የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 6 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 6 Guests :: 1 Bot

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share | 
 

 የEutelsat3A@7°E አሰራርና ሙሉ መረጃዏች

Go down 
AuthorMessage
adminn
Admin
avatar

Posts : 251
Points : 756
Reputation : 153
Join date : 2014-12-16

PostSubject: የEutelsat3A@7°E አሰራርና ሙሉ መረጃዏች    Tue Apr 21, 2015 6:37 pm

EUTELSAT3B@7°E And RASCOM QAF1R
ይህንን ሳተላይት ለመስራት በቅድሚያ Eutelsat7A@7°E ወይም SES5@4.9°E መስራት ያስፈልጋል።ከዚህ በመቀጠል ሰሀኑን እዛው ካለበት ትንሽ/በመጠኑ ወደ መሬት ሰሀኑን እንዘቀዝቅና አሁንም ከሰሀኑ ሁዋላ በመቆም ትንሽ ወደ ግራ በማዞር ይህንን ሳተላይት መስራት እንችላለን ማለት ነው።
Strong Tp---11497/V/11852(Press Tv)
★ሌሎች ቻናሎችን ለማግኘት ሪሲቨራችንን Blind scan ማለት እንችላለን።
የሚገቡት ቻናሎች ዝርዝር
በKuband
①Press TV
② Hispan TV
③ IFilm English
④ Digea
⑤Schlammer
⑥Makedonia TV
⑦Mega TV (Greece)
⑧SKAÏ Tileorasi
⑨Star Channel
⑩Alpha TV
⑪Ant1
⑫Art TV (Greece)
⑬Epsilon TV
⑭Libya 1
⑮Ettounsia TV
⑯Zaremba

በCBAND ከሆነ ደግሞ የመጀመሪያዏቹ ሁለቱ በC_Eutelsat3A እና የቀሩት ሌሎቹ በRascom QAF 1R ላይ ማግኘት እንችላለን። ስለዚህ በአንድ Cband LNB ሁለት ሳተላይት መስራት ይቻላል።
①YES TV
②Tigrai TV
③RTNC
④Digital Congo TV
⑤RTGA World
⑥RTNC 3
⑦TVS 1
⑧Télé 50
⑨B-One TV

ለጊዜው ከገቡት ቻናሎች መካከል ምንም ደና ቻናል የለም አብኣኛዏቹ የFilm ናቸው ነገር ግን Internet ለይ አይታችሁ ከሆነ በ EUTELSAT3B ላይ "Beinsport FEED" ቻናሎች አሉ ተብሎ Post ይደረጋል፣ነገር ግን እስካሁን ድርስ እኔ ጋር አልገቡም።

sami dish 0921014175 & 0910889339
Back to top Go down
 
የEutelsat3A@7°E አሰራርና ሙሉ መረጃዏች
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: Installation Guides and Tutorials-
Jump to: