የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 3 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 3 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share | 
 

 Nilesat and Arabsat by one dish

Go down 
AuthorMessage
Admin
Admin
avatar

Posts : 727
Points : 1176
Reputation : 304
Join date : 2014-09-01

PostSubject: Nilesat and Arabsat by one dish   Wed Nov 12, 2014 4:53 pm

ይህ ኢትዮጲያ ዲሽ ሪሲቨር ነው
ዛሬ ይዘንላቹ የቀረብነው በ አንድ ሰሀን 90 ሳ.ሜ ሰሀን እንዴት አርብ ሳት እና ናይልሳት እንዴት እንደመሚሰራ ወይም mbc action,mbc 2,Africa tv1,zee aflam,kbs world የመሳሰሉት ከ etv,ebs,etv3,amharatv የመሳሰሉትን በ አንድ ሰሀን በ አነድ ሪሲቨር እንዴት እንደሚሰራ ይዘንላቹ ቀርበናል

በመጀመሪያ በ90(በመካከለኛው ሰሀን) አርብ ሳት ከ ናይል ሳት ለመስራት ሶስት አይነት ዘዴዎች አሉ እነሱን ተራ በተራ እናያለን

አሁን ማወራው በፎቶ 1 ላይ የምትመለከቱት ነው ይህን አሰራር ትቂት ሰው ያውቀዋል ይህ አሰራር በቅድሚያ ምንሰራው ናይል ሳት ሲሆን ናልሳቱን ግን ምንሰራው ሰሀኑን ገለልብጠነው ነው ገልብጠን ነው ስላቹ ግራ እንዳይገባቹ አብዛኛውን ጊዜ ናይል ሳት ሲሰራ ቀጥ ተደርጎ ነው ግን ሰሀኑን ገልብጠነው መስራት እንችላለን ሲገለበጥ ሰሀኑ ላይ EUROSTAR የሚለው ጽሁፍ ይገለበጣል LNB ውን ሚይዘው ቋሚ ብረት በላይ በኩል ይሆናል ወደ ዋናው ሀሳብ ልመለስ ከዛ ናይል ሳቱን ገልብጠነው ከሰራን በውሀላ 52 ሳ.ሜ የሚረዝም ረጅም ሞደፊክ ዘነግ በመጠቀም አረብ ሳቱን እንቀጥልለዋለን ከዛ የአረብ ሳቱ LNB ዘንጉ ላይ ካሰርነው በውሀላ LNB ውን ዘንጉ ላይ እናሰረዋለን ከዛ ወዋ LNB ውን ወደ ጫፍ ማለትም ወደ 50 ሳ.ሜ አከባቢ ስናደርገገው አረብ ሳቱ በጥሩ ኳሊቲ ይገባል

አሁን ደሞ ማብራራላቹ ስለ 2 ኛው ፎቶ ነው ይህንንም አሰራር ትቄት ሰዎች ያውቁታል የመጀመሪያ አሰራር ካስቸገራቸሁ በዚህ መንገድ መስራት ትችላላቹ በቅድሚያ አረብ ሳቱን ነው ምንሰራው ከዛ እዛው ላይ እንዳለ ናይል ሳቱን መቀጠል ነው እንዲህ ስላቹ ግን LNBው እንደዛኛው ጫፍ ላይ መሆን አለበት ከዛ ግን ዘንጉን ወደጎን እያጣመማቹት ስትሞከሩ ኳሊቲው ይመጣል

አሁን ማሳያቸሁ ስለ 3ኛው ፎቶ ነው ይህ አሰራር እጅግ በጣም ቀላል አሰራር ሲሆን አብዛኛው ዲሽ ሰሬዎች አያውቁትም

በቅድሚያ ምንሰራው AMOSS@17e ነው ምንሰራው ለምን AMOSS@17e መስራት እንዳለብን ትንሽ ላብራራላቸሁ ይህ ሳተላት 17 ዲግሬ ኢስት ላይ ስለሚገኝ ናይል ሳት ደሞ 7 ዲግሬ ዌስት ላይ ነው ሚገኛው አርብሳት ደሞ 26 ኢስት ላይ ስለሚገኝ AMOSS@17e ደሞ ለሁለቱ ሳተላይት መሀከል ላይ ነው ሚገኘው ስለዚህ ይህን ሰራን ማለት አረብ እና ናይል ሳት ለመስራት ይቀለናል ማለት ነው AMOSS@17e ለመስራት ይህን ፍሪኪዌንሲ ተጠቀሙ 12335 v 27500 ወይም 12217 v 27500 ይህን ከሞላቹ በውሀላ ዲሹን ከ አረብ ሳት ትንሽ ዝቅ ማድረግ ነው ከዛ ኳሊቲው ከመጣላቹ በውሀላ ዲሹን ጥብቅ አርጋቹ ታስራላቸሁ ከዛ AMOSS@17e ከፈለግነው ዋናው LNBውን እንተወዋለን ካለፈለግነው ግን LNBውን እናወጣዋለን ፎቶ ላይ ግን 4 ሳተላት ነው የተሰራው ቀስት ያልተደረገበትን LNB እርሱት ምክንያቱም ስለነሱ እያወራሁ ስላልሆነ አሞሱን ከሰራን በውሃላ ወደላይ አንድ ዘንግ ታስራላቸሁ ዘንጉ ቢያንስ 35 ሳ.ሜ ቢሆን ይመረጣል ከዛ እነደዚሁ አንድ ዘንግ በምስሉ እንደምንመለከተው ወደ ታች እንቀጥላለን ከዛ ወደላይ በቀጠለነው ዘንግ ናይል ሳቱን ስንሰራው ወደ ታች በቀጠልነው ዘንግ ደሞ አረብ ሳቱን እንቀጥለዋለን በቃ ሁለቱም ሳተላይት ወዲያው በ አስገራሚ ኳሊቲ ይገባል ማለት ነው ከናተ ሚጠበቀው ፎቶውን እና ጽሁፉን በደንብ መየት ነው ከዛ mbc action,mbc 2,Africa tv1,zee aflam,kbs world የመሳሰሉት ከ etv,ebs,etv3,amharatv የመሳሰሉትን በ አንድ ሰሀን በ አነድ ሪሲቨር ማየት ነው ሞክሩትና ካስቸገራቹ ጠቁኝ

ሳሚ ዲሽ
0921014175
0910889339

" />

" />

" />
Back to top Go down
http://ethiodish.amharicforum.com
hmkb
Junior member


Posts : 11
Points : 13
Reputation : 2
Join date : 2014-10-09
Age : 28

PostSubject: Re: Nilesat and Arabsat by one dish   Mon Dec 29, 2014 12:28 pm

sami yetachignaw lay yalew photo lay mehal lay yalut huletun bitnegren des yilegnal thanks
Back to top Go down
Admin
Admin
avatar

Posts : 727
Points : 1176
Reputation : 304
Join date : 2014-09-01

PostSubject: Re: Nilesat and Arabsat by one dish   Mon Dec 29, 2014 5:14 pm

mehal kalut, kelay ses 5 (esat) ketach amos 17e
Back to top Go down
http://ethiodish.amharicforum.com
hmkb
Junior member


Posts : 11
Points : 13
Reputation : 2
Join date : 2014-10-09
Age : 28

PostSubject: Re: Nilesat and Arabsat by one dish   Thu Jan 01, 2015 5:42 pm

Thankyou sami
Back to top Go down
seid.ali25Posts : 3
Points : 4
Reputation : 1
Join date : 2015-05-21

PostSubject: Re: Nilesat and Arabsat by one dish   Thu May 21, 2015 10:00 am

sami ke 90cm banese sehan mesrat echlalehu ?
Back to top Go down
seid.ali25Posts : 3
Points : 4
Reputation : 1
Join date : 2015-05-21

PostSubject: Re: Nilesat and Arabsat by one dish   Fri May 22, 2015 6:35 am

hi nilesat & Arebsat band lay mesrat felge neber gn yene reciver yalat ye satellite channel ''Arab5A_C'', ''Arab5A_ku'' yemil new,mn baderg yshalal enezih abrew mehed ychlalu??? Ahun gn yemtekemew ''HotBird'' new yhes abro mehed ychalal ??? Pls help me
Back to top Go down
Admin
Admin
avatar

Posts : 727
Points : 1176
Reputation : 304
Join date : 2014-09-01

PostSubject: Re: Nilesat and Arabsat by one dish   Fri May 22, 2015 10:44 am

seid.ali25 wrote:
hi nilesat & Arebsat band lay mesrat felge neber gn yene reciver yalat ye satellite channel ''Arab5A_C'', ''Arab5A_ku'' yemil new,mn baderg yshalal enezih abrew mehed ychlalu??? Ahun gn yemtekemew ''HotBird'' new yhes abro mehed ychalal ??? Pls help me

call me at 0921 014175
Back to top Go down
http://ethiodish.amharicforum.com
muhabaPosts : 4
Points : 4
Reputation : 0
Join date : 2015-06-17

PostSubject: Re: Nilesat and Arabsat by one dish   Sun Jul 19, 2015 5:08 pm

betliku sehans?
Back to top Go down
kstar
Senior member
avatar

Posts : 1052
Points : 2022
Reputation : 844
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: Nilesat and Arabsat by one dish   Sun Jul 19, 2015 5:27 pm

muhaba wrote:
betliku sehans?
ትልቁ ስትል ባለ ስንት?
ኦፍሴት ባለው ወይስ በሌለው?
Back to top Go down
Sponsored content
PostSubject: Re: Nilesat and Arabsat by one dish   

Back to top Go down
 
Nilesat and Arabsat by one dish
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: Installation Guides and Tutorials-
Jump to: