የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there is 1 user online :: 0 Registered, 0 Hidden and 1 Guest

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share
 

 ABUT MY HD pakge

Go down 
AuthorMessage
adminn
Admin
adminn

Posts : 251
Points : 757
Reputation : 154
Join date : 2014-12-16

ABUT MY HD pakge Empty
PostSubject: ABUT MY HD pakge   ABUT MY HD pakge EmptySat May 23, 2015 4:41 pm

[You must be registered and logged in to see this image.][You must be registered and logged in to see this image.][You must be registered and logged in to see this image.]

ስላም ጤና ይስጥልኝ ሰሞኑን ሀገራችን ላይ የገባው አዲሱ ፓኬጅ ላስተዋውቃቹሁ


ፓኬጁ  #MY HD ፓኬጅ ሲባል arebsat@26e ላይ የሚገኝ ሲሆን በውሰጡ 56 ቻናሎችን እንደዚሁም 11 SD ቻናሎች ሲኖሩት ምንም እንኳን የኳስ ቻናል ባይኖረውም ምርጥ የሚባሉ የፊልም ጫናሎችን በውስጡ አካታዋል ክፍያውም ከ አንድ አመት ካርድ እስከ ሪሲቨሩ 3500 ውድ ነው ማለታቸሁ አይቀርም ነገር ግን የሪቨሩ ዋጋ ነው ውድ ሊያረገው የቻለው ነገር ግን ለካርድ ሚከፈለው ብር በ አመት 1500 ነው ይህ ማለት ደሞ ካሉት የፊልምና የመዝናኛ ቻናሎች አንጻር ብዙም ውድ አያስብለውም እስበውስጡ ያሉትን ቻናሎች ልጥቀስላቹ  

1 MBC PERSIA
2 MBC +2 HD
3 TCM
3 UDTRA FILM  HD
4 FOX MOVIES
5 MBC ACTION HD
7 MTV HD
8 CBS REDLITY
9 MBC VARIETY
10 MBC VARIETY+2
11 MBC MAX
12 ANIMALE PLANTE
13 ANIMAUX
14 FIGHT BOX HD
15 FAST & FUN BOX HD
16 ANTAMED SPORT HD
16 PURSUIT HD
17 NAT GEO MUSIC
18 M+HD
19 UDTRA HIT HD
20 UDTRA FIESTA HD
21 DOCU BOX HD
22 UDTRA DOCS
23 DISCOVERY SCIENCE
እነዚህ  ጥቂቶቹ ናቸው ሌሎች 34 ቻናሎች አሉ ምናልባት ካስፈለጋቸሁ መርካቶ አሚር ሪቨር መታቹ ማነጋር ትችላላቹ ለመረጃ ያክል ነው የጻፍኩት ስላነበባችሁልኝ  እንደዚሁም ላይክ በማረጋቹ  በጣም አመስግናሉሁ
ለማንኛውም ዲሽ ስራ እንደዚሁም ማንኛውንም ስለ ዲሽ  ጥያቄ ወይም ማወቅ ምትፈለጉት ነገር ካለ በስልክ መጠይቅ ትችላላቹ

ሳሚ ዲሽ 0921014175 ወይም 0910889339 ይደውሉ

Back to top Go down
 
ABUT MY HD pakge
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: አጠቃላይ ኢንፎርሜሽን: ሳተላይት ቲቪ :: የየቀኑ የሳተላይት ቲቪ ዜና-
Jump to: