04 Bundesliga
ቅዳሜ ቀን 8:45 Newcastle United vs Arsenal Premier League
ቅዳሜ ቀን 11:00 Liverpool vs West Ham United Premier League
ቅዳሜ ማታ 1:30 Bayern München vs Bayer Leverkusen Bundesliga
ቅዳሜ ማታ 3:30 Barcelona vs Málaga La Liga
ቅዳሜ ማታ 5:30 Real Madrid vs Real Betis La Liga
እሁድ ቀን 9:30 Southampton vs Norwich City Premier League
እሁድ ማታ 12:00 Swansea City vs Manchester United Premier League
እሁድ ማታ 3:30 Valencia vs Deportivo La Coruña La Liga
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Wed Aug 26, 2015 10:40 am

ከላይ የትላንቱን ጨዋታ የታየባቸውን ቻናሎች አስቀምጡ ስል፤ ትላንት ጨዋታዎችን ያስተላለፉትን ካላስተላለፉት ለመለየት በሚል ነው፡፡
ይህንንም ያልኩት የቻናሎች ዝርዝር ዉስጥ በማስተላለፍ ላይ የሚገኙ እና እዚህ ስርጭታቸው ሊደርስ የሚችሉትን ብቻ በመክተት ለአንባብያን የበለጠ ወቅታዊ መረጃን ለማካፈል በማሰብ ነው፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Wed Aug 26, 2015 10:48 am

tamiratta wrote:
Thank You Kstar for the info,looks like there are no channels that transmit today's game b/n Club Brugge KV Vs Manchester United on Eutelsat 7°E.
yes that is how it looks.
ERITV2 የትላንቱን አስተላልፏል እንዴ?
እኔ እስካሁን ባለኝ መረጃ ጀምሮ እንዳቋረጠ ነው፡፡
እንደየአካባቢው እና እንደአየሩ ሁኔታ ሊለያይ ስለሚችል እስኪ በዚ ላይ የእናንተን መርጃ ደግሞ ከስር አስፍሩ።
Back to top Go down
eniyew
Member


Posts : 70
Points : 90
Reputation : 10
Join date : 2015-06-01
Age : 38
Location : arbaminch

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Wed Aug 26, 2015 10:57 am

AS Monaco FC Vs Valencia C.F tinat be..........
Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E
TRT 1 HD....... Eutelsat 7°E
Back to top Go down
tamiratta
Member


Posts : 92
Points : 133
Reputation : 37
Join date : 2014-10-03

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Wed Aug 26, 2015 11:40 am

I am not sure Kstar,i still got no concrete info.
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Wed Aug 26, 2015 10:19 pm

የClub Brugge KV Vs Manchester United ጨዋታ ከላይ በERITV2 ይተላለፋል ተብሎ
ተጠብቆ የነበረ ቢሆንም በአሁኑ ሰአት ግን እየተላለፈ አይደለም፡፡ እስኪ ስለሌሎች ከላይ ያስተላልፋሉ ስለተባሉት ደግሞ
ያላችሁን መረጃ ከስር ለማጋራት ሞክሩ፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Thu Aug 27, 2015 9:04 am

የዛሬ ዕለተ ሐሙስ የሳታላይት ፕሮግራሞች ....መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት ---------------->------------------->እዚጋ የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት------------->


  UEFA Europa League
  Qarabag Agdam FK Vs BSC Young Boys
  ዛሬ ከምሽቱ በአንድ ሰአት ላይ

 • Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°E

  Panathinaikos Vs FK Gilan Gabal
  ዛሬ ከምሽቱ በሶስት ሰአት ላይ

 • Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°E

የተቀሩት እዚህ እኛጋ የስርጭት ሽፋን ባላቸው ቻናሎች አይደለም የሚተላለፉት፡፡


መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Thu Aug 27, 2015 11:06 am

የሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ድልድል እና የአመቱ በአውሮፓ ምርጥ ተጫዋች ዛሬ ምሽት በ12:45 ላይ
የሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ድልድል እጣ አወጣጥ ዛሬ የሚከናወን ይሆናል።
ስምንት ስምንት ቡድኖችን የያዙ አራት ማሰሮዎች(ፖትስ) ተዘጋጅተዋል።
ከእያንዳንዱ ማሰሮ አንድ አንድ ቡድን እየተወሰደ አራት ቡድኖችን የያዘ አንድ ምድብ ይሰራል፡፡
ማሰሮዎቹ የያዙዋቸው ቡድኖች የሚከተሉት ናቸው፡፡

ማሰሮ 1: Barcelona, Chelsea, Bayern München, Juventus, Benfica, Paris, Zenit, PSV Eindhoven
ማሰሮ 2: Real Madrid, Atlético, Porto, Arsenal, Man. United, Valencia, Bayer Leverkusen, Man. City
ማሰሮ 3: Shakhtar Donetsk, Sevilla, Lyon, Dynamo Kyiv, Olympiacos, CSKA Moskva, Galatasaray, Roma
ማሰሮ 4: BATE Borisov, Borussia Mönchengladbach, Wolfsburg, Dinamo Zagreb, Maccabi Tel-Aviv, Gent,

ሁለት ከተመሳሳይ አገር የመጡ ብድኖች በአንድ ምድብ እንዲሆኑ አይደረግም።
የራሺያ ክለቦችም ከዩክሪን ክለቦች ጋር አብረው በ አንድ ምድብ እንዲሆኑ አይደረግም፡፡

በ2014/15 የውድድር ዘመን በአውሮፓ ምርጥ ተጫዋችንም ዛሬ ይመርጣል፡፡
UEFA best player in Europe Award ተጨዋቹ በአውሮፓ ይጫወት እንጂ
ዜግነቱ የሌላ አገር ቢሆንም ችግር የለውም፡፡
Lionel Messi, Cristiano Ronaldo እና Luis Suárez የመጨረሻዎቹ እጩዎች ዉስጥ ገብተዋል፡፡
በሴቶችም ምርጥ ተጫዋች በአውሮፓም ዛሬ እዚሁ ፕሮግራም ላይ ይመረጣል፡፡

ይህን ፕሮግራም መከታተል ከፈለጉ በbeIN Sports News ላይ በባደር ወይም ናይልሳት ላይ
በFTA መከታተል ይችላሉ፡፡


መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Thu Aug 27, 2015 6:15 pm

Happening after 30 min ...
የሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ድልድል እና የአመቱ በአውሮፓ ምርጥ ተጫዋች ምርጫ
አሁን ከሰላስ ደቂቃ በኋላ በ12:45 ላይ

መከታተል ከፈለጉ በbeIN Sports News ላይ በባደር ወይም ናይልሳት ላይ
በFTA መከታተል ይችላሉ፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Thu Aug 27, 2015 8:20 pm

የሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ድልድል
ምድብ A: Paris St Germain, Real Madrid, Shakhtar Donetsk, Malmo


ምድብ B: PSV Eindhoven, Manchester United, CSKA Moscow, VfL Wolfsburg


ምድብ C: Benfica, Atletico Madrid, Galatasaray, Astana


ምድብ D: Juventus, Manchester City, Sevilla, Borussia Monchengladbach


ምድብ E: Barcelona, Bayer Leverkusen, AS Roma, BATE Borisov


ምድብ F: Bayern Munich, Arsenal, Olympiakos, Dinamo Zagreb


ምድብ G: Chelsea, Porto, Dynamo Kiev, Maccabi Tel-Aviv


ምድብ H: Zenit St Petersburg, Valencia, Olympique Lyon, Gent


መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Fri Aug 28, 2015 9:00 am

የዛሬ ዕለተ አርብ የሳታላይት ፕሮግራሞች ....የዚህ መረጃ ተከታታይ ከሆኑና እንዲቀጥል ከፈለጉ ---------------->------------------->እዚጋ የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት------------->


  Spanish League
  Villarreal CF Vs RCD Espanyol
  ዛሬ ከምሽቱ በሶስት ሰአት ተኩል ላይ

 • AZ Azerbaycan -AzerSpace 46°E

  German Bundesliga
  VfL Wolfsburg Vs Schalke 04
  ዛሬ ከምሽቱ በሶስት ሰአት ተኩል ላይ

 • Idman Azerbaycan -Eutelsat 7°E- ወይም -AzerSpace 46°E
 • EuroSport2 -Eutelsat 7°E- ወይም

  French League
  Guingamp Vs Olympique de Marseille
  ዛሬ ከምሽቱ በሶስት ሰአት ተኩል ላይ

 • ስርጭታቸው እዚህ በሚደርስ ላይ የለም

መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
Sponsored content
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   

Back to top Go down
 
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
Back to top 
Page 2 of 15Go to page : Previous  1, 2, 3 ... 8 ... 15  Next
 Similar topics
-
» True love will live forever
» Live To Tell: Krystal's Courage
» Adding a Live SharpCharts from stockcharts.com didnt work
» Admin RSS Feeds/Private Feeds
» Which is the best......forum-hit counters or live traffic feed/trackers ?

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: አጠቃላይ ኢንፎርሜሽን: ሳተላይት ቲቪ :: የየቀኑ የሳተላይት ቲቪ ዜና :: የዛሬ ኳስ ግጥሚያ ፕሮግራም-
Jump to: