የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 4 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 4 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share
 

 ጥያቄየን የት ልጠይቅ???

Go down 
AuthorMessage
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? Empty
PostSubject: ጥያቄየን የት ልጠይቅ???   ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? EmptyTue Aug 04, 2015 7:13 pm

ጥያቄየን የት ልጠይቅ

ፎርም እምብዛም ኢትዮጵያ ዉስጥ ያልተለመደ በመሆኑ፣ የፎርሙ አዲስ አባላት ፎረሙን መጠቀም ሲጅምሩ ትንሽ ግር መሰኝታቸው አይቀርም፡፡
ለዚህ ዋነኛው ምክንያት ደግሞ የፈለጉትን መረጃ የት ውስጥ ቢገቡ ሊያገኙ እንደሚችሉ ካለመረዳት ነው፡፡
ከብዙ ድካም በኋላ የፈለጉትን ሳያገኙ ሲቀሩ ጥያቅያቸውን ለማቅረብ ይገደዳሉ፡፡
አሁን ዋናው የሚያሳስባቸው ጉዳይ ጥያቄያቸዉን በቶሎ የሚምልስላቸው ሰው ማግኘት ብቻ ነው፡፡ ስለዚ የሆነ ጥያቄ በቅርቡ የተመለሰበት ቶፕክ ላይ
ሊያነሱት ያሰቡት ጥያቄ ከቶፒኩ ጋር ግንኙነት ይኑረውም አይኑረውም እዛ ላይ ያሰፍሩታል፡፡
ሆኖም ግን ይህ ያነሱት ጥያቄ ሌላ ቦታም በተመሳሳይ መልኩ ተጠይቆ መልስ የተሰጠበት ሆኑ ይገኛል፡፡
ጥያቄው ሌላ ቦታ መልስ ያግኝ እንጂ መልሱ የተሰጠው ከቶፒኩ ዉጭ በተነሳበት ቦታ በመሆኑ ሌሎች ፈልገው ለማግኘት ይቸገራሉ፡፡
ይህን ችግር ለመቅረፍ በዋናነት የፎረሙ አባላት ጥይቄ በሚጠይቁበት ወቅት ከጥያቄያቸው ጋር ተዛማጅነት አለው ብለው ባሰቡበት ቶፒክ ዉስጥ
ቢያሰፍሩት ፎረሙን ለመከታተል በጣም ቀላል ይሆናል፡፡

ከላይ የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ የሚለዉን ስትጫኑ ወደ ፎረሙ ማውጫ ይወስዳችኋል፡፡
እዚ ዉስት አምስት ዋና ዋና ክፍሎች አሉት

1.አጠቃላይ ኢንፎርሜሽን: ሳተላይት ቲቪ
....................1.1 የየቀኑ የሳተላይት ቲቪ ዜና
.................... ....................1.1.1 የዛሬ ኳስ ግጥሚያ ፕሮግራም
2.Installation and Support
....................2.1 General Discussions: Installation and Support
........................................2.1.1 Reception Problems
....................2.2 Installation Guides and Tutorials
....................2.3 Satellite Equipment
3.Marketplace
....................3.1 Dealer Directory
....................3.2 For Sale
....................3.3 Wanted
4.Encryption / Decryption
....................4.1 General Discussions: Encryption / Decryption
....................4.2 BISS
....................4.3 No new posts
....................4.4 More Encryption Systems
....................4.5 SoftCam
....................4.6 Software and Loader
................... 4.7 Frequency
5.Satellite Receivers
....................5.1 General Discussions: Satellite Receivers
....................5.2 Humax
....................5.3 Starsat
....................5.4 SuperMax
....................5.6 HD BOX & iBOX
....................5.7 Eurostar
....................5.8 beIN IRHD 1000S
....................5.9 More receivers
በነዚ ዋና ክፍሎች ዉስጥ ደግሞ እንደምታዩት ሌሎች ንኡስ ክፍሎች ይገኛሉ፡፡ እነዚ ንኡስ ክፍሎች ውስጥ ስትገቡ የተለያዩ ከዚ በፊት የተነሱ
ቶፒኮች ታገኛላችሁ፡፡ እዛ ዉስጥ የሚቀርባችሁ ቶፒክ ካገኛችሁ ጥሩ ካልሆነም እዛው ንኡስ ክፍል ዉስጥ አዲስ ቶፒክ ከፍታችሁ ጥያቄያችሁን ማስፈር ነው፡፡

በቦታው ያልተጠየቀን ጥያቄ ስንመልስ በሚቀጥለው አስተካክላችሁ በቦታው ጥያቄዉን ታሰፍራላችሁ በሚል ተስፋ ነው፡፡
አድሚኖች እነዚህን ያለቦታው የተነሱ ጥያቄዎች ወደ ትክክለኛው ቦታ ለመዉሰድ ቢፈልጉ እንኩዋን እንደዚሁ በቀላሉ ሳይሆን ዙርያ ጥምጥም የሚያስኬድ አሰልቺ ስራን ስለሚጠይቅ በተለይ የፎረሙ አንጋፋ አባላቶች ለዚ ብዙ ትኩረት እንድትሰጡ ማሳሰብ እንወዳለን፡፡

ከዚ በተረፈ ለምታነሱዋቸው ጥያቄዎችም ሆነ ሌሎች አንስተዋቸው ከተመለሱ መልሶች ዉስጥ ተምሬበታለሁ፣ እንዳውቅ እረድቶኛል የምትሉትን ፖስት ከጎኑ ፕላስ የሚለዉን ምልክት(+) በመጫን እውቅና መስጠት አትዘንጉ፡፡ጥያቄያችሁን ለመመለስ የሞከረው ሰው ወይም አዳዲስ መረጃዎችን የሚያደርሳችሁ ሰው ያደረሳችሁ መረጃ ጠቃሚ እንደሆነ እና እንዳልሆነ መገንዘብ ካልቻለ በቀጣይ መረጃን ለማቅረብ የሚኖረው ተነሳሽነት ስለሚቀንስ ይህን ከላይ የጠቀስኩትን በማድረግ ለመረጃው እውቅና መስጠት አስፈላጊ ነው፡፡

በመጨረሻም ፎረም ሲባል አላማዉ የብዙ ሰዎችን እውቀት መጋራት ነውና የማታውቁትን ለማውቅ እንደምትጠይቁና መልስም በቶሎ እንደምትሹ ሁሉ እናንተም የምታውቁትን ለሌሎች ለማሳወቅ በዛኑ ልክ ተነሳሽነት ቢኖር ጥሩ ይሆናል፡፡

ለምታደርጉት ትብብር በቅድሚያ በማመስገን!
Back to top Go down
mmm3
Member


Posts : 46
Points : 60
Reputation : 12
Join date : 2014-10-06

ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ???   ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? EmptyMon Aug 24, 2015 10:54 am

Pls pls any volentire sm 2560 brilliant software for Idman
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ???   ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? EmptyMon Aug 24, 2015 11:30 am

mmm3 wrote:
Pls pls any volentire sm 2560 brilliant software for Idman

Smile: ከላይ እኮ የተፃፈው ነገር ለእንደነዚ አይነቶቹ ፖስቶች ነበር፡፡ ጭራሽ መካሪው ቶፒክ ዉስጥ ....?
Back to top Go down
Buke
Member


Posts : 26
Points : 46
Reputation : 6
Join date : 2015-07-10

ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ???   ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? EmptyMon Aug 24, 2015 11:51 am

yalgebagn neger endet new and sew yeteyekewun tiyake replay yeminsetew for example kstar le mmm3 ende negerikew
Back to top Go down
Admin
Admin
Admin

Posts : 727
Points : 1176
Reputation : 304
Join date : 2014-09-01

ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ???   ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? EmptyMon Aug 24, 2015 2:04 pm

Kstar

በጣም ጥሩ የሆነ መካሪ ፅሁፍ ነው:: የፎረሙ አባላት ጥያቂያችሁ ቶሎ መልስ ባለው ሰው እንዲመለስላችሁ በተገቢው ቦታ ብትጠይቁ ጥሩ ነው::
Back to top Go down
http://ethiodish.amharicforum.com
Admin
Admin
Admin

Posts : 727
Points : 1176
Reputation : 304
Join date : 2014-09-01

ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ???   ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? EmptyMon Aug 24, 2015 2:06 pm

Buke wrote:
yalgebagn neger endet new and sew yeteyekewun tiyake replay yeminsetew for example kstar le mmm3 ende negerikew

"Quote"... yemilewun sitichan.... yesewyewun tiyake... quote yaregilihina.... ante ketach timelisaleh
Back to top Go down
http://ethiodish.amharicforum.com
Buke
Member


Posts : 26
Points : 46
Reputation : 6
Join date : 2015-07-10

ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? Empty
PostSubject: ok tnx. Very much   ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? EmptyMon Aug 24, 2015 10:32 pm

Admin wrote:
Buke wrote:
yalgebagn neger endet new and sew yeteyekewun tiyake replay yeminsetew for example kstar le mmm3 ende negerikew

"Quote"... yemilewun sitichan.... yesewyewun tiyake... quote yaregilihina.... ante ketach timelisaleh
Back to top Go down
Buke
Member


Posts : 26
Points : 46
Reputation : 6
Join date : 2015-07-10

ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ???   ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? EmptyMon Aug 24, 2015 10:35 pm

Buke wrote:
Admin wrote:
Buke wrote:
yalgebagn neger endet new and sew yeteyekewun tiyake replay yeminsetew for example kstar le mmm3 ende negerikew

"Quote"... yemilewun sitichan.... yesewyewun tiyake... quote yaregilihina.... ante ketach timelisaleh
ok tnx.very much
Back to top Go down
Buke
Member


Posts : 26
Points : 46
Reputation : 6
Join date : 2015-07-10

ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ???   ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? EmptyTue Aug 25, 2015 9:39 am

hi,Admin enezih mp,online,multi Quote,email,www,facebook yemilut tikimoch bitinegren ena mabrariya bitiseten des yilenal betam tnx
Back to top Go down
Sponsored content
ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ???   ጥያቄየን የት ልጠይቅ??? Empty

Back to top Go down
 
ጥያቄየን የት ልጠይቅ???
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Satellite Receivers :: SuperMax-
Jump to: