የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 4 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 4 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share | 
 

 Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)

Go down 
Go to page : Previous  1, 2, 3  Next
AuthorMessage
jack0927
Member


Posts : 78
Points : 82
Reputation : -4
Join date : 2015-07-10

PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   Mon Jul 20, 2015 10:40 am

africa tv lgebam alegn&eri tvm endezaw
Back to top Go down
jack0927
Member


Posts : 78
Points : 82
Reputation : -4
Join date : 2015-07-10

PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   Mon Jul 20, 2015 11:04 pm

st 88e b euro star 9200 gold + irib tv&irib tv 2 masgebat ecelalew ende
Back to top Go down
jack0927
Member


Posts : 78
Points : 82
Reputation : -4
Join date : 2015-07-10

PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   Sun Aug 02, 2015 8:52 pm

endet aderege new p tv sporten masgebaw on 180 cm pls kstar
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   Mon Aug 03, 2015 12:26 am

jack0927 wrote:
endet aderege new p tv sporten masgebaw on 180 cm pls kstar

PTV ስትል Paksat 1R at 38.0°E ላይ ያለዉን ከሆነ የሚከተለዉን አድርግ
ይህ ሳታላይት እንግዴ ኦልሞስት በአናታችን አካባቢ ነው ያለው፡፡
እኛ ከ ምድርወገብ ወደላይ ወደ ዘጠኝ ዲግሪ ከፍ እንላለን፡፡
ስለዚ ዲሽህ ወደ ደቡብ ይዞራል ማለት ነው፡፡ ናይል ለምሳሌ ወደ ምዕራብ ነው በአማዛኙ የዞረው፡፡
ያው ደቡብ ማለት ፊትህን ወደ ምስራቅ ስታዞር በቀኝህ ያለው ነው፡፡
የዲሽህ ኢሊቬሽን 80ዲግሪ አካባቢ ነው፡፡ ዲሽህ ኦፍሴት ስለሌለው ኦልሞስት ሰማይ ስማዩን ያያል እንደማለት ነው፡፡
ሰማዩን ካይ ምኑን ደቡብ ዞረ እንዳትለኝ : ) ፤ ደቡባዊ ሰማይ ብንለው ይሻል ይሆን?
አየህ ኢሊቬሽኑ 90 አልደረሰም ከላይ እንደነገርኩህ 80 ነው ስለዚ ከራስጌው ቀና ብሎ በሥሱ ደቡብን ያያል፡፡
ስኪው አንግል ደግሞ ወደ 5ዲግሪ አካባቢ ነው፡፡ ፊትህን ወደ ዲሹ አዙርህ ወደ ግራህ(አንቲክሎክዋይዝ)5ዲግሪ አዙር፡፡
እነዚህን ከላይ የነገርኩህን በደንብ ከተከትልክ ያስቸግርሀል ብየ አላስብም፡፡
በተጨማርም የ cባንድ LNB እንደሚያስፈልግህ አትዘንጋ፡፡ ባለፈው እንደ ነገርኩህ የሳታላይቱዋ ፉት ፕርንት እናተጋ እንዴት ነው የሚለዉንም ቸክ ብታደርግ ጥሩ ነው፡፡ጠቃሚ ሆኖ ያገኙትን መረጃ(post) (+)ን በመጫን ጠቃሚነቱን ይግለፁ፡፡
Back to top Go down
jack0927
Member


Posts : 78
Points : 82
Reputation : -4
Join date : 2015-07-10

PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   Mon Aug 03, 2015 11:02 am

c bandu lnb samuna yasfalegawal wyes ayasflegawem tnx
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   Mon Aug 03, 2015 12:15 pm

jack0927 wrote:
c bandu lnb samuna yasfalegawal wyes ayasflegawem tnx

እዛ ላይ ያሉት ቻናሎች ፖላራይዜሽን ሁሉም ሊኒየር ነው ስላዚ ዲይኤሌክትሪኩን አውጣው፡፡
መረጃው መልስ ሲሆንህ ደግሞ እውቅና ስጣው፡፡ ተመልሰህም ውጤቱን አስታውቅ፡፡
ጠቃሚ ሆኖ ያገኙትን መረጃ(post) (+)ን በመጫን ጠቃሚነቱን ይግለፁ፡፡
Back to top Go down
jack0927
Member


Posts : 78
Points : 82
Reputation : -4
Join date : 2015-07-10

PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   Mon Aug 03, 2015 2:23 pm

ok
Back to top Go down
jack0927
Member


Posts : 78
Points : 82
Reputation : -4
Join date : 2015-07-10

PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   Mon Aug 03, 2015 2:46 pm

kstar finderu lay 10 gebeto kere c band lnbun senekelew yesaral mendenew chigeru
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   Mon Aug 03, 2015 6:34 pm

jack0927 wrote:
kstar finderu lay 10 gebeto kere c band lnbun senekelew yesaral mendenew chigeru

ሌላ LNB ብትቀይርም እንደዛው ነው?
የፋይንደርህ ሞዴል ምንድን ነው? ዲጂታል ወይስ አናሎግ? የሚሉትንም ብታክል ጥሩ ነው፡፡ጠቃሚ ሆኖ ያገኙትን መረጃ(post) (+)ን በመጫን ጠቃሚነቱን ይግለፁ፡፡
Back to top Go down
adminn
Admin
avatar

Posts : 251
Points : 756
Reputation : 153
Join date : 2014-12-16

PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   Mon Aug 03, 2015 7:14 pm

(+)
Back to top Go down
jack0927
Member


Posts : 78
Points : 82
Reputation : -4
Join date : 2015-07-10

PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   Mon Aug 03, 2015 9:20 pm

star gold hd yamebalew finder new lnb ku band kaderaku yesaral
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   Mon Aug 03, 2015 9:25 pm

jack0927 wrote:
star gold hd yamebalew finder new lnb ku band kaderaku yesaral

ዲሹን አስተካከልክ በku LNB?
Back to top Go down
jack0927
Member


Posts : 78
Points : 82
Reputation : -4
Join date : 2015-07-10

PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   Mon Aug 03, 2015 9:51 pm

men satlite lay ladergew b ku band lnb kezas
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   Mon Aug 03, 2015 10:04 pm

[You must be registered and logged in to see this image.]


ከላይ የሚታይህ የሳታላይቱ ፉትፕሪንት ነው፡፡
ምናልባት ፉትፕርንት እንዴት እንደሚታይ ለማሳየት ያክል በሚል ነው፡፡
በምስሉ ላይ 35 ፣ 37 ፣ 39 ፣ 40.13 የሚሉት የEIRP ቫሊዩ ናቸው፡፡
EIRP ጨመረ ማለት የሲግናሉ ፓዎር ጨመረ እንደማለት ነው። ያ ደግሞ አንስተኛ መጥን ባለው
ሳህን ለመጠቀም እንድንችል ይረዳናል፡፡
ለCባንድ የሚያስፈልግህ የሳህን መጠን እና የEIRP ተዛምዶ እንደሚከተለው ነው፡፡
EIRP
(dBW) Size
(cm)
>42 80
42 80-100
41 90-115
40 100-125
39 115-145
38 125-160
37 145-180
36 160-200
35 180-225
34 200-255
33 225-285
32 255-320
31 285-360
30 320-400
29 360-450
28 400-505
27 450-570

ከምስሉ ላይ እንደምታየው ኢትዮጵያ በዚ ሳታላይት ከ37እስከ39EIRP ዉስጥ ናት ስለዚ በ180 ሳህን ይሆናል ማለት ነው፡፡ ግልፅ ያልሆነለት መጠየቅ ይችላል፡፡


ጠቃሚ ሆኖ ያገኙትን መረጃ(post) (+)ን በመጫን ጠቃሚነቱን ይግለፁ፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   Mon Aug 03, 2015 10:33 pm

jack0927 wrote:
men satlite lay ladergew b ku band lnb kezas
እኔ እንኳን የጠየኩህ ku band LNB ተጠቅመህ አስተካከልከው ወይ የሚል ነበር፡፡
እዚሁ ሳት ላይ Dawn News English tests እና Herald Entertainment tests እኮ በku band ነው
የሚሰራጩት፡፡ ከዚ በተረፈ እንደምትገምተው መረጃን አሰባስቦ መፃፍ ትንሽ ትግስት የሚጣይቅ ነው፣ ከዛ ባለፈ ደግሞ የትኞቹ መረጃዎች
ጣቃሚ እንደሆኑ ጣያቂው ለመግለፅ ቸል ካለ መረጃ ሰጭውም ቸል ማለቱ የማይቀር ነው፡፡
ጠቃሚ ሆኖ ያገኙትን መረጃ(post) (+)ን በመጫን ጠቃሚነቱን ይግለፁ፡፡
Back to top Go down
jack0927
Member


Posts : 78
Points : 82
Reputation : -4
Join date : 2015-07-10

PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   Mon Aug 03, 2015 10:48 pm

bemen (+) laderg yemel eko melket yelem bro leloch postoch lay gen ale ena ba ku band lnb alastakakalkum enenem gera eyegabagn new bro betacale meten lamaseradat betemoker yalkwun adergalew tnx
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   Tue Aug 04, 2015 12:43 am

jack0927 wrote:
bemen (+) laderg yemel eko melket yelem bro leloch postoch lay gen ale ena ba ku band lnb alastakakalkum enenem gera eyegabagn new bro betacale meten lamaseradat betemoker yalkwun adergalew tnx
10971 V 1000 Dawn News English tests የሚል ku band ቻናል አለ፡፡
እሱን ሞልተህ መፈለግ ነው፡፡ ከዛ c band lnb መተካት፡፡ አቅጣጫው ከላይ በዝርዝር ተገልጿል፡፡
Back to top Go down
HailatPosts : 2
Points : 3
Reputation : 1
Join date : 2015-07-22

PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   Tue Aug 04, 2015 2:25 pm

Bro Nilesatnna arebsat5A(eritv2) band dish mesrat yichalal with 90cm dish
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   Tue Aug 04, 2015 3:31 pm

Hailat wrote:
Bro Nilesatnna arebsat5A(eritv2) band dish mesrat yichalal with 90cm dish


አዎን ይቻላል፡፡ጠቃሚ ሆኖ ያገኙትን መረጃ(post) (+)ን በመጫን ጠቃሚነቱን ይግለፁ፡፡
Back to top Go down
jack0927
Member


Posts : 78
Points : 82
Reputation : -4
Join date : 2015-07-10

PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   Tue Aug 04, 2015 9:10 pm

hey hey hey hey endet adrege new nilesat7w ena arebsat (30.5) eri tvn mesrat yemechilew kstar kstar kstar pls
Back to top Go down
jack0927
Member


Posts : 78
Points : 82
Reputation : -4
Join date : 2015-07-10

PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   Tue Aug 04, 2015 9:10 pm

hey hey hey hey endet adrege new nilesat7w ena arebsat (30.5) eri tvn mesrat yemechilew kstar kstar kstar pls
Back to top Go down
tadesseneguPosts : 4
Points : 5
Reputation : 1
Join date : 2015-05-27

PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   Wed Aug 05, 2015 10:10 am

ጤና ይስጥልኝ የዚህ ፎረም አባል ከሆንኩ ሰነባበትኩ ከፎረሙ ብዙ ግንዛቤ አግንቼ በሚገባ ተጠቅሜበታለሁ ለዚህም ከልቤ አመሰግናለሁ
በዚህም ካለ ፋይንደር 180 ሳህን ባዳር 26፣ አሞስ 17፣ ኢውተልሳት 7፣ ናይል 7ና ኤክስፕረስ ኤ ኤም 44 ሰርቼ እየተጠቀምኩ እገኛለሁ በሌላ ሳህን ደግሞ ፓክሳት 38 ሰርቻለሁ ዕድሜዬ 51 ሲሆን የዲሽ ባለሙያ አይደለሁም ደስ ስለሚለኝ ግን እየተከታተልኩ እየረካሁ ነው አሁን የቸገረኝ አረብሳት 30.5 ለመስራት ፈልጌ ነበር ስለዚህ ከየትኛው ዲሽ ጋር ልሰራው እችላለሁ መልሱን አደራ ጥረታችሁን ከልብ አደንቃለሁ ስለትብብራችሁም በቅድሚያ አመሰግናለሁ
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   Wed Aug 05, 2015 10:40 am

tadessenegu wrote:
ጤና ይስጥልኝ የዚህ ፎረም አባል ከሆንኩ ሰነባበትኩ ከፎረሙ ብዙ ግንዛቤ አግንቼ በሚገባ ተጠቅሜበታለሁ ለዚህም ከልቤ አመሰግናለሁ
በዚህም ካለ ፋይንደር 180 ሳህን ባዳር 26፣ አሞስ 17፣ ኢውተልሳት 7፣ ናይል 7ና ኤክስፕረስ ኤ ኤም 44 ሰርቼ እየተጠቀምኩ እገኛለሁ በሌላ ሳህን ደግሞ ፓክሳት 38 ሰርቻለሁ ዕድሜዬ 51 ሲሆን የዲሽ ባለሙያ አይደለሁም ደስ ስለሚለኝ ግን እየተከታተልኩ እየረካሁ ነው አሁን የቸገረኝ አረብሳት 30.5 ለመስራት ፈልጌ ነበር ስለዚህ ከየትኛው ዲሽ ጋር ልሰራው እችላለሁ መልሱን አደራ ጥረታችሁን ከልብ አደንቃለሁ ስለትብብራችሁም በቅድሚያ አመሰግናለሁ

እንዴ ምን የቀረ አለ ሁሉንም እንደዚ ባንድ ላይ ከሰሩማ እሶ ኖት ልምዶትን ለኛ ማጋራት የሚኖርቦት : )
ጠንከር ጠንከር ያሉ ጥያቄዎችን ከእንግዲህ እሶ ኖት መመለስ ያለቦት፡፡

ወደ ጥያቄው ስንመለስ
ባደር ካለበት ስር በጣም ጥግት አድርገው(አስጠግተው) ሲያደርጉት ይመጣል፡፡


መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2021
Reputation : 843
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   Wed Aug 05, 2015 11:49 am

እዚ ቶፕክ ዉስጥ በርካታ የተለያዩ እና ተያያዥነት ወይም ተዛምዶ የሌላቸው አርዕስቶች ተነስተዋል፡፡
ሁሉንም በቻልነው አቅም ስንመልስ በቀጣይነት ወደሚቀርበው ቦታ እንዲሄዱ እያስታወስን ነበር፡፡
ይህን ጉዳይ ዘርዘር አድርገን ለማስረዳት በማሰብ የሚከተለዉን አዘጋጅተናል፡፡
እስኪ[You must be registered and logged in to see this link.]


መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡
Back to top Go down
Kaleab470
Member


Posts : 102
Points : 119
Reputation : 11
Join date : 2015-06-21

PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   Wed Aug 05, 2015 10:45 pm

Kstar can you please tell me how to get both nilesat and arabsat badr on a 90cm dish
Back to top Go down
Sponsored content
PostSubject: Re: Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)   

Back to top Go down
 
Eri tv2 with Africa Tv combo(Arabsat30.5E with Badr26E Combo)
Back to top 
Page 2 of 3Go to page : Previous  1, 2, 3  Next
 Similar topics
-
» Sgt. D. B. Hammond RCFA/CS - KIA South Africa 27 Jan. 1901
» The Campaign for North Africa
» Boer War: The Queen‘s Scarf of Honour
» AN HISTORIC CANADIAN REUNITE
» Did i find Madeleine McCann by Derek Spring

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: General Discussions: Installation and Support-
Jump to: