የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there is 1 user online :: 0 Registered, 0 Hidden and 1 Guest :: 1 Bot

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share | 
 

 የ ዲሽ ሳህን ተገልብጦ ሲታሰር ምን ይቀየራል

Go down 
AuthorMessage
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: የ ዲሽ ሳህን ተገልብጦ ሲታሰር ምን ይቀየራል   Sat Jul 18, 2015 7:20 amዛሬ ደግሞ የ ዲሽ ሳህን ሲገለበጥ ምን ለውጥ እንደሚያሳይ፣ ይሄ ለውጥ እንዴት ሊከስት እንደቻለ እና
ሳህኑን በመገልበጥ ልናገኝ ስለምንችለው ጥቅም ትንሽ ልበል፡፡

ከዛ በፊት ግን እስኪ ዛሬ ደግሞ እናንተ በጉዳዩ ላይ ስላላችሁ ግንዛቤ ቀድማችሁ ትንሽ በሉና
ከዛ ማብራሪያው የናንተንም ዕይታ አካቶና ገምግሞ መጨረሻ ላይ ይቅረብ፡፡
የሚመስላችሁን ለማለት አትፍሩ ምክንያቱም አሁን የተፈለገው ትክክለኛው መልስ ሳይሆን በአጠቃላይ ስላለው ግንዛቤ ነው፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የ ዲሽ ሳህን ተገልብጦ ሲታሰር ምን ይቀየራል   Sat Jul 18, 2015 7:28 am


ከአስተያየታችሁ በሁዋላ እዝህ ፖስት ላይ ተመልሳችሁ ማብራሪያውን ማየት ትችላላችሁ፡፡
Back to top Go down
muhabaPosts : 4
Points : 4
Reputation : 0
Join date : 2015-06-17

PostSubject: Re: የ ዲሽ ሳህን ተገልብጦ ሲታሰር ምን ይቀየራል   Sat Jul 18, 2015 8:19 am

lenile sat signal yichemral
Back to top Go down
abduke
Junior member


Posts : 15
Points : 18
Reputation : 3
Join date : 2015-05-19
Age : 22
Location : dire dawa

PostSubject: Re: የ ዲሽ ሳህን ተገልብጦ ሲታሰር ምን ይቀየራል   Wed Aug 19, 2015 1:04 am

ንፋስ የሰሀኑን ስፋት የተወሰነውን ብቻ ስለሚያገኝ ተጽኖው ይቀንሳል። wind pressure effect will be less as the area over which it acts reduced.
Back to top Go down
amirsadam23Posts : 3
Points : 4
Reputation : 1
Join date : 2015-10-25

PostSubject: Re: የ ዲሽ ሳህን ተገልብጦ ሲታሰር ምን ይቀየራል   Thu Nov 12, 2015 3:38 pm

ለ ናይል ሳት የተሻለ ይጠቅመዋል ምክኒያቱም ሰሃኑ ቀጥ ስለሚል ለ ንፋስ ይጋለጣል ከገለበጥነው ግን የተሻለ ይሆናል።
ለማነኛውም አረብ ሳት ገልብጦ የሰራ አለ?
Back to top Go down
Sponsored content
PostSubject: Re: የ ዲሽ ሳህን ተገልብጦ ሲታሰር ምን ይቀየራል   

Back to top Go down
 
የ ዲሽ ሳህን ተገልብጦ ሲታሰር ምን ይቀየራል
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: General Discussions: Installation and Support-
Jump to: