የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 7 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 7 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week
Mohammed
 

Share | 
 

 SM 9200 CA HD ወደ I BOX 3030 ለማስቀየር

Go down 
AuthorMessage
adminn
Admin
avatar

Posts : 251
Points : 756
Reputation : 153
Join date : 2014-12-16

PostSubject: SM 9200 CA HD ወደ I BOX 3030 ለማስቀየር    Wed Feb 04, 2015 3:28 pm

‪#‎ETHIOPIA_DISH_AND_RECIVER‬ ማየት ማመን ነው ይሎታል ሳሚ ዲሽ

እንደሚታወቀው ሰሞኑኑ SUPER MAX 9200CA D SM2425 POWER PLUS እና SM 9700+++ ሪሲቨሮች ላይ የሪሲቨሮን EEprom (electronic erseable read only memory ) Data ሙሉ በሙሉ ወደ IBOX 3030 መቀየር ችለናል

ሚገርመው ነገር አንዳድ ፔጆች ላይ የታዘብነው ነገር አለ በሶፍትዌር በፍላሽ ነው ሚጫነው ሶፍትዌሩ በእጃችን ላይ ሚገኘው ሶፍትወሩን ከፈለጋቹ ደውሉልን ብለው የፃፉ አይተናል እንዳንዱ ደሞ በ RS 232 CABLE ነው UPGRAD ሚደረገው ሲሉ ነበር እባካቹ ማታውቁ ከሆነ ዝም ብላቹ አሰሩሩ መጠየቅ የሻል ይህ ሁሉ ውሸት ነው እውነተኛው ነገር ሪሲቨሩ ተፈቶ የሪሲቨሮሩን EEprom (electronic erseable read only memory ) Data መቀየር እውነታው ከዛ ሙሉ ለሙሉ ሪሲቨር ወደ I BOX 3030 RECIVER

እኔ አሁንም የምነገራቹ ነገር ቢኖር በፍላሽ ሶፍትዌር ብቻ ነው ሚጫነው ሚላቹሁን ሰው እንዳትደሙት ብራችሁን ሊበላ ነው እኛ ከምስል ጋር ሁሌ ፖስት ምናረገው እንፍታምኑን ነው

እኛ ሲጀመር እሄን ዘዴ ያገኘነው ከ ሳምንት በፊት ነበር ያኔ 5 ሪሲቨር ለሚገዙን ነበር ያልነው አሁን ግን ከ አንድ ሪሲቨር ጀምሮ እንጭናለን እንሸጣለን

እኛ ጋር መታቹ ሪሲቨራቹን ወደ I BOX 3030 ማስቀየር ትችላላቹ

ኢትዮጲያ ዲሽ እና ሪሲቨር በ ሳሚ

አድራሻችን
ቁ1 ሀና ማርያም
ቁ2 መርካቶ
ቁ3 ጀሞ1

0921014175
0910889339
Back to top Go down
MeTiPosts : 5
Points : 9
Reputation : 4
Join date : 2014-09-02

PostSubject: Re: SM 9200 CA HD ወደ I BOX 3030 ለማስቀየር    Thu Feb 05, 2015 11:13 am

hit this link [You must be registered and logged in to see this link.]
Back to top Go down
 
SM 9200 CA HD ወደ I BOX 3030 ለማስቀየር
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: አጠቃላይ ኢንፎርሜሽን: ሳተላይት ቲቪ :: የየቀኑ የሳተላይት ቲቪ ዜና-
Jump to: