የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 4 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 4 Guests :: 1 Bot

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share | 
 

 Eutelsat 7A and SES 5 with 1 LNB

Go down 
AuthorMessage
mekaddisuPosts : 9
Points : 13
Reputation : 0
Join date : 2014-12-25

PostSubject: Eutelsat 7A and SES 5 with 1 LNB   Thu Jan 01, 2015 11:32 am

እዚህ ፔጅ ላይ ካገኘሁት መረጃ በመነሳት በአንድ ኤል ኤን ቢ ሁለት ሳተላይቶችን ስለማስገባት ልምዳችሁን እንድታካፍሉኝ ነበር፡፡ እዚህ ፎረም ላይ ሊንኮችን መለጠፍ አይቻል እንደሆነ ብዬ እንደዛ የሚል ነገር ስላላገኘሁ ለጥፌዋለሁ፡፡

http://www.techsawa.com/fta/combining-multiple-satellites-on-one-dish.php

ማተኮር የፈለኩት 2 ነጥቦች ላይ ነው፡

1. ሁለቱን ተቀራራቢ የሆኑ ሳተላይቶች (SES 5 እና Eutelsat 7A) በአንድ LNB አስገብቷቸዋል

2. ሶስተኛውን ሳተላይት ለማስገባት ሌላ LNB ሲጨምር ከኤክስቴንደር ይልቅ የአልሙንየም ገመድ ተጠቅሞአል

እነዚህ ነገሮች በተለይ ለኛ ሀገር ጥሩ አማራጭ ይመስሉኛል፡፡ በአሁኑ ሰዓት ኢሳት የሚተላለፈው በ SES 5 ስለሆነ እንዲሁም Eutelsat 7A ደግሞ በጣም ተፈላጊ የኳስም ሆነ ሌሎች ተወዳጅ ቻናሎች የሚገኙበት ስለሆነ በጣም ጥሩ ጥምረት ይመስለኛል፡፡ በተጨማሪም ሁለቱን ሳተላይቶች በአንድ LNB ካስገባን በኋላ ተጨማሪ 2 LNBዎን ብቻ በመጠቀም Nilesat እና Badr 4ን ልናስገባ እንችላለን ማለት ነው፡፡ ይሄ አሰራር የሚሰራ ከሆነ በዚህ አኳኋን አብዛኛው ሰው ሊያይ የሚፈልጋቸውን ነገሮች በጣም በቀላል ዋጋ ሰራን ማለት ይመስለኛል፡፡
እኔ ለዲሽ ስራ ጀማሪ እንደመሆኔ መጠን ልምድ ያላችሁ ይሄንን አሰራር (በተለይ 2ቱን ሳተላይቶች በ1 LNB) ሞክራችሁት የምታውቁ ከሆነ ልምዳችሁን ብታካፍሉን?

አመሰግናለሁ!
Back to top Go down
hmkb
Junior member


Posts : 11
Points : 13
Reputation : 2
Join date : 2014-10-09
Age : 28

PostSubject: Re: Eutelsat 7A and SES 5 with 1 LNB   Thu Jan 01, 2015 5:31 pm

tiru hasab new friend sami kezih lay bitchemirbet des yilegnal
Back to top Go down
elafiker
Member


Posts : 28
Points : 30
Reputation : 2
Join date : 2014-12-26

PostSubject: Re: Eutelsat 7A and SES 5 with 1 LNB   Fri Jan 02, 2015 8:59 am

SES 5 lay channalochun scramble eyadergebegn new mefthe yenorachual?
Back to top Go down
DeraaraaPosts : 6
Points : 8
Reputation : 0
Join date : 2015-04-16
Age : 46
Location : Negelle Borena

PostSubject: Re: Eutelsat 7A and SES 5 with 1 LNB   Sun Apr 19, 2015 9:57 pm

Ere benatachihu ye supermax2425HD biss procedure post yetederegewn mokirew alseram bilognal minalbat lela menged kale bitinegrugn?
Back to top Go down
Sponsored content
PostSubject: Re: Eutelsat 7A and SES 5 with 1 LNB   

Back to top Go down
 
Eutelsat 7A and SES 5 with 1 LNB
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: Installation Guides and Tutorials-
Jump to: