የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there is 0 user online :: 0 Registered, 0 Hidden and 0 Guests :: 1 Bot

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share
 

 የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ

Go down 
Go to page : Previous  1, 2
AuthorMessage
Admin
Admin
Admin

Posts : 727
Points : 1176
Reputation : 304
Join date : 2014-09-01

የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 Empty
PostSubject: Re: የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ   የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 EmptyThu Feb 18, 2016 10:10 am

bomfre wrote:
where can I find power vu recivers around Addis ababa and the price

Call me 0921 014175
Back to top Go down
http://ethiodish.amharicforum.com
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 Empty
PostSubject: Re: የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ   የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 EmptySat May 14, 2016 8:53 am

[You must be registered and logged in to see this link.] ወይም ከላይ ገጽ አንድ(page 1) የሚለውን ይምረጡ፡፡

⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡
Back to top Go down
mulukenararsa89
Member


Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 33
Location : Aleta chuko

የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 Empty
PostSubject: Re: የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ   የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 EmptySat May 14, 2016 9:19 pm

06/09/08 supermax sm-2350 1300birr supermax 9200 hd 1300birr eurostar 9200 eurostar 9700 600birr 90 cm dish 530birr 60 cm dish 430birr ku band lnb 170birr swich 75birr eyeteshete new botaw aleta chuko debub kilil!!!
Back to top Go down
mulie12345Posts : 4
Points : 4
Reputation : 0
Join date : 2016-06-08

የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 Empty
PostSubject: Re: የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ   የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 EmptyWed Jun 08, 2016 12:10 pm

Hi endemin aleh? ene adis engida negn. melikam mesitenigido endemagegn tesifa adergalehu.
anid tiyaqie alegn esume Satellite Dish Receivere lemegizat asibe bante bekul iBOX 3030 tiru endehone anebebiku enam yihin receivere lemegizat yet mehed endalebign ena ke ibox 3030 gar abirewu lihedu yemichilu accessory malet NLB min ayinet bihon sehanu bale 60 newu weyis bale 90 Yemishalew?
betechemari ene receiverun Yemifeligewu lebet silehone Yekuwas ena Yeteleyayu fillmochin masaYet Yemichilina update Yemihon Yihinin bitigelitsilign misiganaye yelake newu.
bekidimiya lemitadrigilign tibibir ameseginalehu.
Mulugeta From Addis Ababa
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 Empty
PostSubject: Re: የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ   የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 EmptyWed Jun 08, 2016 4:26 pm

mulie12345 wrote:
Hi endemin aleh? ene adis engida negn. melikam mesitenigido endemagegn tesifa adergalehu.
anid tiyaqie alegn esume Satellite Dish Receivere lemegizat asibe bante bekul iBOX 3030 tiru endehone anebebiku enam yihin receivere lemegizat yet mehed endalebign ena ke ibox 3030 gar abirewu lihedu yemichilu accessory malet NLB min ayinet bihon sehanu bale 60 newu weyis bale 90 Yemishalew?
betechemari ene receiverun Yemifeligewu lebet silehone Yekuwas ena Yeteleyayu fillmochin masaYet Yemichilina update Yemihon Yihinin bitigelitsilign misiganaye yelake newu.
bekidimiya lemitadrigilign tibibir ameseginalehu.
Mulugeta From Addis Ababa
ወንድም Mulie, ያነሳሃቸው ጥያቄዎች በርካታ ናቸው፡፡ ይህኛው አርዕስት ደግሞ የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ አፕዴት የሚደረግበት ነው፡፡
እናም ለወደፊቱ ጥያቄህን ተመሳሳይ በሆነ ቶፕክ አልያም በአዲስ ብታደርገው ሌሎች ታዳሚዎች ፎረሙን ለመከታተል ያመቻቸዋል፡፡

ወደጥያቄህ ስገባ Ibox ለመግዛት የወሰንክ ይመስለኛል፡፡ መርካቶ ጎጃም በረንዳ(መስኪድ) አካባቢ ያሉ ሱቆች ናቸው በብዛት እነዚህን አይነት የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች የያዙት እናም ሲመችህ እዛ ሄደህ ወቅታዊ የገብያ ሁኔታዉን ቃኘት ማድረግ ትችላለህ፡፡

በተጨመሪ ልትገዛ የሚያስፈልጉህ እቃዎች እንግዴህ ያው ኳስም ማየት እፈልጋለሁ ስላልክ ቢያንስ ሁለት ሳህን፣ ሁለት LNB Ku band, አንድ ስዊች፣ እና coaxial ኬብል ናቸው፡፡ የእቃዎችን የዋጋ ሁኔት እዚሁ ቶፕክ ላይ ገጽ አንድ ላይ ማየት ትችላለህ፡፡
ሳህንህ ሁለት ባለ 90 ወይም አንድ ባለ 60 እና አንድ ባለ 90 ሊሆን ይችላል፡፡ የc band ቻናሎችን ማለትም እንደ PTV SPort ማየት ከፈለክ
ደግሞ ያው ባለ 180ውን ሳህንና የ c band LNB መግዛት ሊኖርብህ ነው፡፡

ናይል እና ያህሳትን ለመግጠም ብትፈልግ ለምሳሌ ከላይ ያልኩዋቸውን አንድ ባለ 90 እና አንድ ባለ 60 ሳህን ብትገዛ በቂ ነው፡፡
NSSን ልጨምር ካልክ ደግሞ አንድ ተጨማሪ LNB (እላይ ከጠቀስኩት ሁለት ሌላ ማለት ነው) እና አንድ ዘንግ ያስፈልጉሃል፡፡

እንግዴህ የሚያስፈልጉህ እቃዎች እንዳንተ ፍላጎት እና በጀት ልክ ሊቀያየር ይችላል፡፡
የበለጠ መረጃ ከፈለክ እዚሁ ገጽ ላይ ከላይ አድሚን በሚለው ላይ ባለው ስልክ ደዉለህ ብትጠይቃቸው የተለያዩ አማራጮችን ከነዋጋቸው ሊነግሩህ ይችላሉ፡፡ ፓወርቩ የሚሰራ ሪሲቨርም ሌላው በአሁን ግዜ ተመራጭ እየሆነ የመጣ የሪሲቨር አይነት ነው፡፡ ግን ትንሽ ሊወደድብህ ይችላል፡፡
እሱን ሪሲቨር መጠቀም ከፈለክ ባለ 180 ሳህን እና የc band LNB ሊኖርህ ይገባል፡፡


⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡
Back to top Go down
mulie12345Posts : 4
Points : 4
Reputation : 0
Join date : 2016-06-08

የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 Empty
PostSubject: Re: የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ   የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 EmptyTue Jun 14, 2016 10:22 am

Hi sami
Thanks for your advice

Back to top Go down
mulie12345Posts : 4
Points : 4
Reputation : 0
Join date : 2016-06-08

የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 Empty
PostSubject: Re: የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ   የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 EmptyTue Jun 14, 2016 10:34 am

hi Sami
what is the difference between ibox 3030 receiver and ibox 3030s receiver?


Last edited by mulie12345 on Tue Jun 14, 2016 10:47 am; edited 3 times in total
Back to top Go down
tebikewPosts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2016-06-14

የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 Empty
PostSubject: Re: የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ   የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 EmptyTue Jun 14, 2016 10:40 am

it is so interesting website dish information.but some information has not full or not listed in details
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 Empty
PostSubject: Re: የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ   የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 EmptyTue Jun 14, 2016 1:52 pm

tebikew wrote:
it is so interesting website dish information.but some information has not full or not listed in details
ወንድም tebikew እይታህ እውነት ነው፡፡ ይዚህ ችግር ዋና መንስኤ ደግሞ በርካታ የፎረሙ ታዳሚዎች(በተለይ ጀማሪ እድምተኞች) ጥያቂያቸውን በሚጠይቁበት ጊዜ ተገቢዉን ቦታ የመምረጥ ጥንቃቄን ብዙም ስለማያሳዩ ነው፡፡
በዚህም የተነሳ ተመሳሳይ ጥያቄዎች ከጉዳዩ ጋር ግንኙነት ባሌለው ቶፒክ ላይ በብዛት ሲጠየቁ ይታያል፡፡
እኛም ጥያቄው በተገቢው ቦታ አልተጠየቀም በሚል መልስ ሳይሰጡ ከመተው ይልቅ እዛው በጠየቁበት ምላሽ በመስጠት ለወደፊቱ እንዲያስተካክሉ ምክር በመስጠት እናልፈዋለን፡፡
ይህም በሂዴት እየበዛ ሲመጣ ሌሎች ታዳሚዎች ፎረሙን በቀላሉ እንዳይከታተሉት የተወሰነ እክል እንደፈጠረባቸው መገንዘብ ይቻላል፡፡

ሌላው ጉዳይ መረጃዎችን የተሟላ ለማድረግ የሚደረገው ጥረት ነው፡፡
ለምሳሌ እዚህ ቶፒክ ላይ እንደምታየው የሪስቨር እና ተዛምጅ የዲሽ እቃዎችን ወቅታዊ ዋጋ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች መቃኘት ነው፡፡
ለዚህም ዋነኛ የመረጃ ግባት ይሆናሉ ተብሎ የታሰቡት የዚሁ ፎረም ታዳሚዎች ናቸው፡፡ ሆኖም በእጃችን ያለን መረጃ ለሌሎች ለማጋራት ያለን ባህል
ገና በማደግ ላይ ያለ በመሆኑና በአብዛኛው መረጃን ለመቀበል እንጂ ለመስጠት ያለው ተነሳሽነት ያን ያክል የጎላ ባለመሆኑ፤ መረጃዎችን ሙሉ የማድረጉ
ሂደት ጊዜን እና ህብረተሰባዊ ግንዛቤን ማጎልበት የሚጠይቅ ብርቱ ፈተና ነው፡፡

በተወሰነ መልኩ አንባቢ የሚፈልገውን ቶፒክ በቀላሉ የማግኘት ችግር በተደጋጋሚ ይስተዋላል፤ ያንን ለማስተካከል እንሞክራለን፡፡

Back to top Go down
bomfre
Member


Posts : 59
Points : 106
Reputation : 11
Join date : 2015-10-13

የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 Empty
PostSubject: Hellobox Gsky v7    የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 EmptyThu Aug 18, 2016 6:42 am

Hello everyone if anyone interested in buying
Hellobox Gsky v7 = birr 3500
Conical scaler ring = birr 300
New and sealed

GSKY V7 Africa/Asia/Europe version will replace GSKY V6 to continue best powervu auto-roll for all African/Asian/Europe users.

GSKY V6 will stop produce from 2016 July. all friend who want buy GSKY V6 can select GSKY V7 now
Back to top Go down
bomfre
Member


Posts : 59
Points : 106
Reputation : 11
Join date : 2015-10-13

የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 Empty
PostSubject: Special deals Hellobox gsky v7   የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 EmptyThu Aug 18, 2016 10:42 am

Hellobox gsky v7hd price = 3500
Conical scaler ring price = 300
The new gsky v7 reciver is the latest from gsky team excellent for powervu autoroll
Back to top Go down
Lewi cable guy
Junior member


Posts : 10
Points : 9
Reputation : -1
Join date : 2015-12-30
Age : 30
Location : Addis Ababa

የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 Empty
PostSubject: Re: የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ   የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 EmptyFri Aug 19, 2016 8:56 am

Merkato Gondar berenda in front of Yirga haile BLDG, there is Life Star 2020, 3030, and 4040. I bought mine Life Star 2020 for 1200birr.
Back to top Go down
Sponsored content
የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 Empty
PostSubject: Re: የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ   የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ - Page 2 Empty

Back to top Go down
 
የሪሲቨር ወቅታዊ ዋጋ
Back to top 
Page 2 of 2Go to page : Previous  1, 2

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Marketplace :: Dealer Directory-
Jump to: