የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 7 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 7 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share | 
 

 ዲሽ መጋራት ክፍል ሁለት (**New**)

Go down 
AuthorMessage
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: ዲሽ መጋራት ክፍል ሁለት (**New**)   Tue Aug 04, 2015 9:16 pm

ዲሽ መጋራት ክፍል ሁለት
ከዚ በፊት በአንድ ዲሽ እንዴት ብዙ ሪሲቨሮችን ማገናኘት እንደሚቻል አይተናል፡፡
አሁን ደግሞ ከአንድ በላይ ዲሽ ወይም ከአንድ በላይ LNBዎችን እንዴት አድርገን ለብዙ ርሲቨሮች ማጋራት እንደምንችል እንመለካታለን፡፡
ይህ በተለይ በአንድ ግቢ ላሉ ብዙ ተከራዮች ወይንም በኮንዶሚኒይም አካባቢ ቤታቸው ለሳታላይት በማያመች እይታ ከሆነ፣
ወይም ደግሞ ሳይት ፖሊሽንን ለማስወገድ በጣም አጋዥ ነው፡፡
ገመዶችን ዝምብሎ እንደ ኤሌክትርክ መቀጠል መፍትሔ እንደማይሆን በመጀመርያው ፅሁፌ ለማሳየት ሞክሬያለሁ፡፡
ያንን ያላነበባችሁ እዚህ ግቡና ታገኙታላችሁ፡፡

ለመጋራት ሁልግዜም Dual LNBF ያስፈልገናል፡፡ በሲንግል LNBF መጋራት አይቻልም፡፡
በሁለት አይነት መንጋድ ሃሳባችንን ማሳካት ይቻላል፡፡

1ኛ መንገድ
አንደኛው መንገድ DISEQ switch እና Multi Switchን አንድ ላይ ካስኬድ በማድረግ(በማዳበል) የሚሰራ ነው፡፡
ለምሳሌ አራት ሳታላይቶችን ለ አራት ሪሲቨሮች ማጋራት ብንፈልግ፣ አራት Dual LNBF፣ አራት 2x4Multi Switch እና
አራት 4X1Diseq Switch እናዘጋጃለን፡፡
አራቱን LNBF ከ አራቱ Multi Switch ጋር በኬብል እናገናኛለን፡፡
እያንዳንዱን Multi Switch ከ እያንዳንዱ LNBF ጋር እንደማለት ነው፡፡
ከዚ ቀጥሎ ከእያንዳንዱ መልቲስውች አንድ አንድ ኬብል ወሰደን ከ ዳይሴካችን አራት ፖርቶች ጋር እናገናኛለን፡፡
ይህንን ለሁሉም ዳይሴክ ስውቾች እናደርጋለን፡፡
በመጨረሻም ከእያንዳንዱ ዳይሴክ ስውች የሚወጣውን ወደ አራቱ ሪሲቨሮች በየተራ እንውስዳለን፡፡ አለቀ፡፡
ምስሉን ከስር ይመልከቱ፡፡


በተመሳሳይ መልኩ አራት ሪሲቨሮችን እስከ ስምንት ለሚደርሱ ሪሲቨሮች ማጋራት ብንፈልግ፣
አራት ድዋል LNB አራት 2x8 Multi switch እና ስምንት 4x1Diseqc እናዘጋጃለን፡፡
ልክ እንደ መጀመሪያው አራቱን LNBF ከ አራቱ Multi Switch ጋር በኬብል እናገናኛለን፡፡
ቀጥሎ ከእያንዳንዱ መልቲስውች አንድ አንድ ኬብል ወሰደን ከ ዳይሴካችን አራት ፖርቶች ጋር እናገናኛለን፡፡
ይህንን ለሁሉም ዳይሴክ ስውቾች እናደርጋለን፡፡አሁን ዳይሴካችን ስምንት ናቸው፡፡
በመጨረሻም ከእያንዳንዱ ዳይሴክ ስውች የሚወጣውን ወደ ስምንቱ ሪሲቨሮች በየተራ እንውስዳለን፡፡

2ኛ መንገድ
በዚኛው መንገድ የምንጠቀመው Multi switch ለየት ያለ ነው፡፡ በውስጡ ዳይሴክንም አካቶ የያዘ በሉት፡፡
ከላይ በአንደኛው መንገድ ያየናቸው ዳይሴኮች ሁሉም ገቢያቸው ሁለት ፖርት ነው፣ ወጭያቸው ቢለያይም፡፡
አሁን ግን እንደምንፈልገው ሳታላይት ብዛትና ሪሲቨር ብዛት ምልቲ ስዊች እናዘጋጃለን፡፡ ለምሳሌ ሁለት ሳታላይቶች ለአራት ሪሲቨሮች ብንፈልግ
4x4Multi switch, ሁለት ሳታላይቶች ለስምንት ሪሲቨሮች ብንፈልግ
4x8Multi switch,ሶስት ስታላይቶች ለ ስምንት ሪሲቨሮች ብንፈልግ 6x8Multi switch እያልን እንደፍላጎትችን ሙልቲስዊች እናዘጋጃለን፡፡
ከዛም ከዱዋሉ የሚወጣዉን ወደ ማልቲ ስዊቹ፣ ከመልቲስዊችሁ የሚወጣዉን ደግሞ ወደ ሪሲቨሮቹ አንድ በአንድ መዉሰድ ነው፡፡ ምስሎቹን ይመልከቱ፡፡
ለዛሬ ይህን ያክል ካልኩ ይብቅኝ፡፡
ግልፅ ያልሆነ ነገር ካለ መጠየቅ ይፈቀዳል፡፡ ወይም ደግሞ ማሻሻያ ልስጥበት ካላችሁም እሰየሁ ነው፡፡

/KSTAR


⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ከላይ ከጽሁፉ መጀመሪያ በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡


Last edited by kstar on Mon Oct 19, 2015 3:08 pm; edited 1 time in total
Back to top Go down
adminn
Admin
avatar

Posts : 251
Points : 756
Reputation : 153
Join date : 2014-12-16

PostSubject: ዲሽ መጋራት ክፍል ሁለት (.**New**)   Wed Aug 05, 2015 7:25 am

(+) (+) (+)
Back to top Go down
abebe0593Posts : 1
Points : 4
Reputation : 3
Join date : 2015-07-29

PostSubject: Re: ዲሽ መጋራት ክፍል ሁለት (**New**)   Wed Aug 05, 2015 7:35 pm

አንድ ሬሲቨር ለብዙ ቲቪስ ማሰራት ይቻላል እንዴ?
Back to top Go down
adminn
Admin
avatar

Posts : 251
Points : 756
Reputation : 153
Join date : 2014-12-16

PostSubject: Re: ዲሽ መጋራት ክፍል ሁለት (**New**)   Wed Aug 05, 2015 8:16 pm

ለabebe0593

በአንድ RECIVER] ሁለት ቤት በ RF መጠቀም ትችላለክ ነገር ግን ተመሳሳይ ቻናል ነው ምታየው በጣም ብዙ ክፍል ከሆነ ደሞ በ አምሊፋር በመጠቀም የፈለከውን ያክል ክፍል ለምሳሌ 40 ክፍል ማሰገባት ብትፈለግ በአምፕሊፋየር ለአርባውም ክፍል ማዳረስ ትችላለክ ነገር ግን በየክፍሉ ሚገባውን ቻናል ብዛት ሚወስነው የሪሲቨሩ ብዛት ነው አንድ ሪሲቨር አንድ ቻናል ነው ሚይዘው ለምሳ በየክፍሉ 10 ቻናል ብንፈልግ 10 ሪሲቨር ያስፈልጋል ማለት ነው

ተጨማሪ ጥያቄ ካሎት ከታች ያስቀምጡ
Back to top Go down
ElfinehPosts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2015-08-17

PostSubject: Re: ዲሽ መጋራት ክፍል ሁለት (**New**)   Mon Aug 17, 2015 3:03 pm

dish megarat yemilewn part 1 & 2 document kaleh attach bitaregilign desi yilegnal
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: ዲሽ መጋራት ክፍል ሁለት (**New**)   Mon Aug 17, 2015 3:10 pm

Elfineh wrote:
dish megarat yemilewn part 1 & 2 document kaleh attach bitaregilign desi yilegnal
ይኸው እኮ አንዱ እዚሁ ከላይ ይታያል ሁለተኛው ደግሞ በሊንክ ከዚሁ ጽሁፍ ዉስጥ ይገኛል፡፡
ዶክመንቱ ደግሞ ከሌላጋ የመጣ ሳይሆነ እዚሁ እኛው ለአንባብይን ያዘጋጀነው ነው፡፡


መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
abduke
Junior member


Posts : 15
Points : 18
Reputation : 3
Join date : 2015-05-19
Age : 22
Location : dire dawa

PostSubject: Re: ዲሽ መጋራት ክፍል ሁለት (**New**)   Tue Aug 18, 2015 5:30 pm

+++++++++++++++++… thank you so much!

Back to top Go down
Buke
Member


Posts : 26
Points : 46
Reputation : 6
Join date : 2015-07-10

PostSubject: Re: ዲሽ መጋራት ክፍል ሁለት (**New**)   Sun Oct 18, 2015 8:57 pm

What is the difference between switch and multi-switch
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: ዲሽ መጋራት ክፍል ሁለት (**New**)   Sun Oct 18, 2015 10:12 pm

Buke wrote:
What is the difference between switch and multi-switch

ስዊች ስትል ዳይሴክ ስዊችን ለማለት እንደፈለክ አስባለሁ፡፡
ሁለቱም ዲጂታል ስዊቾች ናችው ግን የሚሰሩት ስራ ይለያያል፡፡
ዳይሴክ ከብዙ ኤልኤንቢዎች የሚገኘውን ሞገድ ወደአንድ ሪሲቨር ለመውሰድ ሲያገለግል፣
መልቲ ስዊች ባንፃሩ ከአንድ ኤልኤንቢ(ዱዋል) የሚገኘውን ሞገድ ወደ ብዙ ሪሲቨሮች ለመዉሰድ ያገለግላል፡፡
ዳይሴክን የሚያበራ የሚያጠፋው(ፖርቱን እንዲቀያይር የሚያደርገው) ሲግናል ዲጂታል ባይት ኮድ ነው፡፡
ያንን ከሪሲቨሩ የሚመጣውን ዲጂታል ባይት ኮድ እያነበበ የትኛውን ፖርት ማገናኘት (ስዊች ማድርግ)
እንዳለበት ይወስናል፡፡ መልቲ ስዊችን ግን እንደ ማብርያ ማጥፊያ ኮድ የሚጠቀመው የተለየ ባይት ኮድ የለም፡፡
ይልቁንም የሲግናሉን ቮልቴጅ ሌብል በማየት 13 የሆኑትን ወደ አንደኛው 18 የሆኑትን ደግሞ ከሌላኛው ፖርት
ጋር እንዲገናኙ ያደርጋል፡፡ እንግዴ እዚህ ጋር መልቲ ስዊች ስል ያው ሬጉላሩን ማለቴ ነው እንጂ ሁለቱንም ባንድ ላይ(ዳይሴክንም ጭምር) አካቶ የያዘውን አይነቱን አይደለም፡፡
ይህ ጥያቄህን ከመለሰልህ ከበስተቀኝ የሚታየውን ፕላስ ጫን ማድረግ ትችላለህ፡፡


⛔ጠቃሚ መረጃዎች ላይ በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡
Back to top Go down
ametereaufPosts : 3
Points : 3
Reputation : 0
Join date : 2015-10-20
Age : 35
Location : woldia

PostSubject: Re: ዲሽ መጋራት ክፍል ሁለት (**New**)   Tue Oct 20, 2015 6:15 pm

ykrta ene zare new abal yehonkut enam be 1 dish 2 sataliet metekem slemilew yetsafkewn yet laggnew
Back to top Go down
http://mohammedyimer991@gmail.com
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: ዲሽ መጋራት ክፍል ሁለት (**New**)   Tue Oct 20, 2015 6:51 pm

ametereauf wrote:
ykrta ene zare new abal yehonkut enam be 1 dish 2 sataliet metekem slemilew yetsafkewn yet laggnew

በአንድ ሳህን ብዙ ሳታላይት ለመጠቀም ዘንግ እና ዳይሴክ ስዊች ያስፈልጋል ከዛም በዘንጉ ላይ ተጨማሪ ኤልኤንቢ ማሰር ነው፡፡
ምናልባት ለመጠየቅ የፈለከው በአንድ ዲሽ ብዙ ሪሲቨሮችን ማሰራት የሚለውን ከሆነ እዚህ ታገኘዋለህ፡፡⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡
Back to top Go down
ametereaufPosts : 3
Points : 3
Reputation : 0
Join date : 2015-10-20
Age : 35
Location : woldia

PostSubject: Re: ዲሽ መጋራት ክፍል ሁለት (**New**)   Fri Oct 23, 2015 4:48 pm

amesegnalehu gn lemalet yefelekut be 1 dish areb sat ena nile lemetekem new yalkut kechalk negeregn
Back to top Go down
http://mohammedyimer991@gmail.com
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: ዲሽ መጋራት ክፍል ሁለት (**New**)   Fri Oct 23, 2015 5:38 pm

ametereauf wrote:
amesegnalehu gn lemalet yefelekut be 1 dish areb sat ena nile lemetekem new yalkut kechalk negeregn
ስለሱ Installation Guides and Tutorials በሚለው ንኡስ ክፍል ዉስጥ በሰፊው ተብራርቷል፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: ዲሽ መጋራት ክፍል ሁለት (**New**)   Fri Oct 23, 2015 5:44 pm

...
Back to top Go down
ametereaufPosts : 3
Points : 3
Reputation : 0
Join date : 2015-10-20
Age : 35
Location : woldia

PostSubject: Re: ዲሽ መጋራት ክፍል ሁለት (**New**)   Sat Oct 24, 2015 4:27 pm

betam amesegnalehu you are 3D mind
Back to top Go down
http://mohammedyimer991@gmail.com
TutuPosts : 3
Points : 4
Reputation : 1
Join date : 2016-05-18

PostSubject: Re: ዲሽ መጋራት ክፍል ሁለት (**New**)   Wed May 18, 2016 12:35 pm

I have Eurostar9600 which was working fine. About two months ago the numbers on the box disappeared and I can now only see - - - - Can someone please help me fix this? thank you
Back to top Go down
Sponsored content
PostSubject: Re: ዲሽ መጋራት ክፍል ሁለት (**New**)   

Back to top Go down
 
ዲሽ መጋራት ክፍል ሁለት (**New**)
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: Installation Guides and Tutorials-
Jump to: