የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there is 1 user online :: 0 Registered, 0 Hidden and 1 Guest

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share | 
 

 የIBox 3030 ሪሲቨር Biss Key አገባብ መመርያ

Go down 
AuthorMessage
Admin
Admin
avatar

Posts : 727
Points : 1176
Reputation : 304
Join date : 2014-09-01

PostSubject: የIBox 3030 ሪሲቨር Biss Key አገባብ መመርያ   Fri Sep 05, 2014 12:08 pm

የIBox 3030 ሪሲቨር  Biss Key አገባብ መመርያ

መጀመርያ IBox 3030 ሪሲቨር Biss Key ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም ኢንክሪፕሽን ኮዶችን እንደ Cryptwork, Nagravision, Conax, Irdeto ሌሎችንም ኪይ ማስገቢያ አለው:: በእርግጥ ካምፓኒው እራሱ አዳዲስ የተለቀቁ የሚሰሩ ኪዎችን በየጊዜው አፕዴት እያረገ ይለቃል:: ከእኛ የሚጠበቀው አዳዲሱን አፕዴት ሶፍትዌር መጫን ብቻ ነው::

ግን Biss Key አገባብ ዘዴውን ለማሳየት ያህል ብቻ ይሄንን እናቀርባለን...

መጀመርያ ሪሲቨራችንን በሶፍትዌር አፕዴት ማረግ አለብን::

ቀጥለን እዚህ ፎቶ ላይ IBox 3030 Remote control ላይ እንደምናየው e የምትለውን ኪ እንነካለን ልክ እስዋን ኪ ስንነካ ትንሽዬ ቦክስ ቲቪ ስክሪናችን ላይ እናያለን ትንሽዋ ቦክስ ላይም Patch enable የሚልና እኛ Yes ወይም No እንድንል ያስመርጠናል:: Yes የሚለውን ከመረጥን በሁዋላ Menu ውስጥ ስንገባ  Patch የሚል እናገኛለን:: እዚህ Patch ውስጥ ስንገባ ብዙ ኪዎች የBiss Key የCryptowrk የIrdeto ሌላም ሌላም ኢንችሪፕሽን ኪዎች በየእራሳቸው ተዘርዝረው እናያለን::

አሁን የተፈለገው Biss Key ማስገባት ስለሆነ: Biss የሚለውን ከፍተን ከስር ምን ማረግ እንደፈለግን በከለር በከለር ተለይተው የተቀመጡት ጋር Add ለሚለው የትኛውን ከለር ሪሞታችን ጋር መጫን እንዳለብን በሚጠቁመን መሰረት ልክ ያንን ከለር ስንጫን እጃችን ላይ ያለውን  Biss Key ማስገባት እንቻላለን:: ከእዛም OK ብለን ሴቭ እናረገዋለን::

ግን ከላይ እንዳልኩት እራሱ አፕዴት ስለሚያደረግ በየጊዜው የሚወጣውን አዳዲስ አፕዴት ሶፍትዌር መጫን ነው::
 [You must be registered and logged in to see this image.]


Last edited by Admin on Fri Sep 05, 2014 12:47 pm; edited 2 times in total
Back to top Go down
http://ethiodish.amharicforum.com
yoniPosts : 4
Points : 5
Reputation : 1
Join date : 2014-09-04

PostSubject: Re: የIBox 3030 ሪሲቨር Biss Key አገባብ መመርያ   Fri Sep 05, 2014 12:24 pm

ስሞኑን በeutelsat 7E የከፈቱ ቻናሎችን እንዴት ነው ማስከፈት የምችለው?ስልካችሁ አይሰራም
Back to top Go down
Admin
Admin
avatar

Posts : 727
Points : 1176
Reputation : 304
Join date : 2014-09-01

PostSubject: Re: የIBox 3030 ሪሲቨር Biss Key አገባብ መመርያ   Fri Sep 05, 2014 2:36 pm

Yoni
አሁን የጠየከውን ጥያቀዌ በትክክለኛው አርዕስት ላይ ብትጠይቀው መልካም ነው ሌሎችም መከታተል እንዲችሉ::

ስለዚህ እዚህ ከስር የፃፍኩት አርዕስት ላይ አሁን የጠየከውን ጠይቅ....

[You must be registered and logged in to see this link.]
Back to top Go down
http://ethiodish.amharicforum.com
Admin
Admin
avatar

Posts : 727
Points : 1176
Reputation : 304
Join date : 2014-09-01

PostSubject: Re: የIBox 3030 ሪሲቨር Biss Key አገባብ መመርያ   Mon Sep 08, 2014 4:21 am

0921014175 ahun dwel
Back to top Go down
http://ethiodish.amharicforum.com
yoniPosts : 4
Points : 5
Reputation : 1
Join date : 2014-09-04

PostSubject: አረ እባካችው በስፍትዌር የከፈታችሁትን ቻናል አክቲቭ አድርጉልኝ በሞባይል ቴክስት አድርጌላችው መልስ አልሰጣችሁኝም   Mon Sep 08, 2014 9:24 am

አረ እባካችው  በስፍትዌር የከፈታችሁትን ቻናል አክቲቭ አድርጉልኝ  በሞባይል ቴክስት አድርጌላችው መልስ አልሰጣችሁኝም
Back to top Go down
Admin
Admin
avatar

Posts : 727
Points : 1176
Reputation : 304
Join date : 2014-09-01

PostSubject: Re: የIBox 3030 ሪሲቨር Biss Key አገባብ መመርያ   Mon Sep 08, 2014 9:34 am

Textu aldrsgnm bro 0921014175 dwel nw yalkuh
Back to top Go down
http://ethiodish.amharicforum.com
Admin
Admin
avatar

Posts : 727
Points : 1176
Reputation : 304
Join date : 2014-09-01

PostSubject: Re: የIBox 3030 ሪሲቨር Biss Key አገባብ መመርያ   Thu Mar 26, 2015 10:41 am

SamiK wrote:
How do you enter the recent biss keys(Feed Channels) on ibox 3030?

Please??? I need to see Bein Sports

First press on remote F2, then press red colour on remote.
Back to top Go down
http://ethiodish.amharicforum.com
Admin
Admin
avatar

Posts : 727
Points : 1176
Reputation : 304
Join date : 2014-09-01

PostSubject: Re: የIBox 3030 ሪሲቨር Biss Key አገባብ መመርያ   Fri Mar 27, 2015 12:38 pm

Nothing. Just add the CORRECT BISS keys on the box opened when you press F2, then RED button for editing. After that, press OK. The scramble channel will be opened.
Back to top Go down
http://ethiodish.amharicforum.com
gfasilPosts : 6
Points : 6
Reputation : 0
Join date : 2015-09-01
Age : 38

PostSubject: Re: የIBox 3030 ሪሲቨር Biss Key አገባብ መመርያ   Wed Oct 14, 2015 5:55 pm

I got a channel BWTV at NSS-12 57°E -11007-V-4880 its scrambled, how can I open it. . .? my receiver is Ibox 3030
pls say something abound PowerVu software.
Back to top Go down
kiuPosts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2017-04-10

PostSubject: Re: የIBox 3030 ሪሲቨር Biss Key አገባብ መመርያ   Tue Apr 11, 2017 9:10 am

hi guys could you tell me how to insert biss key on ibox 3030?i read your blog but there is no such kind off button (f2) there is only f1.....
[You must be registered and logged in to see this link.] This is my reciever look like!!
Back to top Go down
girmamisganaPosts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2017-04-12

PostSubject: Re: የIBox 3030 ሪሲቨር Biss Key አገባብ መመርያ   Wed Apr 12, 2017 6:22 pm

hi there. Can i get the new version software for iBox 3030?
Back to top Go down
Sponsored content
PostSubject: Re: የIBox 3030 ሪሲቨር Biss Key አገባብ መመርያ   

Back to top Go down
 
የIBox 3030 ሪሲቨር Biss Key አገባብ መመርያ
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Satellite Receivers :: HD BOX & iBOX-
Jump to: