የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there is 0 user online :: 0 Registered, 0 Hidden and 0 Guests :: 1 Bot

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share
 

 በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት

Go down 
AuthorMessage
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት Empty
PostSubject: በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት   በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት EmptySat Jul 11, 2015 11:59 am

ዲሽ መጋራት ክፍል አንድ
ብዙ ጊዜ ሰዎች አንድን ዲሽ ለብዙ ቴሌቪዝኖች ማድረግ ይፈልጉና ከዲሹ ከሚመጣዉ coaxial ገመድ ላይ ልክ እንደ ኤሌክትሪክ ቀጥለው ወደ ሚፈልጉት ተጨማሪ ሪሲቭር ያገናኛሉ፡፡ ሆኖም ቆይተው የሚፈልጉትን እንዳላገኙ ይረዳሉ፡፡ አንደኛው ሪሲቨር ላይ horizontal የሆነ ቻናል ከተከፈት ሌላኛው ላይ vertical የሆነ ቻናል ማየት አይቻልም፡፡ ይህ የሆነበት ምክንያት ከLNBF ባንድ ጊዜ ሊወጣ የሚችለው signal ወይ horizontal polarization አልያም vertical polarization በመሆኑ ነው፡፡ ሁለቱንም በአንድ ጊዜ በአንድ ኬብል አይልክም፡፡የባንድ-ዊድዝ ገደብ ስላለበት፡፡ ስለዚ ሪሲቨሩ ቨርቲካል ሲፈልግ 13ቮልት ሆሪዞንታል ሲፈልግ ደግሞ 18ቮልት በመላክ ለLNBF ኮንትሮል ሲግናል ይልካል፡፡ LNBዉም በታዘዘው መሰረት ወይ ቨርቲካል አልያም ሆሪዞንታል ሞገዶችን ይልካል፡፡ ፖላራይዜሽኑ circular ለሆነም እንደዛው፡፡

ይህን ችግር ለመቅረፍና አንዱ ሪሲቨር ላይ ያለው ቻናል ፖላሪቲ ሲቀየር ሌላዉን እንዳይረብሽ የሚከተሉትን ዕቃዎች እናዘጋጃለን፡፡
1. Dual LNBF
2. Multi switch

ማጋራት የምንፈልጋው ለ ሁለት ሪሲቨሮች ብቻ ከኖነ አንድ Dual LNBF ብቻ ማዘጋጀት ይበቃናል፡፡ ከዛም ከድዋሉ የሚወጡትን ሁለቱን ኬብሎች ወደ ሁለቱ ሪሲቨሮች መዉሰድ ነው፡፡

ማጋራት የምንፈልጋው ከሁለት በላይ ለሆኑ ሪሲቨሮች ከሆነ ግን እንደየፍላጎታችን Multi switch እናዘጋጃለ፡፡
ለምሳሌ እስከ አራት ሪሲቨሮች ለማገናኘት 2x4 Multi switch፣ እስከ ስምንት ሪሲቨሮች ለማገናኘት ደግሞ 2x8 Multi switch ያስፈልገናል፡፡

ከዛ ከDuwal LNBF የሚወጣዉን ሁለቱን ከሁለቱ የMultiswtich port ጋር(13ቮልት እና 18ቮልት የሚል አላችው) እናገናኛለን፡፡ 13 እና 18 ቮልቱን ብናዙዋዙረው ምንም ችግር የለዉም፡፡ ከዛ የMultiswitchውን ወጪ ደግሞ ወደ ሪሲቨሮቻችን አንድ በ አንድ መዉሰድ ነው፡፡ ልብ ይበሉ MultiSwitch እና DISEQswitch በጣም የተለያዩ ነገሮች ናችው፡፡
በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት 2x4a11

በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት 2x4b11

ከላይ በሚታየው ምስል ላይ ወደ አንደኛው ሪሲቨር ሁለት ኬብሎች ሊሄዱ የቻሉት ሪሲቨሩ ሁለት ኢንፑት ስላለው ነው፡፡ አንድ ቻናል እያየን ሌላውን ለመቅዳት ብንፈልግ ለማለት ነው፡፡ ያለዚያ ግን አንድ ኬብል ብቻ ነው ወደየ ሪሲቨሮቹ የሄዱት፡፡

ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት (+)የሚለዉን ይጫኑ፣ አስተያየቶንም ከስር ያስፍሩ፡፡

/KSTARመረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡


Last edited by kstar on Wed Aug 05, 2015 12:16 pm; edited 4 times in total (Reason for editing : Navigation)
Back to top Go down
Lexi
Member
Lexi

Posts : 216
Points : 305
Reputation : 49
Join date : 2015-03-10
Age : 36

በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት Empty
PostSubject: Re: በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት   በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት EmptyTue Jul 21, 2015 1:59 pm

Hi ' Admin ' can i connect a cable comes from Multi switch with disk switch to enable the access of more than one satellite ? thanks
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት Empty
PostSubject: Re: በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት   በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት EmptyTue Jul 21, 2015 2:28 pm

Lexi wrote:
Hi ' Admin ' can i connect a cable comes from Multi switch with disk switch to enable the access of more than one satellite ? thanks

Definately Yes! I will write a descriptive article more on that in few days/weeks.

Don't forget to hit plus to all the posts where you get valuable information from.
Back to top Go down
adminn
Admin
adminn

Posts : 251
Points : 757
Reputation : 154
Join date : 2014-12-16

በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት Empty
PostSubject: Re: በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት   በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት EmptyTue Jul 21, 2015 7:46 pm

kstar 10qqqqqqqq Mad
Back to top Go down
Lexi
Member
Lexi

Posts : 216
Points : 305
Reputation : 49
Join date : 2015-03-10
Age : 36

በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት Empty
PostSubject: Re: በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት   በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት EmptyWed Jul 22, 2015 12:56 pm

thanks v.much Admin 4 ur immediate Response & kindness !
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት Empty
PostSubject: Re: በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት   በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት EmptyWed Aug 05, 2015 6:34 am


ከላይ ቃል በገባሁት መሰረት ብዙ ሳታላይቶችን እንዴት መጋራት እንደሚቻል

እዝህጋ በመግባት-->ዲሽ መጋራት ክፍል ሁለትን<--
እንድታዩ ተጋብዛችኋል፡፡ጠቃሚ ሆኖ ያገኙትን መረጃ(post) (+)ን በመጫን ጠቃሚነቱን ይግለፁ፡፡
Back to top Go down
abduke
Junior member


Posts : 15
Points : 18
Reputation : 3
Join date : 2015-05-19
Age : 23
Location : dire dawa

በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት Empty
PostSubject: Re: በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት   በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት EmptyTue Aug 18, 2015 5:26 pm

++++++++++++++++++++…
Back to top Go down
dagi04Posts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2014-10-02

በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት Empty
PostSubject: Re: በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት   በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት EmptyThu Sep 10, 2015 10:25 am

+++++++++++++++
Back to top Go down
tekdish
Member


Posts : 81
Points : 104
Reputation : 7
Join date : 2015-02-11

በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት Empty
PostSubject: Re: በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት   በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት EmptyWed Nov 11, 2015 1:12 pm

thanks kstar

is it possible to use DISEQswitch TWICE to CONNECT DIFFERENT lnbs INTO ONE RECIIEVER?

my case: -

I have got it difficult to use a second Disqueswitch to connect cables
coming directly from ONE LNB(dish 1) and two others(2 LNBs) connected into ONE
DISEQswitch and both to be connected to one reciever?


pls tell me how can I use /what kind of switch to use to
connect 3 lnbs (one from different location) to one receiver?

which one is appropriate? is that multi-switch or DISEQswitch
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት Empty
PostSubject: Re: በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት   በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት EmptyWed Nov 11, 2015 3:41 pm

tekdish wrote:
thanks kstar

is it possible to use DISEQswitch TWICE to CONNECT DIFFERENT lnbs INTO ONE RECIIEVER?
...

I am not sure I fully understood your situation.
My take is that, you have 3LNBS(not dual) connected to a DISEQ
and then to a receiver. And you want to find out the possibility of
sharing that with another receiver by introducing another DISEQ.

If the LNBs are not dual, I am afraid you won't be able to do that even if
you introduce a Multy switch.

ዲሽ መጋራት ክፍልስ ሶስት በክፍል ሁለት ላይ ሊያጋጥመን የሚችሉ ችግሮች እና ምፍትሔዎችን ይዞ ይቀርባል፡፡
Back to top Go down
tekdish
Member


Posts : 81
Points : 104
Reputation : 7
Join date : 2015-02-11

በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት Empty
PostSubject: Re: በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት   በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት EmptyWed Nov 11, 2015 4:16 pm

thank u kstar


YES 3 LNBs, 2 (nile and eutelsat 7A located at front-west side of my house ) already connected to
1 DISEQswitch and THE THIRD LNB ( NSS12,57E -duhock) which is located in the other direction (east -or back side ) of my house

my q is ..then can I CONNECT THE TWO (coming from the FIRST DISEQswitch and the other one,i.e
the NSS 57E) TO another or second DISEQswitch to use the three in 1 receiver?
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት Empty
PostSubject: Re: በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት   በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት EmptyWed Nov 11, 2015 5:01 pm

tekdish wrote:
thank u kstar

YES 3 LNBs, 2 (nile and eutelsat 7A located at front-west side of my house ) already connected to
1 DISEQswitch and THE THIRD LNB ( NSS12,57E -duhock) which is located in the other direction (east -or back side ) of my house

my q is ..then can I CONNECT THE TWO (coming from the FIRST DISEQswitch and the other one,i.e
the NSS 57E) TO another or second DISEQswitch to use the three in 1 receiver?


I see what you want. You want to cascade diseq switches(more like taking the output of one diseq in to the other as input). There is a possibility of doing that, but you need swithces that are different. To cascade swithces you need some of them to be uncommitted type. Those types of switches are quite expensive and not readily available in ethiopian markets.

So my advice for you is to take the output of the LNB from the NSS with a longer cable and connect it to the diseq swith on the other side of your house. And adjust the Port setting of NSS in your recevier satallite settings. I am assuming you already have a cable running from the diseq switch to your receiver and a 4x1 diseq switch. If your switch is a 2x1 change it to 4x1, they are cheap(45-50 birr).
Back to top Go down
Lexi
Member
Lexi

Posts : 216
Points : 305
Reputation : 49
Join date : 2015-03-10
Age : 36

በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት Empty
PostSubject: Re: በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት   በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት EmptyWed Nov 11, 2015 8:33 pm

+++
Back to top Go down
tekdish
Member


Posts : 81
Points : 104
Reputation : 7
Join date : 2015-02-11

በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት Empty
PostSubject: Re: በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት   በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት EmptyFri Nov 13, 2015 8:32 am

now, I am well satisfied with your explanation
I 'll do it as I already had 4x1 DISQUE switch  for the eut 7a A and Nile

Thank you again.

hope ,we  will read more on using the switches (uncommitted type). as I wanted to use.
Back to top Go down
yo niPosts : 4
Points : 4
Reputation : 0
Join date : 2017-10-02

በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት Empty
PostSubject: Re: በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት   በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት EmptyMon Oct 02, 2017 10:10 pm

TNX broya
Back to top Go down
yo niPosts : 4
Points : 4
Reputation : 0
Join date : 2017-10-02

በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት Empty
PostSubject: Re: በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት   በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት EmptyMon Oct 02, 2017 10:24 pm

የቴሌብዥን መደብር ለይ ብዙ TVወች በአንድ resiver ሆነው ተመሳሳይ ምስል አላቸው , What system is that bro
Back to top Go down
Sponsored content
በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት Empty
PostSubject: Re: በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት   በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት Empty

Back to top Go down
 
በ አንድ ዲሽ ብዙ ሰዎችን(ቲቪ\ሪሲቨር) ማገናኘት፣ ዲሽ መጋራት
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: Installation Guides and Tutorials-
Jump to: