የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 3 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 3 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share
 

 ጥያቄየን የት ልጠይቅ

Go down 
Go to page : 1, 2  Next
AuthorMessage
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ EmptyTue Aug 04, 2015 5:09 pm

ጥያቄየን የት ልጠይቅ

ፎርም እምብዛም ኢትዮጵያ ዉስጥ ያልተለመደ በመሆኑ፣ የፎርሙ አዲስ አባላት ፎረሙን መጠቀም ሲጅምሩ ትንሽ ግር መሰኝታቸው አይቀርም፡፡
ለዚህ ዋነኛው ምክንያት ደግሞ የፈለጉትን መረጃ የት ውስጥ ቢገቡ ሊያገኙ እንደሚችሉ ካለመረዳት ነው፡፡
ከብዙ ድካም በኋላ የፈለጉትን ሳያገኙ ሲቀሩ ጥያቅያቸውን ለማቅረብ ይገደዳሉ፡፡
አሁን ዋናው የሚያሳስባቸው ጉዳይ ጥያቄያቸዉን በቶሎ የሚምልስላቸው ሰው ማግኘት ብቻ ነው፡፡ ስለዚ የሆነ ጥያቄ በቅርቡ የተመለሰበት ቶፕክ ላይ
ሊያነሱት ያሰቡት ጥያቄ ከቶፒኩ ጋር ግንኙነት ይኑረውም አይኑረውም እዛ ላይ ያሰፍሩታል፡፡
ሆኖም ግን ይህ ያነሱት ጥያቄ ሌላ ቦታም በተመሳሳይ መልኩ ተጠይቆ መልስ የተሰጠበት ሆኑ ይገኛል፡፡
ጥያቄው ሌላ ቦታ መልስ ያግኝ እንጂ መልሱ የተሰጠው ከቶፒኩ ዉጭ በተነሳበት ቦታ በመሆኑ ሌሎች ፈልገው ለማግኘት ይቸገራሉ፡፡
ይህን ችግር ለመቅረፍ በዋናነት የፎረሙ አባላት ጥይቄ በሚጠይቁበት ወቅት ከጥያቄያቸው ጋር ተዛማጅነት አለው ብለው ባሰቡበት ቶፒክ ዉስጥ
ቢያሰፍሩት ፎረሙን ለመከታተል በጣም ቀላል ይሆናል፡፡

ከላይ የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ የሚለዉን ስትጫኑ ወደ ፎረሙ ማውጫ ይወስዳችኋል፡፡
እዚ ዉስት አምስት ዋና ዋና ክፍሎች አሉት

1.አጠቃላይ ኢንፎርሜሽን: ሳተላይት ቲቪ
....................1.1 የየቀኑ የሳተላይት ቲቪ ዜና
.................... ....................1.1.1 የዛሬ ኳስ ግጥሚያ ፕሮግራም
2.Installation and Support
....................2.1 General Discussions: Installation and Support
........................................2.1.1 Reception Problems
....................2.2 Installation Guides and Tutorials
....................2.3 Satellite Equipment
3.Marketplace
....................3.1 Dealer Directory
....................3.2 For Sale
....................3.3 Wanted
4.Encryption / Decryption
....................4.1 General Discussions: Encryption / Decryption
....................4.2 BISS
....................4.3 No new posts
....................4.4 More Encryption Systems
....................4.5 SoftCam
....................4.6 Software and Loader
................... 4.7 Frequency
5.Satellite Receivers
....................5.1 General Discussions: Satellite Receivers
....................5.2 Humax
....................5.3 Starsat
....................5.4 SuperMax
....................5.6 HD BOX & iBOX
....................5.7 Eurostar
....................5.8 beIN IRHD 1000S
....................5.9 More receivers
በነዚ ዋና ክፍሎች ዉስጥ ደግሞ እንደምታዩት ሌሎች ንኡስ ክፍሎች ይገኛሉ፡፡ እነዚ ንኡስ ክፍሎች ውስጥ ስትገቡ የተለያዩ ከዚ በፊት የተነሱ
ቶፒኮች ታገኛላችሁ፡፡ እዛ ዉስጥ የሚቀርባችሁ ቶፒክ ካገኛችሁ ጥሩ ካልሆነም እዛው ንኡስ ክፍል ዉስጥ አዲስ ቶፒክ ከፍታችሁ ጥያቄያችሁን ማስፈር ነው፡፡

በቦታው ያልተጠየቀን ጥያቄ ስንመልስ በሚቀጥለው አስተካክላችሁ በቦታው ጥያቄዉን ታሰፍራላችሁ በሚል ተስፋ ነው፡፡
አድሚኖች እነዚህን ያለቦታው የተነሱ ጥያቄዎች ወደ ትክክለኛው ቦታ ለመዉሰድ ቢፈልጉ እንኩዋን እንደዚሁ በቀላሉ ሳይሆን ዙርያ ጥምጥም የሚያስኬድ አሰልቺ ስራን ስለሚጠይቅ በተለይ የፎረሙ አንጋፋ አባላቶች ለዚ ብዙ ትኩረት እንድትሰጡ ማሳሰብ እንወዳለን፡፡

ከዚ በተረፈ ለምታነሱዋቸው ጥያቄዎችም ሆነ ሌሎች አንስተዋቸው ከተመለሱ መልሶች ዉስጥ ተምሬበታለሁ፣ እንዳውቅ እረድቶኛል የምትሉትን ፖስት ከጎኑ ፕላስ የሚለዉን ምልክት(+) በመጫን እውቅና መስጠት አትዘንጉ፡፡ጥያቄያችሁን ለመመለስ የሞከረው ሰው ወይም አዳዲስ መረጃዎችን የሚያደርሳችሁ ሰው ያደረሳችሁ መረጃ ጠቃሚ እንደሆነ እና እንዳልሆነ መገንዘብ ካልቻለ በቀጣይ መረጃን ለማቅረብ የሚኖረው ተነሳሽነት ስለሚቀንስ ይህን ከላይ የጠቀስኩትን በማድረግ ለመረጃው እውቅና መስጠት አስፈላጊ ነው፡፡

በመጨረሻም ፎረም ሲባል አላማዉ የብዙ ሰዎችን እውቀት መጋራት ነውና የማታውቁትን ለማውቅ እንደምትጠይቁና መልስም በቶሎ እንደምትሹ ሁሉ እናንተም የምታውቁትን ለሌሎች ለማሳወቅ በዛኑ ልክ ተነሳሽነት ቢኖር ጥሩ ይሆናል፡፡

ለምታደርጉት ትብብር በቅድሚያ በማመስገን!
Back to top Go down
Buke
Member


Posts : 26
Points : 46
Reputation : 6
Join date : 2015-07-10

ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ EmptySat Aug 29, 2015 1:21 pm

endet new picture atach madreg yeminchilew
Back to top Go down
nardos22Posts : 1
Points : 2
Reputation : 1
Join date : 2015-09-18

ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ EmptyFri Sep 18, 2015 10:35 am

telemedia biss key alew ende?
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ EmptySat Sep 19, 2015 3:22 am

nardos22 wrote:
telemedia biss key alew ende?


ከላይ ያለውን እስኪ በአፅንኦት ለማንበብ ሞክር፡፡
ጽሁፉ በአጨሩ ለማስረዳት የሚሞክረው ጥያቄዎች በትክክለኛው ቦታ ቢጠየቁ ታዳሚዎች ፎረሙን በቀላሉ መከታተል ይችላሉ የሚለውን ነው፡፡
Back to top Go down
Jossy Tadd
Junior member


Posts : 10
Points : 18
Reputation : 2
Join date : 2015-09-19
Age : 27

ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ EmptySat Sep 19, 2015 7:46 pm

idman ly yetesasate bizz asgebche hulunm eutelsat 7A ly yelutn chanaloch scramble adergachw
mn yishalal
Back to top Go down
http://jossytadd.widezone.net
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ EmptySat Sep 19, 2015 8:03 pm

Jossy Tadd wrote:
idman ly yetesasate bizz asgebche hulunm eutelsat 7A ly yelutn chanaloch scramble adergachw
mn yishalal


የሚሻለዉማ ጥያቄዎችን በተገቢው ቦታ ለመጠየቅ መሞከር ነው፡፡
እስኪ ከላይ ናርዶስ ለተባለ ታዳሚ የተሰጠውን ምላሽ አየት አድርገው፡፡
Back to top Go down
misgana mengeshaPosts : 2
Points : 2
Reputation : 0
Join date : 2015-09-24

ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ EmptySat Oct 03, 2015 3:55 pm

Hi ethiodish,supermax 2350 update karekut bewala lnbp ale,meftehew mindinew? Thanx in advance
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ EmptySat Oct 03, 2015 6:25 pm

misgana mengesha wrote:
Hi ethiodish,supermax 2350 update karekut bewala lnbp ale,meftehew mindinew? Thanx in advance
እላይ ያለውን ፅሁፍ አንድ ግዜ አንብበውና ጥያቄህን በሚቀርበው ቶፕክ ላይ አድርገው፡፡
Back to top Go down
luvaritPosts : 2
Points : 2
Reputation : 0
Join date : 2015-07-24

ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ EmptySun Oct 04, 2015 3:08 am

i have super max 2350 power tech and stacked on LNB what can i do ? than you.
Back to top Go down
Yonas Bekele
Junior member


Posts : 18
Points : 17
Reputation : -1
Join date : 2015-09-07

ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ EmptyFri Oct 16, 2015 5:47 pm

Gays does ERi TV 2 shows Saturday & Sunday matches with the last Biss Key ?
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ EmptyFri Oct 16, 2015 11:04 pm

Yonas Bekele wrote:
Gays does ERi TV 2 shows Saturday & Sunday matches with the last Biss Key ?

ከላይ የተጠየቁትን ጥያቄዎች እና የተሰጡትን መልሶች ትንሽ አየት ለማደርግ ሞክር፡፡
ግዜ ካገኘህ ደግሞ ይህ ቶፒክ ከላይ ለማስረዳት የሞከረውን ነገር ብታነብ ጥሩ ይሆናል፡፡

Back to top Go down
AmlakPosts : 5
Points : 6
Reputation : 1
Join date : 2015-05-10

ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ EmptySun Oct 18, 2015 1:44 pm

Pls nilesat lay eutelsatn mechemer alchlm
Back to top Go down
Biniyam lemmaPosts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2015-10-23

ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ EmptyFri Oct 23, 2015 8:02 am

Ibox3030 HD ሪሞት አልሰራ ብሎኝ 1.9 ሶፍትዌር በፍላሽ መጫን ሞክሬ ሶፍትወሩ ግን አላሳይ አለኝ ምን ላድርግ?
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ EmptyFri Oct 23, 2015 1:12 pm

Biniyam lemma wrote:
Ibox3030 HD ሪሞት አልሰራ ብሎኝ 1.9 ሶፍትዌር በፍላሽ መጫን ሞክሬ ሶፍትወሩ ግን አላሳይ አለኝ ምን ላድርግ?
Dear Biniyam, አሁን ማድረግ ያለብህ ከላይ እንደተገለፀው ጥያቄህን በተዛማጅ ወይም አዲስ ቶፕክ ላይ መጠየቅ ነው፡፡
Back to top Go down
Amanuel hailuPosts : 2
Points : 2
Reputation : 0
Join date : 2015-11-04

ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ EmptyWed Nov 11, 2015 10:35 am

Be f18&ibox imn55 yemtale gene erita&sudan Q00 S00 new tell..
Back to top Go down
eniyew
Member


Posts : 70
Points : 90
Reputation : 10
Join date : 2015-06-01
Age : 38
Location : arbaminch

ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ EmptyWed Nov 11, 2015 10:46 am

qulitwun we 65 kef madireg kechalki malet imn maleti newu berigitegnnet ygebalu

Back to top Go down
Teklearegawi TeferaPosts : 2
Points : 2
Reputation : 0
Join date : 2015-10-28
Age : 30

ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ EmptyFri Nov 20, 2015 2:50 pm

ሀይ ዘመዶቼ እኔ ያለኝ I-Box 3030 ሪሲቨር ነው ግን አሁን ባለው ሌተስተ Version Update ባደርግውም የነበሩትን Nat Geo ቻናሎች እና ሌሎችንም ሊከፍትልኝ አለቻለም እባካችሁ መልስ ያላችሁ
Back to top Go down
siltanPosts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2015-06-01

ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ EmptyFri Nov 20, 2015 4:19 pm

hi dear adm. and others, my question after some period of time my super max receiver is becoming scrambled? what is the solution please?
Back to top Go down
Smith maronPosts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2015-10-26

ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ EmptySat Nov 21, 2015 6:33 am

Hi sami and other ahun eri tv2 and ptv serchalehu ricivere sm 9200 ca hd naw findere degmo digtal naw duhok eneb aleg malet 11007 v 4883 findere lay 71 metolgal enam ebet segaba serch sadregaw bmtw 64 65 Q duhok gn ayseram what shall i do
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ EmptySun Nov 22, 2015 2:18 am

Teklearegawi Tefera wrote:
ሀይ ዘመዶቼ እኔ ያለኝ I-Box 3030 ሪሲቨር ነው ግን ...

[You must be registered and logged in to see this link.]
ከላይ ይህ ጽሁፍ ለማስረዳት እንደሞከረው ጥያቄዎች በተዣማጅ ቶፒክ ላይ ቢነሱ ጥሩ ነው፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ EmptySun Nov 22, 2015 2:19 am

siltan wrote:
hi dear adm. and others, my question after some period ...

[You must be registered and logged in to see this link.]
ከላይ ይህ ጽሁፍ ለማስረዳት እንደሞከረው ጥያቄዎች በተዣማጅ ቶፒክ ላይ ቢነሱ ጥሩ ነው፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ EmptySun Nov 22, 2015 2:22 am

Smith maron wrote:
Hi sami and other ahun eri tv2 and ptv ...

TPህን ዱክ ላይ አድርገህ LNB ዞር ዞር ስታደርግ ይገባልሀል፡፡

ከላይ ይህ ጽሁፍ ለማስረዳት እንደሞከረው ጥያቄዎች በተዣማጅ ቶፒክ ላይ ቢነሱ ጥሩ ነው፡፡
Back to top Go down
tadesseneguPosts : 4
Points : 5
Reputation : 1
Join date : 2015-05-27

ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ EmptyFri Dec 04, 2015 3:37 pm

አይ ቦክስ 3030 ሪሲቨር ፓወር ቪዩ ኪ መቀበል ይችላል ወይ? ከተቀበለስ እንዴት????
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ EmptyFri Dec 04, 2015 4:42 pm

tadessenegu wrote:
አይ ቦክስ 3030 ሪሲቨር ፓወር ቪዩ ኪ መቀበል ይችላል ወይ? ከተቀበለስ እንዴት????
እስካሁን የተለቀቁት አፕዴቶች ይህ ፊቸር የላቸውም፡፡ የውደፊቱን አብረን የምናየው ይሆናል፡፡
በተረፈ ጥያቄዎች በተዣማጅ ቶፒክ ላይ ቢነሱ ጥሩ ነው ተብሎ ከላይ ተደጋግሞ የተነገረውን ለማንበብ ሞክር፡፡


⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡
Back to top Go down
alemuPosts : 2
Points : 2
Reputation : 0
Join date : 2015-05-26

ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ EmptyWed Dec 30, 2015 1:11 pm

i have downloaded the dumpfile(4) from this site and installed on my 2350 receiver initially it was working but now all channels are scrambled is there any new dumpfile thanks for your help
Back to top Go down
Sponsored content
ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty
PostSubject: Re: ጥያቄየን የት ልጠይቅ   ጥያቄየን የት ልጠይቅ Empty

Back to top Go down
 
ጥያቄየን የት ልጠይቅ
Back to top 
Page 1 of 2Go to page : 1, 2  Next

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: General Discussions: Installation and Support-
Jump to: