የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 3 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 3 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share
 

 ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ የተሰጠ መግለጫ መጋቢት 11/2007

Go down 
AuthorMessage
adminn
Admin
adminn

Posts : 251
Points : 757
Reputation : 154
Join date : 2014-12-16

ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ የተሰጠ መግለጫ መጋቢት 11/2007 Empty
PostSubject: ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ የተሰጠ መግለጫ መጋቢት 11/2007   ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ የተሰጠ መግለጫ መጋቢት 11/2007 EmptyWed Mar 25, 2015 7:26 pm

ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ የተሰጠ
መግለጫ
መጋቢት 11/2007

የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን በኢትዮጵያ ውስጥ
በሳተላይት አማካኝነት ለ24 ሰዓታት ሲያቀርበው
የቆየውን ፕሮግራም በሌላው የዓለም ክፍል
ለሚገኙ ኢትዮጵያውያንም በሳተላይት ለማዳረስ
እና በኢትዮጵያም የሚተላለፈውን በተሻለ
የቴክኖሎጂ ድጋፍ ለማጠናከር ከዓለም ዓቀፍ
የሳተላይት ቴክኒክ እና ደህንነት ኤክስፐርቶች ጋር
በመተባበር ለሚወሰዱ ርምጃዎች ከሰኞ መጋቢት
14/2007 ጀምሮ ኢሳት በ SES 5 ሳተላይት
አማካኝነት ወደ ሃገር ቤት የሚያስተላልፈው
የቴሌቪዥን ስርጭት የቪዲዮ ምስል
አይታይም።ሆኖም የጽሁፍ መልክዕክቶችን
በቴሊቪዥኖቻቸሁ ስክሪን ላይ መከታተል
ትችላላችሁ:: በኢትዮጵያ የምትገኙ ተመልካቾቻን
የቴኪኒክ እና የሴኩሪቲው አቅም ጠንካራ በሆነ
ሌላ ሳተላይት ወይንም በራሱ SES 5 ሳተላይት
በተጠናከረ የቴክኒክ እና የሴኩሪቲ አቅም በጥቂት
ቀናት ቢበዛ በሁለት ሳምንታት ግዜ ውስጥ
ሰለምንመለስ በትዕግስት እንድትጠብቁን
በአክብሮት እንጠይቃለን፤
የኢሳትን የ24 ሰዓት የኦዲዮ ቲቪ ለመከታተል ግን
በሚከተለው ፍሪክዎንሲ ሆርን ቲቪ ብለው
ያገኙናል::
Satellite Satellite Nile sat 24H Horn
radio Freq.11676 Symb. 27500 Pol.V
በአውሮፓ እና በመካከለኛው ምስራቅ የምትገኙ
ኢትዮጵያውያን ደግሞ ኢሳትን ከኢንተርኔት
በተጨማሪ በሚከትሉት ፍሪኪዊንስዎች በሳተላይት
መከታተል ትችላላችሁ፤ወደ ሌላው የዓለም
ክፍልም በሳተላይት ለመድረስ ጥረታችን
ይቀጥላል።
C Band
Satellite: E5WA Position : 5°West
Polarization RHCP
Frequency 3727 MHz 29.95 Mbaud FEC
7/8
Satellite
Satellite Eutelsat Hot Bird 13 Position
: 13°East
Polarization Vertical Frequency 12380
MHz
27.5 Mbaud FEC 3/4
Back to top Go down
a*bebawPosts : 3
Points : 3
Reputation : 0
Join date : 2014-11-21
Age : 25

ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ የተሰጠ መግለጫ መጋቢት 11/2007 Empty
PostSubject: Re: ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ የተሰጠ መግለጫ መጋቢት 11/2007   ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ የተሰጠ መግለጫ መጋቢት 11/2007 EmptyFri Apr 24, 2015 7:05 am

ኢሳት በ ናይል ሳት frequency 11555 v 27500
Back to top Go down
ytkPosts : 3
Points : 3
Reputation : 0
Join date : 2015-04-15

ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ የተሰጠ መግለጫ መጋቢት 11/2007 Empty
PostSubject: Re: ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ የተሰጠ መግለጫ መጋቢት 11/2007   ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ የተሰጠ መግለጫ መጋቢት 11/2007 EmptyFri Apr 24, 2015 7:42 pm

eb 9700 gold +
Back to top Go down
Sponsored content
ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ የተሰጠ መግለጫ መጋቢት 11/2007 Empty
PostSubject: Re: ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ የተሰጠ መግለጫ መጋቢት 11/2007   ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ የተሰጠ መግለጫ መጋቢት 11/2007 Empty

Back to top Go down
 
ከኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ የተሰጠ መግለጫ መጋቢት 11/2007
Back to top 
Page 1 of 1
 Similar topics
-
» Statement of Jane Tanner 10.5.2007
» Portuguese Forensic Institute Tests
» Rachael Oldfield Statement 4th May 2007
» Gerry McCann Statement - 7th September 2007
» Reconstruction for May 3rd, 2007 - Textusa Blog

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: አጠቃላይ ኢንፎርሜሽን: ሳተላይት ቲቪ :: የየቀኑ የሳተላይት ቲቪ ዜና-
Jump to: