የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 3 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 3 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share
 

 ነፃ የኳስ ቻናሎችን መመልከት የምችለው እንዴት ነው

Go down 
AuthorMessage
adminn
Admin
adminn

Posts : 251
Points : 757
Reputation : 154
Join date : 2014-12-16

ነፃ የኳስ ቻናሎችን መመልከት የምችለው እንዴት ነው Empty
PostSubject: ነፃ የኳስ ቻናሎችን መመልከት የምችለው እንዴት ነው   ነፃ የኳስ ቻናሎችን መመልከት የምችለው እንዴት ነው EmptyFri Jan 16, 2015 1:02 pm

በ Inbox በተደጋጋሚ ከሚጠየቁ ጥያቄዎች መካከል ለዛሬ ያልነውን አቅርበናል፡፡
እናንተም ጠይቁን እኛም በተቻለን መጠን ለመመለስ እንሞክራለን፡፡

ጥያቄ፡-
ነፃ የኳስ ቻናሎችን መመልከት የምችለው እንዴት ነው

መልስ፡-

1.Eutelsat7A@7*e .ላይየ ሚገኘውንidmanazerbcianለመክፈት፡-
ከ60 ዲግሪ ሳህን እስከ 180 ዲግሪ የሆነ ማንኛውምንም ሳህን
Ku band lnb
ሪሲቨር I BOX HD 3030
አዲሱን በEutelsat@7*e ላይየሚገኘውን የidmanazerbcian መከፈቻ update የሆነ ሶፍትዌር

በአሁኑ ሰአት I BOX HD3030 ሪሲቨር ዋጋው 3200 ድረስነው
Idmanazerbcian frequency 11492 v 30000 (CW) digiturk

2.arabsat5C@20*e C Band ላይ የምናገኘውን የኢራንቻናሎችን ነው ለመመልከት የሚያስፈልጉን ነገሮች፡-

1ከ180* ሳህንጀምሮ
C BAND LNB የሆነ
የሚያስፈልገን ሪሲቨርsupermax HD 2350,2425,9200,9300,2560 briliant, I BOX 3030 የሆኑ ሪሲቨሮች ያስፈልጉናል፡፡
ይህንን ሳተላይት ለየት ከሚያደርገው ከnilesat107@7*w, badrsat26*e, ses424*e, Eutesat7A@7*e ,amos17@17*e, arabsat5C@20*e አብሮ መሰራት መቻሉ ነው፡፡

ይህን ቻናል ለመክፈት biss key ያስፈለገናል፡፡
$I rib3 and $Irib verzishfreiquency 3964 v 30000 biss key 1111113311111133 በመሙላት እንከፍተዋለን፡፡

ለዛሬ ይህን ያህል ካልን በቀጣይ ጊዜ ከናንተ የሚጠየቁ ጥያቄዎችን ጨምረን እንዲሁም ሌሎች ነፃ የካስ ቻናሎች በቤታችሁ የምትሰሩበትን ሳተላይት እና Frequency, bisskey በፎቶ ከተደገፈ ማስረጃ ጋር እናቀርባለን፡፡

እርስዎ! አንብበው ሲጨርሱ ላይክ! ኮሜንት ሼር ማድረግዎንትን አይርሱ፡፡
እዲሁም ጥያቄ ካላችሁ ኮመንት ላይ አስቀምጡ፡፡
እነዚህን ነፃ የኳስ ቻናሎች ለመሰራት ቢፈልጉ ያሉበት ድረስ ቦታ ድረስ መጥተን አንሰራለን፡-
Back to top Go down
yoyoab
Junior member


Posts : 18
Points : 23
Reputation : 3
Join date : 2014-12-15
Location : Addis

ነፃ የኳስ ቻናሎችን መመልከት የምችለው እንዴት ነው Empty
PostSubject: Re: ነፃ የኳስ ቻናሎችን መመልከት የምችለው እንዴት ነው   ነፃ የኳስ ቻናሎችን መመልከት የምችለው እንዴት ነው EmptySat Jan 17, 2015 9:02 am

እናመሰግናለን ።
Back to top Go down
yoyoab
Junior member


Posts : 18
Points : 23
Reputation : 3
Join date : 2014-12-15
Location : Addis

ነፃ የኳስ ቻናሎችን መመልከት የምችለው እንዴት ነው Empty
PostSubject: Re: ነፃ የኳስ ቻናሎችን መመልከት የምችለው እንዴት ነው   ነፃ የኳስ ቻናሎችን መመልከት የምችለው እንዴት ነው EmptySat Jan 17, 2015 9:13 am

አንድ ጥያቄ ነበረኝ……
IBOX3030 ዋጋው 1600 ብር ሲባል ነበር አሁን አንተ ደግሞ 3200 ነው እያልክ ነው ዋጋው ጨምሮ ነው ወይስ የየሞዴሉ ዋጋ ይለያያል ። በተጨማሪም እንደ IBOX3030 የሚሆን ሌላ ሪሲቨር ግን ዋጋው ዝቅ ያለ ይኖር ይሆን ?
Tnx.
Back to top Go down
zollaephPosts : 9
Points : 8
Reputation : -1
Join date : 2014-10-09

ነፃ የኳስ ቻናሎችን መመልከት የምችለው እንዴት ነው Empty
PostSubject: Re: ነፃ የኳስ ቻናሎችን መመልከት የምችለው እንዴት ነው   ነፃ የኳስ ቻናሎችን መመልከት የምችለው እንዴት ነው EmptySat Jan 17, 2015 11:59 am

IBOX 3030 price 1400 Br jemiro neber yihe yehonew kezare and wer befit neber gin ye sew filagotina ye receiver directly Idman masayetu wagawin wede 3500Br adirisotal....endewim Sami yalew waga ketegegne arif new. Wanaw neger gin Merkato yalu cherichariwoch erihiraye binorachew 2000Br bekiw neber. Ye Ibox lelaw advantage film be flash disk be VLC or Neroshow time or Media player yemetaletin yasayal leloch Supermax gin yimeritalu.Silezi ende DVD yagelegilal malet new.Txs
Back to top Go down
yoyoab
Junior member


Posts : 18
Points : 23
Reputation : 3
Join date : 2014-12-15
Location : Addis

ነፃ የኳስ ቻናሎችን መመልከት የምችለው እንዴት ነው Empty
PostSubject: Re: ነፃ የኳስ ቻናሎችን መመልከት የምችለው እንዴት ነው   ነፃ የኳስ ቻናሎችን መመልከት የምችለው እንዴት ነው EmptySat Jan 17, 2015 12:44 pm

Tnx.
Back to top Go down
Sponsored content
ነፃ የኳስ ቻናሎችን መመልከት የምችለው እንዴት ነው Empty
PostSubject: Re: ነፃ የኳስ ቻናሎችን መመልከት የምችለው እንዴት ነው   ነፃ የኳስ ቻናሎችን መመልከት የምችለው እንዴት ነው Empty

Back to top Go down
 
ነፃ የኳስ ቻናሎችን መመልከት የምችለው እንዴት ነው
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: አጠቃላይ ኢንፎርሜሽን: ሳተላይት ቲቪ :: የየቀኑ የሳተላይት ቲቪ ዜና-
Jump to: