የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 6 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 6 Guests :: 1 Bot

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share
 

 DVB-S እና DVB-S2

Go down 
AuthorMessage
Admin
Admin
Admin

Posts : 727
Points : 1176
Reputation : 304
Join date : 2014-09-01

DVB-S እና DVB-S2 Empty
PostSubject: DVB-S እና DVB-S2   DVB-S እና DVB-S2 EmptyFri Oct 10, 2014 12:25 pm

ስለ DVB-S እና  DVB-S2
ዲሽ ሰሪዎች ወይም ማንኛውም ሰው ስለሳተላይት ቴሌቭዢን ትንሽ እውቀት ያለው ሰው ስለ DVB-S እና  DVB-S2 ስለተባሉት ነገሮች ሳያስተውል አይቀርም::  በእዚህ አጭር ፅሁፌ ስለሁለቱ ነገሮች እንዲሁም ስለልዩነታቸው በጠጣ ቴክኒካል የሆነውን ነገር ትቼ ለማቅረብ እሞክራለሁ::

DVB-S
DVB-S ቃሉ ሲተነተን Digital Video Broadcasting – Satellite ማለት ነው:: ይህ ፕሮግራም በ1994 እንደ ኤሮፕያውያን አቆጣጠር ሲሰራ ስርጭቱ ደግሞ ከሁለት አመት በሁዋላ ጀምርዋል:: ከእዛ በፊት የነበረው የሳተላይት የቴሌቭዢን ስርጭት የሚተላለፈው በአናሎግ ሲስተም ሲሆን ይህ አናሎግ የሳተላይት ቲቪ ስርጭትም ሙሉ በሙሉ የተቋረጠው በፈረንጆች አቆጣጠር July 31 ከቀኑ 6 ሰዓት ተኩል ላይ ነው::

ይህ DVB-S ዲጂታል ብሮድካስቲንግ ስርጭቱን (ዳታውን) ለማስተላለፍ የሚጠቀምበት መንገድ MPEG-2, ወይም MPEG transport stream (MPEG-TS) ይባላል:: ለቻናል ኮዲንግ ሲይስተም የሚጠቀሙበት ደግሞ QPSK (4-PSK) (Quadrature Phase Shift Keying) ይባላል:: ከስሙ ልንረዳው እንደምንችለው ኮዲንግ ሲስተሙ የሚጠቀመው አራት አይነት ቻናል ኮዲንግ ሲስተም ብቻ ነው:: በእዚህም ምክንያት በDVB-S  QPSK ቻናል ኮዲንግ የምናየው FEC 1/2 2/3 3/4 5/6 7/8 የሚባሉትን ነው:: እነዚህ በእርግጥ የሚያሳዩት FEC (Forward Error Correction) የሚባለውን ነው:: ይህ ማለት ኮዲንግ ሲስተሙ መጠቀም የሚችለው ማክሲመሙ QPSK (አራት) ሲሆን: በእዚህ በሚላከው ኮዲንግ ሲስተም ውስጥ ለምሳሌ 3/4 FEC የሚለውን ብንወስድ 3 ብሎ የተጠቀሰው የሚያሳየው ለእዛ ቻናል በአንድ ፍሪክዌንሲ ሌላ ተጨማሪ ፍሪክዌንሲ ሳይጨምር የተላከው በአንድ ጊዜ ወይም ሰከንድ ተመሳሳይ 3 የስርጭት ዳታ ሲሆን: ከእነዚህ 3 የስርጭት ዳታዎች ውስጥ የተበላሸ ስርጭት ዳታ ( transmitted data) ቢኖር ሲስተሙ ከተላኩት ስርጭቶች መሃል ትክክለኛው እንዲደርስ ለማድረግ አንድ ኮዲንግ ቢት coding bits አስቀድሞ አብሮ ስለሚልክ: 4 የሚለው ቁጥር የሚያሳየው 3 በአንድ ጊዜ የተላኩ ተመሳሳይ ስርጭቶችን እና እነዚህ ስርጭቶች ብልሽት ቢኖርባቸው ከእነሱ መካከል ትክክለኛውን በቲቪ መስኮታችን እንድናይ የሚያደርግ አንድ ኮዲንግ ቢት (transmitted data + coding bits) አብሮ ስለሚላክ 3/4 የሚለውን FEC እናያለን::  

DVB-S2  
DVB-S2 ቃሉ ሲተነተን Digital Video Broadcasting – Satellite – Second Generation) ማለት ነው:: ይህም ከDVB-S ተሻሽሎ የመጣ ሁለተኛው ትውልድ እንደማለት ነው
ይህ የተሻሻለው የዲጂታል ስርጭት ሲስተም ሁለተኛው ትውልድ: የDVB-S ሲስተምንም እንዲሁም የተሻሻለውንም ስርጭት (MPEG-4) ደግሞም የኢንተርኔት ግኑኝነትንም ለማድረግ የሚያችል የስርጭት ሲስተም ነው::

ይህ DVB-S2 ዲጂታል ብሮድካስቲንግ ስርጭቱን (ዳታውን) ለማስተላለፍ የሚጠቀምበት መንገድ MPEG-4 ይባላል::  ይህንን ስርጭት ደግሞ ለመቀበል HD የሆኑ ሪሲቨሮች ሲያስፈልጉ: እንዲሁም በጥራት በእዚህ ሲስተም የተላከውን ስርጭት ለማየት ደግሞ HD ወይም UHD የሆኑ ቲቪዎች ያስፈልጉናል::

ሌላው የእዚህ DVB-S2 ትልቁ ጥቅሙ ደግሞ ለቻናል ኮዲንግ ሲስተም የሚጠቀመው እንደ DVB-S በ 4 ኮዲንግ ሲስተም QPSK ብቻ ሳይሆን ባለ4ቱንም ጨምሮ 8-PSK (Phase Shift Keying) እንዲሁም እስከ 16/32APSK (Amplitude Phase Shift Keying) ኮዲንግ ሲስተም ድረስ መጠቀም አስችልዋል:: የእዚህን ኮዲንግ ሲስተም ጥቅም ከላይ ስለ  FEC (Forward Error Correction) ከላይ ሳስረዳ እንደነበረው በኮዲንግ ሲስተሙ ይገኝ ነበር የነበረውን ጥቅም 8-PSK ሲሆን ዳብል ያረገው ሲሆን 16 ወይም 32APSK ሲሆን በእዛው ልክ ጥቅሙን እያበዛው ነው የሚመጣው:: ስለዚህ በአሁኑ ጊዜ ብዙ የቴሌቭዢን ካምፓኒዎች የስርጭታቸውን ሲስተም በጥራት ከስህተት በፀዳ ሳይቆራረጥ ለማስተላለፍ ከDVB-S  ወደ DVB-S2 እየለወጡ ነው:: ልክ የአናሎግ ሳተላይት ስርጭት የሆነ ቀን ላይ እንደቆመው ወደፊትም እንዲሁ DVB-S መቆሙ አይቀርም:: በእዛው ልክ ደግሞ ከDVB-S2 የስርጭት ሲስተምም ወደሌላ ወደተሻሻለ መግባታችን አይቀርም::

እግረመንገዴን አንድ ነገር ለመጨመር ከማነበው እና ከማየው ተነስቼ የወደፊቱን ለመገመት ያህል: የኢንተርኔት ኮኔክሽን በየሃገሮቹ በስፋት እየተስፋፋ በመጣ ቁጥር እና ዋጋውም በእዛው ልክ በጣም ሲቀንስ: ያለዲጂታል ሪሲቨሮች በዲጂታል ቴሌቭጂኖቻችን አማካኝነት በኢንተርኔት ኮኔክሽን በመጠቀም የትም ሃገር የሚተላለፉ የተለያዩ በሺዎች የሚቆጠሩ የቲቪ ቻናሎችን በነፃም ሆነ በክፍያ መጠቀም እንደምንችል ነው በእርግጥ አሁንም በሰለጠነው አለም ይህ በተግባር እየታየ ነው:: በአሁኑ ጊዜ ጎረቤታችን ኬንያ እንኳ በቲቪ ኮኔክሽን ኬብል በመጠቀም የተለያዩ የቲቪ ቻናሎች የነፃም ሆነ የክፍያ እያዩ ሲሆን በእዚሁም ኬብል በመጠቀም ሃይ ስፒድ ኢንተርኔት ኮኔክሽን ኢንተርኔት ብራውዝ ለማድረግ ይጠቀማሉ

በሚቀጥለው ፅሁፌ በውጭ ሃገር በጣም የተለመደ ጎረቤታችን ኬንያ ናይጄርያ ሌላም ብዙ የአፍሪካ ሃገሮችን ጨምሮ ነገር ግን እስካሁን የኢንተርኔት ኮኔክሽናችን ገና በደንብ ስላላደገ እና ዋጋውን ትንሽ ውድ ስለሆነ መጠቀም ስላልጀመርነው በሰርቨር አማካኝነት ስለሚታዩ የተለያዩ በጣም ብዙ ቻናሎች: ላይቭ የሆኑ የእግር ኳስ ግጥሚያዎች: ፕሪሚየር ሊግ: ዲኤስቲቪን: ጨምሮ በጣም በርካሽ ክፍያ እንዴት እንደሚታዩ እፅፋለሁ::

ይህ ፅሁፍ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት "Thank you" ማለትን አትርሱ:: አስተያየት ካሎትም comment ያድርጉ::
Back to top Go down
http://ethiodish.amharicforum.com
yednek
Junior member


Posts : 15
Points : 20
Reputation : 1
Join date : 2014-10-23

DVB-S እና DVB-S2 Empty
PostSubject: Re: DVB-S እና DVB-S2   DVB-S እና DVB-S2 EmptyThu Nov 27, 2014 5:48 pm

big tnx for taking time to spreed the knowledge !!!!
Back to top Go down
yosephsPosts : 9
Points : 12
Reputation : 1
Join date : 2014-10-05

DVB-S እና DVB-S2 Empty
PostSubject: Re: DVB-S እና DVB-S2   DVB-S እና DVB-S2 EmptyThu Nov 27, 2014 6:15 pm

THANK YOU FOR THE POST.
CAN I USE PC AS A SATELLITE FINDER METER? IF SO HOW?
Back to top Go down
Admin
Admin
Admin

Posts : 727
Points : 1176
Reputation : 304
Join date : 2014-09-01

DVB-S እና DVB-S2 Empty
PostSubject: Re: DVB-S እና DVB-S2   DVB-S እና DVB-S2 EmptyFri Nov 28, 2014 9:30 am

yosephs wrote:
THANK YOU FOR THE POST.
CAN I USE PC AS A SATELLITE FINDER METER? IF SO HOW?

Anybody can reply. But I don't have any idea.
Back to top Go down
http://ethiodish.amharicforum.com
waltanigusPosts : 9
Points : 23
Reputation : 6
Join date : 2014-09-12

DVB-S እና DVB-S2 Empty
PostSubject: Re: DVB-S እና DVB-S2   DVB-S እና DVB-S2 EmptyFri Nov 28, 2014 5:48 pm

[You must be registered and logged in to see this link.]
Back to top Go down
tewil2014
Member


Posts : 36
Points : 61
Reputation : 17
Join date : 2014-09-30

DVB-S እና DVB-S2 Empty
PostSubject: Re: DVB-S እና DVB-S2   DVB-S እና DVB-S2 EmptyFri Nov 28, 2014 9:09 pm

offcourse yeah....if u have a pc dvb-s tuner
Back to top Go down
tewil2014
Member


Posts : 36
Points : 61
Reputation : 17
Join date : 2014-09-30

DVB-S እና DVB-S2 Empty
PostSubject: Re: DVB-S እና DVB-S2   DVB-S እና DVB-S2 EmptyFri Nov 28, 2014 10:23 pm

if u need the software contact me on dis forum.. i can attach u here.
Back to top Go down
yosephsPosts : 9
Points : 12
Reputation : 1
Join date : 2014-10-05

DVB-S እና DVB-S2 Empty
PostSubject: Re: DVB-S እና DVB-S2   DVB-S እና DVB-S2 EmptySat Nov 29, 2014 12:58 pm

where can i find pc dvb-s tuner? is it same as tv card?
Back to top Go down
tewil2014
Member


Posts : 36
Points : 61
Reputation : 17
Join date : 2014-09-30

DVB-S እና DVB-S2 Empty
PostSubject: Re: DVB-S እና DVB-S2   DVB-S እና DVB-S2 EmptySat Nov 29, 2014 7:39 pm

Not as same as a normal tv tuner card....pc dvb-s tuner is a Professional level digital satellite TV Tuner card with PCI Express interface. it supports not only normal DVB-S2/DVB-S QPSK, 8PSK which is supported by normal satellite receivers, but also CCM, ACM, VCM, Multi Input Stream, 16APSK,32APSK,Generic Stream Mode which most satellite receiving devices can’t support. With use of dedicated TBS tools, those special streams can be captured. Both Windows BDA driver and Linux driver up to the latest kernel 3.X are ready
[You must be registered and logged in to see this image.]
[You must be registered and logged in to see this image.]

                                                Source:http://www.tbsdtv.com/products/dvb-s2-tv-tuner-pcie.html
Back to top Go down
Admin
Admin
Admin

Posts : 727
Points : 1176
Reputation : 304
Join date : 2014-09-01

DVB-S እና DVB-S2 Empty
PostSubject: Re: DVB-S እና DVB-S2   DVB-S እና DVB-S2 EmptySun Nov 30, 2014 11:40 am

tewil2014

I encourage you to continue your useful participation. Thank you!!
Back to top Go down
http://ethiodish.amharicforum.com
yosephsPosts : 9
Points : 12
Reputation : 1
Join date : 2014-10-05

DVB-S እና DVB-S2 Empty
PostSubject: Re: DVB-S እና DVB-S2   DVB-S እና DVB-S2 EmptyMon Dec 01, 2014 9:25 am

@tewil2014
i have ibox 3030 HD receiver can i use it as a dvb-s tuner device?
Back to top Go down
tewil2014
Member


Posts : 36
Points : 61
Reputation : 17
Join date : 2014-09-30

DVB-S እና DVB-S2 Empty
PostSubject: Re: DVB-S እና DVB-S2   DVB-S እና DVB-S2 EmptyTue Dec 02, 2014 7:52 pm

No u cant....
Back to top Go down
abduke
Junior member


Posts : 15
Points : 18
Reputation : 3
Join date : 2015-05-19
Age : 23
Location : dire dawa

DVB-S እና DVB-S2 Empty
PostSubject: Re: DVB-S እና DVB-S2   DVB-S እና DVB-S2 EmptyThu May 28, 2015 4:54 pm

Message body...Thank you very much.
Back to top Go down
tadesseneguPosts : 4
Points : 5
Reputation : 1
Join date : 2015-05-27

DVB-S እና DVB-S2 Empty
PostSubject: Re: DVB-S እና DVB-S2   DVB-S እና DVB-S2 EmptySun Jun 07, 2015 1:15 am

thank you
Back to top Go down
hageregenetPosts : 3
Points : 3
Reputation : 0
Join date : 2015-07-30

DVB-S እና DVB-S2 Empty
PostSubject: Re: DVB-S እና DVB-S2   DVB-S እና DVB-S2 EmptyThu Aug 06, 2015 4:32 pm

thank you
Back to top Go down
tadesseneguPosts : 4
Points : 5
Reputation : 1
Join date : 2015-05-27

DVB-S እና DVB-S2 Empty
PostSubject: Re: DVB-S እና DVB-S2   DVB-S እና DVB-S2 EmptyFri Aug 07, 2015 10:45 am

Thank you Sami for ur good infomation
Back to top Go down
Ashu utdPosts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2015-09-07

DVB-S እና DVB-S2 Empty
PostSubject: Re: DVB-S እና DVB-S2   DVB-S እና DVB-S2 EmptyTue Sep 08, 2015 4:16 pm

Super max Ac 9200 power plus DVB-S2 Yeseral ?
Back to top Go down
Admin
Admin
Admin

Posts : 727
Points : 1176
Reputation : 304
Join date : 2014-09-01

DVB-S እና DVB-S2 Empty
PostSubject: Re: DVB-S እና DVB-S2   DVB-S እና DVB-S2 EmptyTue Sep 08, 2015 4:40 pm

Ashu utd wrote:
Super max Ac 9200 power plus DVB-S2 Yeseral ?

Ayseram
Back to top Go down
http://ethiodish.amharicforum.com
Lexi
Member
Lexi

Posts : 216
Points : 305
Reputation : 49
Join date : 2015-03-10
Age : 36

DVB-S እና DVB-S2 Empty
PostSubject: Re: DVB-S እና DVB-S2   DVB-S እና DVB-S2 EmptyWed Sep 09, 2015 12:16 pm

Hi sami SM 9200 CA HD , SM 2425 HD power + , SM 2350 power tech. Risiveroch DVB-S2 yiseralu ?
Back to top Go down
Lexi
Member
Lexi

Posts : 216
Points : 305
Reputation : 49
Join date : 2015-03-10
Age : 36

DVB-S እና DVB-S2 Empty
PostSubject: Re: DVB-S እና DVB-S2   DVB-S እና DVB-S2 EmptyWed Sep 09, 2015 12:52 pm

thanks v. much
Back to top Go down
Admin
Admin
Admin

Posts : 727
Points : 1176
Reputation : 304
Join date : 2014-09-01

DVB-S እና DVB-S2 Empty
PostSubject: Re: DVB-S እና DVB-S2   DVB-S እና DVB-S2 EmptyThu Sep 10, 2015 11:03 am

Lexi wrote:
Hi sami SM 9200 CA HD , SM 2425 HD power + , SM 2350 power tech. Risiveroch DVB-S2 yiseralu ?

awo yiseralu
Back to top Go down
http://ethiodish.amharicforum.com
Lexi
Member
Lexi

Posts : 216
Points : 305
Reputation : 49
Join date : 2015-03-10
Age : 36

DVB-S እና DVB-S2 Empty
PostSubject: Re: DVB-S እና DVB-S2   DVB-S እና DVB-S2 EmptyFri Sep 11, 2015 12:22 pm

Hi Admin - are SM 9200 CA HD , SM 2425 HD power + & SM 2350 Power tech. compatible for DVBS-2 broadcasting ?
Back to top Go down
Lexi
Member
Lexi

Posts : 216
Points : 305
Reputation : 49
Join date : 2015-03-10
Age : 36

DVB-S እና DVB-S2 Empty
PostSubject: Re: DVB-S እና DVB-S2   DVB-S እና DVB-S2 EmptyFri Sep 11, 2015 12:23 pm

10x sami
Back to top Go down
EwnetuPosts : 8
Points : 9
Reputation : 1
Join date : 2015-02-26

DVB-S እና DVB-S2 Empty
PostSubject: Re: DVB-S እና DVB-S2   DVB-S እና DVB-S2 EmptyThu Jul 28, 2016 9:11 am

Thank you for supporting nation
Back to top Go down
Sponsored content
DVB-S እና DVB-S2 Empty
PostSubject: Re: DVB-S እና DVB-S2   DVB-S እና DVB-S2 Empty

Back to top Go down
 
DVB-S እና DVB-S2
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: General Discussions: Installation and Support-
Jump to: