የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 2 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 2 Guests :: 1 Bot

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week
ashe9726
 

Share | 
 

  የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS

Go down 
Go to page : Previous  1 ... 5, 6, 7 ... 10 ... 15  Next
AuthorMessage
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Thu Oct 01, 2015 2:18 pm

የዛሬ ዕለተ ሐሙስ መስከረም 20,2008 የሳታላይት ፕሮግራሞች  Besiktas Vs Sporting CP
  ዛሬ ምሽት በ2:00

 • TRT 1


  AS Monaco FC Vs Tottenham Hotspur
  ዛሬ ምሽት በ2:00

 • ERITV2


  Liverpool Vs FC Sion
  ዛሬ ምሽት በ4:05

 • ERITV2

የስፖርት ቻናሎችን ዝርዝር ፍሪኪዮንሲ በገጽ ስምንት ይመልከቱ፡፡

ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Fri Oct 02, 2015 7:39 am

የዛሬ ዕለተ ዓርብ መስከረም 21,2008 የሳታላይት ፕሮግራሞች  Darmstadt Vs FSV Mainz 05
  ዛሬ ምሽት በ3:30

 • EuroSport2


  Wolfsburg Vs Freiburg
  ዛሬ ምሽት በ1:00

 • EuroSport

የስፖርት ቻናሎችን ዝርዝር ፍሪኪዮንሲ በገጽ ስምንት ይመልከቱ፡፡

ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Sat Oct 03, 2015 12:00 pm

የዛሬ ዕለተ ቅዳሜ መስከረም 22,2008 የሳታላይት ፕሮግራሞች  Crystal Palace FC Vs West Bromwich Albion FC
  ዛሬ ቀን በ8:45

 • 3 Sport TV HD
 • ERITV2
 • TürkmeniStan Sport HD


  Manchester City Vs Newcastle United FC
  ዛሬ ቀን በ11:00

 • ATN
 • ORTB አጠራጣሪ
 • ERITV2 አጠራጣሪ
 • TürkmeniStan Sport HDአጠራጣሪ


  Chelsea FC Vs Southampton FC
  ዛሬ ምሽት በ1:30

 • 3 Sport TV HD
 • ERITV2
 • TürkmeniStan Sport HD


  Sevilla FC Vs FC Barcelona 14:00
  ዛሬ ቀን በ11:00

 • Duhok TV
 • 3 Sport TV HD


  RCD Espanyol Vs Sporting Gijon 18:30
  ዛሬ ምሽት በ3:30

 • ERITV2


  Borussia Monchengladbach Vs VfL Wolfsburg
  ዛሬ ቀን በ10:30

 • EuroSport2


  Toronto FC Vs Philadelphia Union
  ዛሬ ምሽት በ6:00

 • EuroSport

የስፖርት ቻናሎችን ዝርዝር ፍሪኪዮንሲ በገጽ ስምንት ይመልከቱ፡፡


ስለዛሬ ጨዋታዎች የበለጠ መረጃ እዝህ ዉስጥ ቢገቡ ያገኛሉ፡፡


ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Sat Oct 03, 2015 1:01 pmነገ ዕሁድ መስከረም 22,2008አርሴናል ከ ማንችስተር ዩናይትድ አመሻሽ ላይ በ12፡00


አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሪያል ማድሪድ ምሽት በ3:30

Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Sat Oct 03, 2015 10:24 pm


ከዛሬ ውጤቶች መካከል

Chelsea 1 - 3 Southampton

Sevilla 2 - 1 Barcelona

ፈርምዌርአፕዴት ቀንየፋይል መጠንዳውንሎድ ሊንክ
1iBOX-3030 ቨርዥን:-1.91 (የተለቀቀበት ቀን:- 01 September 2015 )2015-09-156.02 MB[You must be registered and logged in to see this link.]
2iBOX-3030 ቨርዥን:-1.90 (የተለቀቀበት ቀን:- 30 July 2015 )2015-08-096 MB[You must be registered and logged in to see this link.]
3iBOX-3030 ቨርዥን:-1.87 (የተለቀቀበት ቀን:- 27 June 2015 )2015-07-066 MB[You must be registered and logged in to see this link.]
4iBOX-3030 ቨርዥን:-1.86 (የተለቀቀበት ቀን:- 08 June 2015 )2015-07-066.01 MB[You must be registered and logged in to see this link.]
5iBOX-3030 ቨርዥን:-1.76 (የተለቀቀበት ቀን:- 11 May 2015 )2015-05-296.04 MB[You must be registered and logged in to see this link.]
6iBOX-3030 ቨርዥን:-1.74 (የተለቀቀበት ቀን:- 04 February 2015 )2015-02-136.04 MB[You must be registered and logged in to see this link.]
7iBOX-4040 ቨርዥን:-2152 (የተለቀቀበት ቀን:- 15 June 2015 )2015-07-067.25 MB[You must be registered and logged in to see this link.]
8iBOX-4040 ቨርዥን:-2150 (የተለቀቀበት ቀን:- 25 November 2014 ) 2015-01-107.2 MB[You must be registered and logged in to see this link.]
9iBOX-4040 ቨርዥን:-2151 (የተለቀቀበት ቀን:- 15 December 2014 ) 2015-01-107.36 MB[You must be registered and logged in to see this link.]
10iBOX-5050 ቨርዥን:-1.15 (የተለቀቀበት ቀን:- 20 March 2015 )2015-03-3010.74 MB[You must be registered and logged in to see this link.]
11iBOX-6060 ቨርዥን:-1.26 (የተለቀቀበት ቀን:- 06 September 2015 )2015-09-1511.84 MB[You must be registered and logged in to see this link.]
12iBOX-6060 ቨርዥን:-1.14 (የተለቀቀበት ቀን:- 16 March 2015 )2015-03-2312.29 MB[You must be registered and logged in to see this link.]
13iBOX-PHENOMENA ቨርዥን:-266 (የተለቀቀበት ቀን:- 11 February 2015 )2015-02-133.5 MB[You must be registered and logged in to see this link.]
14iBOX-ONE ቨርዥን:-1.9 (የተለቀቀበት ቀን:- 11 August 2014 ) 2015-01-103.26 MB[You must be registered and logged in to see this link.]
15iBOX-ONE ቨርዥን:-1.8 (የተለቀቀበት ቀን:- 02 July 2014 ) 2015-01-103.26 MB[You must be registered and logged in to see this link.]


Last edited by kstar on Fri Oct 16, 2015 11:04 am; edited 11 times in total
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Sun Oct 04, 2015 9:34 am

የዛሬ ዕለተ ዕሁድ መስከረም 23,2008 የሳታላይት ፕሮግራሞች  Everton FC Vs Liverpool
  ዛሬ ቀን በ9:30

 • 3 Sport TV HD
 • PTV SPORT‬
 • ERITV2አጠራጣሪ
 • TürkmeniStan Sport HD


  Arsenal FC Vs Manchester United
  ዛሬ አመሻሽ በ12:00

 • Duhok TV
 • PTV SPORT‬
 • 3 Sport TV HD
 • ERITV2አጠራጣሪ
 • TürkmeniStan Sport HD


  Milan Vs Napoli
  ዛሬ ምሽት በ3:45

 • EBC 3


  Schalke 04 Vs FC Koln
  ዛሬ ቀን በ10:30

 • EuroSport2


  Bayern Munich Vs BV Borussia Dortmund
  ዛሬ አመሻሽ በ12:30

 • EuroSport2
 • Lemar TV
 • PTV NATIONAL


  Atletico de Madrid Vs Real Madrid CF
  ዛሬ ምሽት በ3:30

 • Duhok TV
 • 3 Sport TV HD
 • ERITV2አጠራጣሪ
 • TürkmeniStan Sport HD

የስፖርት ቻናሎችን ዝርዝር ፍሪኪዮንሲ በገጽ ስምንት ይመልከቱ፡፡

ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Sun Oct 04, 2015 5:32 pmከ30 ደቂቃ በኋላ

አርሴናል ከ ማንችስተር ዩናይትድ አሁን በ12፡00 ሰአት

Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Mon Oct 05, 2015 7:43 am


ከእሁድ ውጤቶች መካከል
Everton 1 - 1 Liverpool ሊቨርፑል ሮጀርስን አሰናብቷል፡፡

Arsenal 3 - 0 Man Utd

Swansea 2 - 2 Tottenham

Rayo Vallecano 0 - 2 Real Betis

Ath Bilbao 3 - 1 Valencia

Levante 1 - 0 Villarreal

Atl Madrid 1 - 1 Real Madrid

Schalke 0 - 3 FC Köln

Bayer Levkn 1 - 1 FC Augsburg

Bayern Mun 5 - 1 Bor Dortmd

Paris St G 2 - 1 Marseille


ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
eniyew
Member


Posts : 70
Points : 90
Reputation : 10
Join date : 2015-06-01
Age : 37
Location : arbaminch

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Mon Oct 05, 2015 9:38 am

hiy adimn esti sile oromiya @ 17 amos lay mereja kalachu situgn .....lemisali Manchester City Vs Newcastle United yenenerewu chaweta asaytal teketatay yasayal malet newu weys bagatami newu yasitelalefewu?
mereja kalachu akafilugn thanks...
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Mon Oct 05, 2015 5:45 pm

ይህ ሳምንት የኢንተርናሽናል ብሬክ ነው፡፡ አሁን ሃገራት የተለያዩ የማጣሪ ዉድድሮችን አለዚያም
የአቋም መለኪያ ጨዋታዎችን የሚያደርጉበት ጊዜ፡፡ ስለዚህ በዚህ ሳምንት የክለብ ዉድድሮች አይኖሩም፡፡
ኢትዮጵያን ጨምሮ ብዙ ሃገራት የማጣርያ ውድድሮችን ያደርጋሉ፡፡
በመጭው ሀሙስ ፖርቱጋል ከ ዴንማርክ እንዲሁም አየርላንድ ከ ጀርመን የሚያደርጉት ዉድድር ይጠበቃል፡፡
ኢትዮጵያም ከሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ ጋር የአላም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ዉድድር ይኖራታል፡፡


መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Tue Oct 06, 2015 9:20 pm


  Thursday 8th October
 • Georgia - Gibraltar - 1:00
 • Northern Ireland - Greece - 3:45
 • Romania - Finland - 3:45
 • Albania - Serbia - 3:45
 • Republic of Ireland - Germany - 3:45
 • Hungary - Faroe Islands - 3:45
 • Scotland - Poland - 3:45
 • Portugal - Denmark - 3:45
  Friday 9th October
 • Spain - Luxembourg - 3:45
 • Macedonia - Ukraine - 3:45
 • Slovakia - Belarus - 3:45
 • Moldovia - Russia - 3:45
 • Slovenia - Lithuania - 3:45
 • Montenegro - Austria - 3:45
 • England - Estonia - 3:45
 • Liechtenstein - Sweden - 3:45
 • Switzerland - San Marino - 3:45
  Saturday 10th October
 • Iceland - Letonia - 1:00
 • Azerbaijan - Italy - 1:00
 • Kazakhstan - Netherlands - 1:00
 • Norway - Malta - 1:00
 • Israel - Cyprus - 3:45
 • Czech Republic - Turkey - 3:45
 • Bosnia Herzegovina - Wales - 3:45
 • Croatia - Bulgaria - 3:45
 • Andorra - Belgium - 3:45
  Sunday 11th October
 • Finland - Northern Ireland - 1:00
 • Faroe Islands - Romania - 1:00
 • Serbia - Portugal - 1:00
 • Armenia - Albania - 1:00
 • Greece - Hungary - 1:00
 • Gibraltar - Scotland - 3:45
 • Germany - Georgia - 3:45
 • Poland - Republic of Ireland - 3:45መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
mulukenararsa89
Member


Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 32
Location : Aleta chuko

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Wed Oct 07, 2015 1:20 am

IRIB-3 TV Arebsat5A 30.5 yiseral wey kesera friquency kene digree bitinegirugn
Back to top Go down
adminn
Admin
avatar

Posts : 251
Points : 756
Reputation : 153
Join date : 2014-12-16

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Wed Oct 07, 2015 7:49 am

No Covrageu egna hgr aydersem
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Wed Oct 07, 2015 1:28 pm


እስካሁን ባለው መረጃ ነገ ለሚኖረው ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ትላንት ሳኦቶሜ ደርሷል፡፡
ቡድኑ ዛሬ ልምምድ እንድሚሰራ ይጠበቃል፡፡
ሳኦቶሜ ማለት በፖርቱጊዝ ቅዱስ ቶማስ ማለት ሲሆነ የሳኦቶሜና ፕሪንሲፔ ዋና ከተማ ናት፡፡
ሳኦቶሜና ፕሪንሲፔ በምዕራብ አፍሪካ የሚገኙ ሁለት ትንሽ ደሴቶች ናቸው፡፡
የሃገሪቱ የህዝብ ብዛት ከአንድ መቶ ዘጠና ሁለት ሺ አይበልጥም፡፡
አጠቃላይ የቆዳ ስፋቷም ወደ አንድሺ ስኩዌር ኪሎሜትር ነው፡፡ ለማነፃፀር ያክል 32km በ 32km አካባቢ እንደማለት ነው፡፡
የመገበያያ አቅምን መሰረት ያደረገ ፐር ካፒታ ጂዲፒ ደግሞ 2,337 ዶላር ነው፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጌታነህ ከበደ፣ ኡመድ ኡክሪ እና ሳላሃዲን ሰይድን በቡድኑ ሳያካትት መቅረቱ በሰፊው ሲዘገብ መሰንበቱ ይታወሳል፡፡
ጨዋታው ነገ ሀሙስ የሚካሄድ ይሆናል፡፡

ኢትዮ ዲሽ ፎረም ለብሄራዊ ቡድኑ መልካም ዕድልን ይመኛል!


መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Wed Oct 07, 2015 10:45 pm


  São Tomé and Príncipe's recent results
 • São Tomé and Príncipe 0 - 3 Morocco - 05 Sep 2015
 • Cape Verde Islands 7 - 1 São Tomé and Príncipe - 13 Jun 2015መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Thu Oct 08, 2015 3:30 pm

የዛሬ ዕለተ ሐሙስ መስከረም 27,2008 የሳታላይት ፕሮግራሞች  Georgia Vs Gibraltar
  ዛሬ ምሽት በ1:00

 • 1TV Georgia
 • HT Spor 7/24


  Portugal Vs Denmark
  ዛሬ ምሽት በ3:45

 • Bloomberg HT


  Albania Vs Serbia
  ዛሬ ምሽት በ3:45

 • AD Sports 2
 • AD Sports 2 HD


  Scotland Vs Poland
  ዛሬ ምሽት በ3:45

 • Showmax


  Ireland Vs Germany
  ዛሬ ምሽት በ3:45

 • HT Spor 7/24
 • Ictimai TV


  Egypt Vs Senegal
  ዛሬ ምሽት በ2:00

 • Dubai Sports 4
 • RTS1
 • Nile sport


  Myanmar Vs Lebanon
  ዛሬ ቀን በ9:00

 • Alkass Three HD


  Bhutan Vs Maldives
  ዛሬ ቀን በ9:00

 • Alkass Four HD


  Syria Vs Japan
  ዛሬ ቀን በ10:00

 • Dubai Sports 4
 • Alkass Two
 • Alkass Two HD
 • Saudi Sport-2
 • Saudi Sport-2 HD


  Jordan Vs Australia
  ዛሬ ቀን በ11:00

 • AD Dhabi Sports 1
 • Abu Dhabi Sports 1 HD
 • Sharjah Sports
 • Jordan Sport
 • Dubai Sports1
 • Dubai Sports 1 HD
 • Dubai Sports 3


  Oman Vs Iran
  ዛሬ ቀን በ11:30

 • Oman TV Sport
 • Oman TV Sport HD
 • Alkass Three HD


  Kuwait Vs South Korea
  ዛሬ ቀን በ11:55

 • AD Sports 2
 • AD Sports 2 HD
 • Kuwait Sport
 • Kuwait Sport HD
 • Alkass Two
 • Alkass Two HD


  Bahrain Vs Uzbekistan
  ዛሬ አመሻሽ በ12:00

 • Alkass Four HD
 • Bahrain Sports 1
 • Dubai Sports 4
 • Saudi Sport-2
 • Saudi Sport-2 HD


  Qatar Vs China
  ዛሬ አመሻሽ በ12:30

 • Alkass One HD


  Saudi Arabia Vs United Arab Emirates
  ዛሬ ምሽት በ2:00

 • AD Dhabi Sports 1
 • Abu Dhabi Sports 1 HD
 • Dubai Sports1
 • Dubai Sports 1 HD
 • Dubai Sports 3
 • Saudi Sports 1
 • Saudi Sport-1 HD
 • Saudi Sport-2
 • Saudi Sport-2 HD
 • Sharjah Sports
 • Alkass Two
 • Alkass Two HD

የስፖርት ቻናሎችን ዝርዝር ፍሪኪዮንሲ በገጽ ስምንት ይመልከቱ፡፡

ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Thu Oct 08, 2015 4:53 pm


São Tomé and Príncipe vs Ethiopia ዛሬ በ12:00 ሰአት
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Thu Oct 08, 2015 5:12 pm


São Tomé and Príncipe vs Ethiopia ዛሬ በ12:00 ሰአት
የዛሬ አሰላለፍ

ታሪክ ጌትነት
ስዩም ተስፋየ፣ አንተነህ ተስፋየ፣ ታከለ ደጀኔ፣ አስቻለው ታመነ
በረከት ይሳቅ ፣ጋቶች ፓኖም፣ ኤፍሬም አሻሞ፣ ሽመልስ በቀለ
ራምኬል ሎክ፣ ዳዊት ፍቃዱ


ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Thu Oct 08, 2015 6:39 pm


São Tomé and Príncipe 0 - 0 Ethiopia 38'
32ኛ ደቂቃ ላይ ኤፍሬም አሻሞ በ ቢኒያም በላይ ተቀይሯል
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Thu Oct 08, 2015 7:48 pm


São Tomé and Príncipe 1- 0 Ethiopia (88')
በ 87ተኛው ደቂቃ ግብ ተቆጥሮበታል

Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Thu Oct 08, 2015 7:50 pm


São Tomé and Príncipe 1- 0 Ethiopia (Full time)

Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Thu Oct 08, 2015 7:59 pm


ከSão Tomé and Príncipe ጋር የሚደረገው የመልስ ጨዋታ በመጭው ዕሁድ
በአዲስ አበባ ስታድየም ከቀኑ 10 ሰአት ላይ ያካሄዳል፡፡
በያዝነው ወር በፊፋ የደረጃ ሰንጠረዥ São Tomé and Príncipe 193 ኛ ስትሆን
ኢትዮጵያ ደግሞ 108 ኛ ደረጃን ይዛ ነበር፡፡

ነገ በአዲስ አባባ ስቴድየም ጎረቤት አገር ሶማልያ ከ ኒጀር ዉድድራቸውን ያካሂዳሉ፡፡

Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Fri Oct 09, 2015 11:40 am

የዛሬ ዕለተ ዓርብ መስከረም 28,2008 የሳታላይት ፕሮግራሞች


  Spain Vs Luxembourg
  ዛሬ ምሽት በ3:45

 • Bloomberg HT


  England Vs Estonia
  ዛሬ ምሽት በ3:45

 • HT Spor 7/24


  Liechtenstein Vs Sweden
  ዛሬ ምሽት በ3:45

 • Showmax


  Macedonia Vs Ukraine
  ዛሬ ምሽት በ3:45

 • AD Sports 2
 • AD Sports 2 HD


  Algeria Vs Guinea
  ዛሬ ምሽት በ2:00

 • Canal Algerie Nile sat 7°W -11661 V 27500 -FTA
 • Canal Algerie Badr 26°E -12302 H 27500 -FTA
 • Algérie 3 ባደር ወይም ናይል


  Tunisia Vs Gabon 17:00
  ዛሬ ምሽት በ2:00

 • Al Watania1 (Tunisia National 1) ባደር ወይም ናይል
 • Algérie 3 ባደር ወይም ናይል


  Morocco Vs Ivory Coast
  ዛሬ ምሽት በ3:00

 • Arriadia ባደር ወይም ናይል
 • RTI 1 ባደር


  Burkina Faso Vs Mali
  ዛሬ ምሽት በ3:00

 • ORTM


  Germany Vs Finland (U-21 Qualifiers)
  ዛሬ ምሽት በ1:00

 • Eurosport

የስፖርት ቻናሎችን ዝርዝር ፍሪኪዮንሲ በገጽ ስምንት ይመልከቱ፡፡


መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Fri Oct 09, 2015 2:03 pmSomalia ከ Niger 9 Oct የመልስ ጨዋታ 13 Oct

South Sudan ከ Mauritania 1–1 የመልስ ጨዋታ 13 Oct

Gambia ከ Namibia 9 Oct የመልስ ጨዋታ 13 Oct

São Tomé and Príncipe ከ Ethiopia 1–0 የመልስ ጨዋታ 11 Oct

Chad ከ Sierra Leone 10 Oct የመልስ ጨዋታ 13 Oct

Comoros ከ Lesotho 0–0 የመልስ ጨዋታ 13 Oct

Djibouti ከ Swaziland 9 Oct የመልስ ጨዋታ 13 Oct

Eritrea ከ Botswana 10 Oct የመልስ ጨዋታ 13 Oct

Seychelles ከ Burundi 0–1 የመልስ ጨዋታ 13 Oct

Liberia ከ Guinea-Bissau 1–1 የመልስ ጨዋታ 13 Oct

Central African Republic ከ Madagascar 10 Oct የመልስ ጨዋታ 13 Oct

Mauritius ከ Kenya 2–5 የመልስ ጨዋታ 11 Oct

Tanzania ከ Malawi 2–0 የመልስ ጨዋታ 11 Oct


ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   Fri Oct 09, 2015 2:25 pm


አፍሪካን ወክሎ ወደ ሩስያው የ2018 የአለም ዋንጫ ለማለፍ 3 ዙር ውድድሮች አሉ፡፡
የመጀመሪያውን ዙር የሚያደርጉት በፊፍ የደረጃ ሰንጠረዥ(የአፍሪካን) ከ28-53 ያሉት ሃያ ስድስት አገራት ናቸው፡፡
ኢትዮጵያ ከነዚህ ዉስጥ አንዷ ናት፡፡ በዚህ የደርሶ መልስ ዉድድር አሸናፊ የሆኑት 13 ሀገራት ወደተከታዩ ዙር ያልፋሉ፡፡

በሁለተኛው ዙር ደግሞ በቀጥታ ያለውድድር ያለፉት 27 አገራት እና ከላይ ከአንደኛው ዙር ያለፉት 13 ሀገራት
በአጠቃላይ 40 ሀገራት በደርሶመልስ ይሳተፋሉ፡፡ የደርሶመልሱ አሸናፊ ሃያ ሀገራት ወደ ቀጣዩ ዙር ያልፋሉ፡፡

በሶስተኛው ዙር የሚሳተፉት 20 ሃገራት በ 5 ምድብ ይከፈላሉ፡፡ አራት አራት ቡድኖችን የያዙት የእነዚህ ምድቦች
አሸናፊዎች ደግሞ አፍሪካን ወክለው ወደ ራሽያ-2018 ያቀናሉ፡፡


ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
Sponsored content
PostSubject: Re: የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS   

Back to top Go down
 
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
Back to top 
Page 6 of 15Go to page : Previous  1 ... 5, 6, 7 ... 10 ... 15  Next
 Similar topics
-
» True love will live forever
» Live Putnam County Police & Fire Scanner Link:
» Live To Tell: Krystal's Courage
» Which is the best......forum-hit counters or live traffic feed/trackers ?
» Adding a Live SharpCharts from stockcharts.com didnt work

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: አጠቃላይ ኢንፎርሜሽን: ሳተላይት ቲቪ :: የየቀኑ የሳተላይት ቲቪ ዜና :: የዛሬ ኳስ ግጥሚያ ፕሮግራም-
Jump to: