የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 5 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 5 Guests :: 1 Bot

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share | 
 

 bisskey ማለት ምን ማለት ነው full info from sami dish

Go down 
AuthorMessage
adminn
Admin
avatar

Posts : 251
Points : 756
Reputation : 153
Join date : 2014-12-16

PostSubject: bisskey ማለት ምን ማለት ነው full info from sami dish   Tue Apr 21, 2015 7:29 pm

Basketball sami dish 0921014175 or 0910889339

1. bisskey ማለት ምን ማለት ነው።

Biss ማለት የቻናል መቆለፊያ System ሲሆን በውስጡ ከ1–9 እና ከA-F ያሉትን ፊደሎች ያካተተ ነው።
ብዛቱም ባለ 16digit ሲሆን ይህም ደግሞ በቀላሉ እንዲታወቅ ይረዳል።
አንድንድ ቻናሎች በBisskey የተቆለፉ ቢሆንም ብዙውን ጊዜ ለመክፈት አስቸጋሪ ይሆናሉ ምክንያቱ ደግሞ ቁልፉ( Bisskey) ወይም Provider Id በየጊዜ የሚቀያየር ስለሆነ ነው።
አንዳነድ ቻናሎች ብንከፍታቸው(Unscramble ብናረጋቸውም እራሱ) ጨለማ ምስል ያሳያሉ።

ስለ Biss ይህን ያህል ካልኩ ይበቃል አሁን ስለአገባቡ አንዳንድ ልበላችሁ።

እነዚህ Bisskey ቁጥሮች Emu በመጠቀም Hack ሊደረጉ ይችላሉ ምክንያቱም ኪዩ በአብዛኛው ጊዜ ስለማይቀያየር በተጨማሪም 16-digit ስለሆነ ነው።

አሁን ለምሳሌ የ IRIB VARSESH እና የ IRIB TV3 ቻናሎችን ለመክፈት ማንኛውም MPEG4 የሆነ BISSKEY የሚቀበል ሪሲቨር ያስፈልጋል።ለምሳሌ ‪#‎SUPERMAX_HD‬....ነገር ግን ERITV2 ለመጠቀም ማንኛውም ሪሲቨር BISSKEY የሚቀበል ከሆነ ቻናሉን መክፈት ይችላል። ለምሳሌ SM-F-18,ES-9200,ES-9300...

ነገር ግን ማንኛውንም ቻናል በBisskey መክፈት ባንችልም ነገር ግን ማንኛውንም በ Bisskey የተቆለፈ ቻናል BISSKEYUN ካገኘን መክፈት እንችላለን።
Back to top Go down
 
bisskey ማለት ምን ማለት ነው full info from sami dish
Back to top 
Page 1 of 1
 Similar topics
-
» OECD - Britain: A Nation Full Of Bad Parents
» Moving soon & have a freezer full of milk-Orange County
» Where do I get info at ML/SISIP?
» Info found on veterans voice re meeting Aug 23
» Full engineering software

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: Installation Guides and Tutorials-
Jump to: