የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  CalendarCalendar  GalleryGallery  SearchSearch  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 3 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 3 Guests :: 1 Bot

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
Loader for all Spermax receivers
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Top posting users this week

Share | 
 

 የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?

Go down 
AuthorMessage
Admin
Admin
avatar

Posts : 727
Points : 1176
Reputation : 304
Join date : 2014-09-01

PostSubject: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   Wed Oct 08, 2014 11:23 am

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው የትኛውስ ይሻላል

C band
ከሁለቱ መጀመርያ በሳተላይት ቴክኖሎጂ የተሰራው C band ነው  ይህ ባንድ ለዳውንሊንክ (በየቤታችን ለመድረስ) በ3.7 - 4.2 Ghz ሲጠቀም የቴሌቭዢን ካምፓኒዎቹ ደግሞ ፕሮግራሞቻቸውን ለመጫን ለአፕሊንክ በ5.9 - 6.4Ghz ይጠቀማሉ

ይህ መሆኑ ብዙ ርቀት ወይም ቦታ እንዲሸፍኑ ሲረዳ በተቃራኒው ደግሞ ይህንን ስርጭት ለመቀበል ትልቅ ሰሃን ማስፈለጉ ነው እንዲሁም በዝናብ ወይም በአየር ምክንያት ስርጭቱ ብዙ ባለመታወኩ ጥሩ ጥቅሙ ሲሆን በተቃራኒው ደግሞ ለቴሌቭዢን ካምፓኒዎቹ ብዙ ፕሮግራም መጫን አለመቻላቸው አንዱ ድክመቱ ነው

ሌላው የC band ችግር ደግሞ ለሞባይል ስልክ ስርጭት የምንጠቀምበት microwave radio communication systems ጋር ተመሳሳይ ፍሪክዌንሲ ስለሚጠቀም ከእዚህ ጋርና ከVSAT ኮምኒኬሽንም ጋር ስለሚጋጭ ብዙ ቦታዎች አገልግሎቱ የተገደበ መሆኑ ነው

KU band
KU band በሲ ባንድ የታዩትን ችግሮች ለማቃለል ተብሎ የተሰራ ሲሆን ሲሆን ይህ ባንድ
ለዳውንሊንክ (በየቤታችን ለመድረስ) በ11.7-12.2Ghz ሲጠቀም የቴሌቭዢን ካምፓኒዎቹ ደግሞ ፕሮግራሞቻቸውን ለመጫን ለአፕሊንክ በ14.0-14.5Ghz ይጠቀማሉ ይህም እየተሻሻለ የፍሪክወንሲው Ghz እየጨመረ ነው የመጣው ይህ መሆኑ የሚተላለፉት ፕሮግራሞች በጥራት እንዲተላለፉና የቴሌቭዢን ካምፓኒዎቹም ብዙ ፕሮግራሞችን በሳተላይት እንዲለቁ አስችልዋቸዋል ከእዛም በተረፈ ከሌሎች የራድዮና የሞባይል ፈሪክወንሲዎች ጋር አይጋጭም  ከእዛም በተረፈ በትንሽ ሰሃን የሚለቀቀውን የሳተላይት ቲቪ ቻናሎችን ለመቀበል አስችልዋል

እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት ጠንካራ ጎኖቹ ሲሆኑ ደካማ ጎኑ ደግሞ በአየር ፀባይ የሚታወክ መሆኑ ነው

እንግዲህ ቴክኒካል የሆነውን ነገር ትተን በአጭሩ የሁለቱ ባንዶች ልዩነት ይህ ነው

ይህ ፅሁፍ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት "Thank you" ማለትን አትርሱ:: አስተያየት ካሎትም comment ያድርጉ::


Last edited by kstar on Tue Jul 21, 2015 9:30 am; edited 3 times in total (Reason for editing : Navigation)
Back to top Go down
http://ethiodish.amharicforum.com
berewwwPosts : 6
Points : 13
Reputation : 3
Join date : 2014-09-20

PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   Wed Oct 08, 2014 2:35 pm

Thank u sami
Back to top Go down
zollaephPosts : 9
Points : 8
Reputation : -1
Join date : 2014-10-09

PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   Thu Oct 09, 2014 5:36 pm

really Thank u Samiye
Back to top Go down
rosaPosts : 2
Points : 4
Reputation : 0
Join date : 2014-10-20

PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   Mon Oct 20, 2014 8:04 pm

thank you
Back to top Go down
solomonPosts : 5
Points : 8
Reputation : 3
Join date : 2014-10-16

PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   Sat Nov 22, 2014 1:05 am

thank you sam
Back to top Go down
AB
Junior member


Posts : 11
Points : 19
Reputation : 0
Join date : 2015-05-04
Age : 21

PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   Fri May 08, 2015 12:10 pm

10Q
Back to top Go down
haylaPosts : 6
Points : 5
Reputation : -1
Join date : 2015-05-23

PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   Tue Jun 23, 2015 5:29 pm

10q
Back to top Go down
ebrahem shemsuPosts : 6
Points : 5
Reputation : -1
Join date : 2015-07-05

PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   Tue Jul 21, 2015 8:44 am

tnx samiyachin
Back to top Go down
MuheraPosts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2015-07-24

PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   Fri Jul 24, 2015 1:22 pm

10Q
Back to top Go down
EwnetuPosts : 8
Points : 9
Reputation : 1
Join date : 2015-02-26

PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   Wed Aug 05, 2015 10:49 am

Really Thank you

Ewnetu
Back to top Go down
hageregenetPosts : 3
Points : 3
Reputation : 0
Join date : 2015-07-30

PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   Thu Aug 06, 2015 4:45 pm

thank you verymuch
Back to top Go down
mesay messiPosts : 2
Points : 2
Reputation : 0
Join date : 2015-06-15

PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   Tue Aug 11, 2015 10:51 am

10x
Back to top Go down
abuhanifaPosts : 4
Points : 4
Reputation : 0
Join date : 2015-05-07

PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   Fri Aug 14, 2015 9:00 am

thank you
Back to top Go down
AmdecoPosts : 4
Points : 4
Reputation : 0
Join date : 2015-08-19

PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   Wed Aug 19, 2015 9:18 am

tnx....a lot
Back to top Go down
hegiPosts : 2
Points : 2
Reputation : 0
Join date : 2015-09-01

PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   Tue Sep 01, 2015 2:43 pm

tnx sam
Back to top Go down
paptalinPosts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2015-09-13

PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   Sun Sep 13, 2015 1:51 pm

thanks
Back to top Go down
segneelias1Posts : 2
Points : 2
Reputation : 0
Join date : 2015-09-20

PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   Sun Sep 20, 2015 2:43 pm

10q
Back to top Go down
nohi bestPosts : 3
Points : 3
Reputation : 0
Join date : 2015-09-20

PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   Sun Sep 20, 2015 9:26 pm

tnx sami
Back to top Go down
raskiyaPosts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2015-10-09

PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   Fri Oct 09, 2015 5:17 am

thank u
Back to top Go down
zemaPosts : 5
Points : 8
Reputation : 1
Join date : 2015-12-04

PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   Fri Dec 04, 2015 3:03 pm

tebarek sami! Gobez lij!!!
Back to top Go down
zemaPosts : 5
Points : 8
Reputation : 1
Join date : 2015-12-04

PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   Fri Dec 04, 2015 3:08 pm

by the way, i am not saying thank you not for this question only, but for the whole forum and for the valuable hints you are giving to the public. i like what you're doing. very much. thanks again!!!!
i am hoping to fix my supermax receiver by reading this forum:) we will see...
Back to top Go down
AlhikmaPosts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2015-12-12

PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   Sat Dec 12, 2015 12:32 pm

Thank You
Back to top Go down
AmdecoPosts : 4
Points : 4
Reputation : 0
Join date : 2015-08-19

PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   Sat Jan 23, 2016 10:51 am

10q.....
Back to top Go down
k zach crackerPosts : 5
Points : 6
Reputation : 1
Join date : 2016-05-23

PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   Fri Oct 21, 2016 4:05 pm

ene milih intelsat c band ethiopialay ayeseram ende
Back to top Go down
EdyPosts : 2
Points : 4
Reputation : 0
Join date : 2017-02-24

PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   Fri Feb 24, 2017 10:49 am

Thanks a lot!
Back to top Go down
Sponsored content
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   

Back to top Go down
 
የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?
Back to top 
Page 1 of 1
 Similar topics
-
» Disgust over Brighton band's Maddie McCann flyer
» Oasis Band!
» Disturbed Morbus Rising Forum
» Dave Matthews Band
» 1939 Royal Visit arm band

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: General Discussions: Installation and Support-
Jump to: